Marvel Tutorial Center
670 subscribers
55 photos
4 videos
240 links
Marvel Tutorial Center is the leading tutorial center in providing various courses to students of all levels. Currently we are providing mathematics course by Endrias Alebachew.

"Marvel tutorial➙your educational success partner"
Download Telegram
📌ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

ማርቭል ቱቶሪያል ማዕከል በተለያዬ የሙያ መስክ ተመርቀው በትርፍ ሰዓታቸው ተማሪዎችን በማስጠናት ለከፍተኛ ውጤት ማብቃት የሚችሉ ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር (ለማሰራት) ይፈልጋል።
ስለሆነም የት/ት ማስረጃዎትን እና የስራ ልምደዎትን በማርቭል ቱቶሪያል ማዕከል ቢሮ በመገኘት ማቅረብ እና በማዕከሉ የተዘጋጀውን ፎርም በመሙላት ማመልከትይችላሉ።

ማሳሰቢያ፦ ማመልካቻው ተቀባይነት ያገኙ ብቁ መምህራን አጭር ስልጠና እና የስራ መመሪያ በመስጠት ወደ ስራ እናሰማራለን።

አድራሻ፦ ልደታ ባልቻ ሆስፒታል አጠገብ አህመድ የገበያ ማዕከል 11ኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ፦ 0942045333 / 0911004242 / 0911222907
ቻናሎቻችን ቤተሰብ ይሁኑ።
➡️YouTube➦ https://www.youtube.com/@Marvel-Tutorial
➡️Tiktok➦ tiktok.com/@marvel_tutorial
➡️Telegram➦ https://t.me/marvel_tutorial
➡️Website➦ https://marveltrainingcenter.com
1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአካል እና በ Online  እኛጋ መማር
ለምትፈልጉ፦
📌የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች
📌የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች
📌የ NGAT ተፈታኝ ተማሪዎች እንዲሁም
📌የ Exit Exam ተፈታኝ ተማሪዎች ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት ማስተማር ስለጀመርን ይደውሉልን።
☎️09 - 11 - 00 - 42 - 42
☎️09 - 11 - 22 - 29 - 07
https://t.me/marvel_tutorial
👍3🔥1
ለ12ኛ ኢንትራንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 16/2017 ከ2:30 ጀምሮ በ Mr Endrias ልዩ የፈተና ዝግጅት ትምህርት ስለሚሰጥ ልደታ አህመድ የገብያ ማዕከል 11ኛ ፎቅ በሚገኘው ቢሯችን በመገኘት የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል።

ይህን መልዕክት ለሚጠቅማቸው ተማሪዎች ሼር በማድረግ አድርሱላቸው።

📌ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን⤵️⤵️
☎️09 - 11 - 00 - 42 - 42
☎️09 - 11 - 22 - 29 - 07
https://t.me/marvel_tutorial
👍1
ለ GAT ተፈታኞች እና ለ Exit ተፈታኝ ተማሪዎች በአካል እና በ Online ማስተማር ስለጀመርን ፈጥነው ይመዝገቡ።
☎️0942045333
☎️0911004242
☎️0911222907
https://t.me/marvel_tutorial
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች አድርሱልኝ! Second Round Mathematics Model Exam For Grade 12 ...
https://youtube.com/watch?v=MUHhAVnT9Jw&si=p2GM-1nwhQjLY87_
በኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ የተዘጋጀው የ12ኛ ክፍል Mathematics Model ፈተና #Mr_Endrias @Marvel...
https://youtube.com/watch?v=9Yr02mSasPA&si=UPa9gIpHEwXEMPt-
1