MH Medhanealem School/Menby Hailu/admin
1.15K subscribers
353 photos
20 videos
239 files
35 links
Download Telegram
Forwarded from Ûm prì. Sámrí
Forwarded from Ûm prì. Sámrí
👍72
ማስታወሻ:-የተከበራችሁ የአቃቂ መንበረ ሕይወት መድኃኔዓለም አፀደ ህፃናት እና የመጀመሪያ /ት/ቤት የተማሪ ወላጆች እና አሳዳጊዎች ነገ ማለትም እሁድ ሰኔ 15/10/2017ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ስብሰባ መጥራታችን እንደተጠበቀ ነው:-የስብሰባውም አጀንዳ ለ2018ዓ.ም ለት/ት ወራዊ ክፍያ ጭማሪን አስመልክቶ ከእርስዎ ጋር ተቋሙ መወያየት ስላለበት በት/ቤቱ አጠገብ በሚገኘው መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ግቢ አዳራሽ ውስጥ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት እርሶም ተገኝተው ውይይት እንድናደርግ ተጠርተዋል:;
በዕለቱ እንዲገኙልን እያሳሰብን ነገር ግን በእለቱ የፀደቀ ውሳኔ በቀሩ ወላጆች ላይ ተግባራዊ ይሆናል።ይህን መልዕክት ስለማየትዎ👍ይህን ምልክት ይጠቀሙልን:;

የመንበረ
ሕ//አፀ/ሕ/እና /ደ/ት/ቤት
👍66👎53🥰2
ውድ የት/ቤታችን ተማሪዎች እና ወላጆች(አሳዳጊዎች)በተማሪዎ ፈተና ውጤት እና ተመሳሳይ የሆኑ ጉዳዮች ላይ ቅሬታ ካላችሁ ነገ ማለትም በቀን 17/10/2017ዓ.ም እስከ 4:30ድረስ ት/ቤት በመምጣት ማቅረብ ትችላላችሁ;-ከዚህ ቀን ውጪ ግን ሌሎች ፕሮግራሞችንስለሚነካብን ቅሬታን ማስተናገድ አንችልም:;



ት/ቤቱ
5👍3😁1
Forwarded from Menby Hailu
የ መንበረ ሕይወት መድኃኔዓለም ት/ቤት ለ2018ዓ.ም የት/ት ቤት ወርሃዊ ክፍያ ጭማሪ ከሚመለከታቸው ባለደርሻ አካላት ጋር በመሆን ወላጅን በዛሬው እለት በቀን 15/10/2017ዓ.ም አወያይቷል፦በመሆኑም በቀረበው ፕሮፓዛል ላይ በጋራ ውይይት ተደርጎ በየደረጃው ከ45% --እስከ 50%እንዲሆን ተወስኗል:;
3👏3😱2
Forwarded from Addis Ababa Education Bureau (Abebe Chernet)
የ2017 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት በነገው ዕለት ይፋ ይሆናል፡፡

(ሰኔ 16/2017 ዓ.ም) የ2017 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት በነገው ዕለት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ነጥቡ ላይ ውይይት ካደረጉ በሃላ ይፋ ይደረጋል።

የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ ታርሞ ይፋ መደረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ሲሆን የ2017 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 3-4/2017 ዓ.ም ድረስ በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ 194 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለተከታታይ ሁለት ቀናት መሰጠቱ ይታወሳል፡፡ ።


መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
👍1711🖕6🫡2
የመንበረ ሕ/መድኃኔዓለም ት/ቤትየ2017ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ተማሪዎችን 94% ወደ9ኛ ክፍል አሳልፏል;-እንኳን ደስ ያለን ያላችሁ!
Congradulation! 🙏🙏
👍63👏2911
👉የካርድ ቀንን ማሳወቅ ውድ የመንበረ ሕይወት መድኅኔዓለም የተማሪ ወላጆች እና አሳዳጊዎች እንዲሁም ተማሪዎቻችን በሙሉ ሰላምታችንን እያቀረብን የት/ቤት የመዝጊያ (የካርድ ቀን)ፕሮግራም የሚሆነው እሁድ ሰኔ 29/10/2017ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00ጀምሮ ሲሆን የተለያዩ የት/ቤቱየመዝጊያ ፕሮግራም ክንዋኔዎች ቤተክርስቲያን ግቢ አዳራሽ ይሆንና ከፕሮግራሙ በኋላ ደግሞ ማለትም ከ4:30 በኋላ እስከ 5:30 ካርድ በት/ቤቱ ግቢ የሚሰጥ ይሆናል:-ስለዚህ በእለቱ እርስዎም የፕሮግራማችን ተካፋይ እንዲሆኑ ተጠርተዋል:;❤️

ት/ቤቱ
👍2313👏2👎1🍾1
WOW ! Congradulations we are proud of all Grade 6 students. Passed 100% M.Exam, well deserved success!🏆🏆👏
🏆33👍11👏106🥰2
👉ማስታወሻ ውድየመንበረ ሕ/መድኃኔዓለም ት/ቤት የkg 3ተመራቂ ወላጆች በሙሉ በቅድሚያ ተመራቂዎችን እንኳን አደረሳችሁ እያልን ነገ ማለትም በቀን 28/10/2017ዓ.ም በፊት አውራሪ ት/ቤት አዳራሽ የምረቃ ስነስርዓት እንደሚከናወን ጥሪ ደርሷችኋል:- በመሆኑም በተጠቀሰው ሠዓት የምረቃ አዳራሽ እንዲገኙልን ከወዲሁ እንዲገኙልን ለማስታወስ እንወዳለን;:ተመራቂዎች በድጋሚ Congradulation!የዛሬ አበቦች የነገ ፍሬዎች🍓🍑🍒🙏💐👨‍🎓🧑‍🎓👩‍🎓
👍288🔥3🙏3😁1
የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ የ2017ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ የፈተና ውጤትን ሀምሌ. 9/2017ዓ.ም ይፋ አድርጓል። (አዲስ አበባ )በክልሉ ያላችሁ እና የተፈተናችሁ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች በኮምፒውተር or በስልካችሁ ላይ ባለውየድር መፈለጊያ መተግበሪያ(web browser Applecation)ላይ https;// oromia,ministry,et ላይ በሚለው አድራሻ በመፃፍ ፊት ለፊት ባለው ቅፅ (form)ላይ ስም እና መለያ ቁጥር (Ragistration number) በማስገባትcheck your Result)"የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቀጣይ ሂደትን በመከተልመረጃውን ታገኙታላችሁ:;መልካም ውጤት!
5👏2
ማሳሰቢያ:-ለነባር የመንበረ ሕ/መድኃኔዓለም ተማሪና ወላጆች በሙሉ ምዝገባ ከሀምሌ 8/207ዓ.ም ጀምሮ እንደሆነ በድጋሜ ለማስታወስ አንወዳለን:-በመሆኑም የምዝገባ ጊዜ ከመጠናቀቁ በፊት ከላይ በተለጠፈው የማስታወቂያ ወረቀትመሰረት የሚጠበቅቦትን በመያዝ ት/ቤት በአካል በመምጣት ማስመዝገብን እንዳይዘነጉ።


ት/ቤቱ
👍2311😭4💔1
የተከበራችሁ የመንበረ ሕ/መድኃኔዓለም ወላጆች እና ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ እንኳን ለ2018ዓ,ም ት /ት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ! እያልን ለቀጣይ የት/ት ዘመን የመማሪያ መፅሃፍ ልናሰራጭ ስለሆነ ከወዲሁ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን;:በቀጣይ የመጡ መጽሐፍትን ስለምናሳውቆት እርስዎም ለዝግጅት ይረዳቸው ዘንድ ከወዲሁ እንዲገዙላቸው በማሳሰብ እያንዳንዱ ተማሪ የግድ መፅሐፍ ለግሉ ይዞ መገኘት እንዳለበትም ጭምር እንዲያውቁልን እንወዳለን;:
መልካም የት /ት ዘመን እንዲሆንልን እንመኛለን!!


የት/ቤቱ አስተዳደሮች
👏26👍136😭3🤓2