Marvel Tutorial Center
852 subscribers
67 photos
4 videos
308 links
Marvel Tutorial Center is the leading tutorial center in providing various courses to students of all levels. Currently we are providing mathematics course by Endrias Alebachew.

"Marvel tutorial➙your educational success partner"
Download Telegram
#NGAT ተፈታኞች እነዚህን ጥያቄዎች በመስራት መልሳችሁን #Comment ላይ
ጻፉልን‼️

📌Marvel Tutorial Center
''Your Educational Success Partner''

➡️YouTube➦ https://www.youtube.com/@marvel_tutorial
➡️Tiktok➦ tiktok.com/@marvel_tutorial
➡️Telegram➦ https://t.me/marvel_tutorial
➡️Website➦ https://marveltrainingcenter.com
👍21🥰1
12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለእናንተ ያዘጋጀነው Live Class ልንጀምር ስለሆነ #Comment ላይ #አለን በማለት ጻፉልን??
ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ይህን ቻናል #ሼር አድርጉላቸው። በቅርቡ ጥሩ የፈተና ዝግጅት ትምህርት መስጠት ስለምንጀምር እንዳያመልጣቸው።

#ማሳሰቢያ፦እዚህ 👉 https://t.me/marvelgroup2017 ግሩፕ ላይ ብዙ ተማሪዎችን #add ያደረገ
የ Mr እንድሪያስን መጽሐፍ የምንሸልም ይሆናል።
4
ሰላም የማርቭል ቤተሰቦች ማንኛውም ሀሳብ እና ጥያቄ በዚህ ሊንክ ብትልኩልን ይደርሰናል።
👉 @Marvel_t18
ሰላም የማርብል ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ?
ቪዲዮ መስራት ምነው አቆማችሁ እያላችሁ በውስጥ ስትፅፉልን ነበር!
Mr እንድሪያስ ትንሽ ህመም ላይ ስለነበር ለዛ ነው የጠፋነው። አሁን እየተሻለው ስለሆነ በቅርቡ አሪፍ አሪፍ ትምህርቶችን እንዲሁም ለ12ኛ ክፍሎች Live ትምህርት የምንጀምር ይሆናል።
እናመሰግናለን🙏
4