Play_Hub Game Zone
345 subscribers
64 photos
100 videos
6 links
Coming Soon
More info @nickttw
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሊቨርፑል ከ ዌስትብሮሚች 1ለ1 ሆነው ሊያልቅ ትንሽ ደቂቃ ነው የቀረው።
እንደሚታወቀው በአሁን ሰዓት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በእርግጠኝነት ለማየት ሶስት አማራጭ አለን።

1. iks ሰርቨር ያላቸው ሪሲቨር በመግዛት ዲሻችንን Amos ላይ በማሰራት በስልካችን ወይም በWIFI ኢንተርኔት በመጠቀም YES Package ማየት

2. ፈጣን WIFI ቤታችን ካለ የተለያዪ የIPTV አማራጭ መተግበሪያ/APP በመጠቀም በአለም ላይ ያሉ ስፖርት ቻናሎችን መጠቀም

3. DSTv በመግዛት እና በማስገጠም መጠቀም ትችላላችሁ።
ነፃ የሚባሉ ቻናሎች እንደ WATAN 2, FOOTBALL HD, TV VARZISH ምንም የሚያስተማምን ነገር የላቸውም።

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን @matchtech ይቀላቀሉ

Android App ከነ ኮዱ ስትፈልጉ @nickttw
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጃፖን ቶክዮ ኦሎምፒክ ላይ የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን እንዲ አስተዋዉቀዉናል።

http://telegram.me/matchtech
Channel name was changed to «Play_Hub Game Zone»
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፑል እናለማምዳቹሀለን።
በአጭር ጊዜ ዉስጥ ምርጥ ተጫዋች እናደርጋቹሀለን።


https://vm.tiktok.com/ZMrGJa8Xn/
Channel photo updated
በጌም ዞናችን አዳዲስ የሆልዉድ ፊልሞችን በHD ምስል ጥራት በፍላሽ ታገኛላችሁ።
ዛሬ በHD የምስል ጥራት የተለቀቁ ፊልሞች ናቸዉ።
ፍላሽ ላይ ሚሞሪ ካርድ ላይ ወይም ስልክ ላይ እንጭንላቹሀለን።

Follow us on
https://t.me/matchtech
እነዚህን የመሳሰሉ የመዝናኛ ቻናሎች በትንሽ ወጪ የምታገኙበትን ዝርዝር መረጃ እንለቃለን።
follow us
https://t.me/matchtech