Mark Tech Info | Mark Technology Information
6.22K subscribers
659 photos
12 videos
42 files
430 links
Buy ads: https://telega.io/c/MarkTechInfo

ለአስተያየት ፣ ጥቆማ ፣ ለማስታወቂያ እና ለጥያቄዎች በዚህ ያናግሩን።
👇👇👇👇👇👇👇👇
@MarkTechInfoBot
Download Telegram
🙌 ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ተመረቀ !

ይህ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጳጉሜ 4 ቀን 2017 ዓ/ም በጠቅላይ ሚኒስትር  ዐቢይ አሕመድ ተመረቀ።

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምረቃ ስነስርዓት ጉባ ላይ እየተካሄደ ነው።

በምርቃት ስነስርዓቱ ላይ የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ፣ የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሀሙድ፣ የጅቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌህን ጨምሮ ሌሎችም መሪዎች ተገኝተዋል።
───────────────────
https://t.me/grade12results
───────────────────
31🔥1
🌻🌻እንኳን ለ2018 ዓ.ም በሰላም፤ በጤና አደረሳችሁ🌻🌻

አዲሱ ዓመት የሰላም ፣የጤና ፣የፍቅር እና የብልፅግና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!

🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼
44👎7🔥2
❗️ሁሉም ት/ቤቶች ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ማስተማር ይጀምራሉ

በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ከመጪው መስከረም 5 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የዘንድሮው ዓመት የመማር ማስተማር ሥራ ይጀመራል።

ለ2018 የትምህርት ዘመን በየደረጃው ለመማር ማስተማር የሚያስፈልጉ ቁሳቁስን ጨምሮ የተለያዩ የዝግጅት ሥራዎች መከናወናቸውን የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

በባለፈው ዓመት ከትምህርት ገበታ ውጪ የሆኑ ተማሪዎችን ጨምሮ ዕድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ህጻናትና ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት እንዲመጡ ወላጆች፣ መምህራንና የዘርፉ ባለድርሻዎች ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ መቅረቡ የሚታወስ ነው።

ከ2018 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም ክልልና ከተማ አስተዳደር የሚገኝ ተማሪ ተንቀሳቃሽ ስልክ፣ ታብሌትና የትኛውንም የትምህርት ሥራ ላይ ተጽእኖ የሚያሳድርና አዋኪ የሆነ የኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁስ ይዞ መገኘት ተከልክሏል፡፡

ከነሐሴ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በመላው ሀገሪቱ የትምህርት ምዝገባ እና ተጓዳኝ ተግባራት ሲከናወኑ መቆየታቸው ተመላክቷል፡፡

በኢትዮጵያ ዕድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ከ7 ሚሊየን በላይ ሕጻናት በተለያዩ ምክንያቶች ከትምህርት ገበታ ውጪ ናቸው፡፡

ወላጆች ዕድሜው ለትምህርት የደረሰ ልጅን ወደ ት/ቤት አለመላክ እንደሚያስጠይቅ አውቀው የሚጠበቅባቸው ኃላፊነት እንዲወጡ ሚኒስቴሩ ጥሪ አቅርቧል፡፡
───────────────────
ለተጨማሪ መረጃዎች
https://t.me/grade12results
───────────────────
40👍15😁4🔥2
የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 8.4 ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ማስመዝገባቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ አሳወቁ

በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 8.4 በመቶ ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ አምጥተዋል ብለዋል ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፡፡

585 ሺህ 882 ተማሪዎች ፈተናውን መፈተናቸውንም አንስተዋል፡፡ፈተናውን ከወሰዱ 48,929 ተማሪዎች አልፈዋል።

በ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 8.4 ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ማስመዝገባቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ፡፡

ሚኒስትሩ የትምህርት ዘመኑን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን አስመልክተው መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ፡፡

50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ካስመዘገቡት መካከል የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች 5.2 በመቶ፣ ተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ደግሞ 11.4 በመቶ የ እንደሆኑ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ጠቅሰዋል፡፡

ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡም በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 ፦ 591 ወንድ ተማሪ ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት፤ 579 ሴት ተማሪ ከብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት ሲሆኑ

በማህበራዊ ሳይንስ ፦562 ወንድ ከአምቦ ቦርዲግ ትምህርት ቤት ፤ 548 ከሴት ከሴንት ጆሴፍ ትምህርት መሆናቸውን ጠቅሰዋል በመግለጫቸው፡፡

በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 1 ሺህ 249 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ አለማሳለፋቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል።

ሚኒስትሩ የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ማጠናቀቂያን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ እንዳሉት 50 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን አሳልፈዋል።
https://t.me/+uXs4lxNd76QyMThk
29😁1
ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች 48,929 ተማሪዎች ብቻ አልፈዋል።
8👍3
ከፍተኛ ውጤት የት ተመዘገበ❗️

በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 ፦
➡️ 591 ወንድ ተማሪ ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት
➡️ 579 ሴት ተማሪ ከብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት

በማህበራዊ ሳይንስ ፦
➡️ 562 ወንድ ከአምቦ ቦርዲግ ትምህርት ቤት
➡️ 548 ከሴት ከሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት

https://t.me/+uXs4lxNd76QyMThk
👍64
❗️ከፍተኛ የተማሪ ቁጥር የት አለፈ ?

" ዘንድሮ 8.4 በመቶ ተማሪ ከ 50 በመቶ በላይ በማስመዝገብ ፈተናውን አልፏል " - ትምህርት ሚኒስቴር

የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት እየተገለጸ ይገኛል።

በዘንድሮ አመት ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች ውስጥ 8.4 በመቶ ተማሪ ከ 50 በመቶ በላይ በማስመዝገብ ፈተናውን አልፏል ተብሏል።

ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎች ፦
- አዲስ አበባ፣
- ሐረሪ
- አማራ ክልል ናቸው።

ዘንድሮ " የተፈታኙ ቁጥር ቀንሷል ያለፈው ተማሪ ቁጥር ግን ጨምሯል " ያሉት ትምህርት ሚኒስትሩ ዘንድሮ በአጠቃላይ 48,929 ተማሪዎች ማለፋቸውን ገልጸዋል።

ባለፈው አመት ያለፈው ተማሪ ቁጥር 36,409 ነበር።

በጾታ ስብጥር ፦
30,451 ወንድ ተማሪዎች አልፈዋል።
18,478 ሴት ተማሪ አልፏል።

በተፈጥሮ ሳይንስ ከፍተኛ ውጤት

ወንድ 591/600 ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት
ሴት 579/600 ብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት

በማህበራዊ ሳይንስ
ወንድ 562/600 አምቦ አምቦ ቦርዲንግ ስኩል።
548 /600 ሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት።

አማካይ ውጤት
71 በመቶ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች
25.9 በመቶ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች
30.6 በመቶ የመንግስት ትምህርት ቤቶች
51 በመቶ የግል ትምህርት ቤት ውጤት

https://t.me/+uXs4lxNd76QyMThk
19👍8
❗️ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎች ፦

- አዲስ አበባ፣
- ሐረሪ
- አማራ ክልል ናቸው።

ዘንድሮ " የተፈታኙ ቁጥር ቀንሷል ያለፈው ተማሪ ቁጥር ግን ጨምሯል " ያሉት ትምህርት ሚኒስትሩ ዘንድሮ በአጠቃላይ 48,929 ተማሪዎች ማለፋቸውን ገልጸዋል።

በጾታ ስብጥር ፦
30,451 ወንድ ተማሪዎች አልፈዋል።
18,478 ሴት ተማሪ አልፏል።

አማካይ ውጤት
87 በመቶ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች
86 በመቶ ዓለማቀፍ ትምህርት ቤቶች
5.4 በመቶ የመንግስት ትምህርት ቤቶች
51 በመቶ የግል ትምህርት ቤት ውጤት

https://t.me/+uXs4lxNd76QyMThk
8👍5🥰1
ዘንድሮ የሬሜዲያል /አቅም ማሻሻያ/ ፕሮግራም ይኖራል ?

በዘንድሮ ዓመት ሬሜዲያል /የአቅም ማሻሻያ/ ፕሮግራም እንደሚኖር የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ገልጸዋል።

" ከባለፈው ዓመት መግቢያውን ከፍ በማድረግ ሬሚዳል ይሰጣል " ነው ያሉት።

ምን ያህል ተማሪዎች ሬሜዲያል ይገባሉ ? ለሚለው ጥያቄ ሚኒስትሩ " አልወሰንም " ሲሉ መልሰዋል።

" ዘንድሮ ሪሚዲያል እድል የሚሰጣቸውን ተማሪዎች ቁጥር አልተወሰነም። 40-50 በመቶ መካከል ይሁን የሚለው ላይ በውይይት ላይ ነው " ብለዋል።

ካለፈው አመት ግን መግቢያው ከፍ እንደሚደረግ እና የሚገባው ተማሪ ቁጥርም ቅናሽ እንደሚኖረው ተገልጿል።
https://t.me/+uXs4lxNd76QyMThk
19👍19👏1
ውጤት መቼ ይለቀቃል ?

" ውጤት እስከ ነገ ሰኞ 6:00 ሰዓት ይለቀቃል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

https://t.me/+uXs4lxNd76QyMThk
19🔥6😢5👍1
እስከ ነገ ቀን 6:00 ሰዓት ውጤት ይለቀቃል።

" ምንም የተሳሳተ ነገር እንዳይኖርና እርግጠኛ ለመሆን ስለፈለግን የተወሰኑ ልጆች አሉ የተዛባ እሱን አስተካክለን እስከ ነገ ቀን 6:00 ሰዓት የፈተናው ውጤት ይለቀቃል። " ሲሉ ተናግረዋል - የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

https://t.me/+uXs4lxNd76QyMThk
41🥰7😢7👎1
👏 Kalid Bashir (ከፍተኛ ውጤት)

FROM DODOLA IFA BORU SPECIAL BOARDING SECONDARY SCHOOL

591/600


አረ ወገን አጨብጭብ😊👏👏👏👏

https://t.me/+uXs4lxNd76QyMThk
👏19676👍66🔥31🤔12
‼️የ12ኛ ክፍል ውጤትዎን ይመልከቱ!

የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ መስከረም 5/2018 ዓ.ም ከ6:00 ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል።

በሚከተሉት አማራጮች ውጤታችሁን ተመልከቱ፦

► በፖርታል 👉 https://result.eaes.et

► በአጭር የፅሑፍ መልዕክት 👉 6284

► በቴሌግራም ቦት 👉 https://t.me/EAESbot

ከውጤት መግለጫ ፖርታል እና ቴሌግራም ቦት ላይ ጊዜያዊ ሰርቲፊኬት ማውረድና ማተም እንደምትችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

ተፈታኞች በውጤት እና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ቅሬታ ካላቸው ወደ አገልግሎቱ ቢሮ በአካል መሔድ ሳያስፈልጋችሁ ከSMS በስተቀር በውጤት መግለጫ አማራጮቹ ላይ Compliant የሚለውን በመጫን የቅሬታቸውን ዓይነት በተዘጋጀ የቅሬታ ፎርም ላይ በትክክል በመሙላት ማቅረብ ትችላላችሁ።

አገልግሎቱ በቅሬታችሁ ላይ ምላሽ ቅሬታቸውን ባቀረቡበት ተመሳሳይ አድራሻ የሚያሳውቅ መሆኑን ገልጿል።
https://t.me/+uXs4lxNd76QyMThk
66👍18🥰9👏6👎1🔥1😁1
🏆 ታላቅ ስኬት!

ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ሴት ተማሪዎች ይፋ ሆኑ!

በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች መካከል ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ይፋ ተደርገዋል።

የላቀ ውጤት ያስመዘገቡት ተማሪዎች:

* ሃይማኖት ዮሃንስ ውብሸት - ከብስራት ገብርኤል ትምህርት ቤት (ተፈጥሮ ሳይንስ) 579 አስመዝግባለች።

* ሲምቦ ደረጀ አያና - ከቅዱስ ዮሀንስ ባፕቲስት ደላሳል ካቶሊክ ትምህርት ቤት (ማህበራዊ ሳይንስ) 548 አስመዝግባለች።

በታላቅ ትጋትና ጥረት ይህን ውጤት በማስመዝገብ ለራሳቸው፣ ለቤተሰቦቻቸው እና ለትምህርት ቤቶቻቸው ክብር ላመጡት ሃይማኖት እና ሲምቦ
እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን!(ጉርሻ )
https://t.me/+uXs4lxNd76QyMThk
11
‼️ለ2018 የትምህርት ዘመን የተመዘገቡ ተማሪዎች ቁጥር ወደ 22 ሚሊዮን ከፍ ማለቱን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እሰከ ትናንትናው ዕለት ድረስ የተመዘገቡት ተማሪዎች ቁጥር 22 ሚሊዮን 479 ሺህ 299 የደረሰ ሲሆን ይህም ቁጥር ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ከተመዘገቡት 15.3 ሚሊዮን ተማሪዎች ጋር ሲነፃፀር ከፍተኛ ጭማሪ አሳይቷል ብለዋል።

ሚኒስትሩ ለውጡ የመጣው ከዚህ ቀደም ግጭትን ጨምሮ በተለያዩ ምክንያቶች በተፈጠረው መስተጓጎል ምክንያት ትምህርታቸውን አቋርጠው የነበሩ ሕጻናት ወደ ትምህርት ገበታ እንዲመለሱ በጋራ የተደረገው ጥረት ውጤት እንደሆነ አመላክተዋል።

ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ በመሆኑ፤ የመጨረሻው የተማሪዎች ቁጥር በቀጣይ ቀናት የበለጠ ከፍ ሊል እንደሚችል አስረድተዋል።
https://t.me/+uXs4lxNd76QyMThk
12🥰1
#ካሊድ_በሽር👏

የዶዶላ ኢፈ ቦሩ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ የሆነው ካሊድ በሽር በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 591 በማምጣት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል፡፡

የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ይፋ ባደረገው መረጃ ተማሪ ካሊድ በሽር ፦
- እንግሊዘኛ 96፣
- ሒሳብ 100፣
- ፊዚክስ 100
- ኬሚስትሪ 98፣
- ባዮሎጂ 99፣
- አፕቲትዩድ 98 አምጥቷል፡፡

የዶዶላ ኢፈ ቦሩ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ርዕሰ መምህር ደቱ ዲቦ " ተማሪ ካሊድ በሽር በትምህርቱ በጣም ጎበዝ፣ ጥሩ ሥነ ምግባር ያለው እና አርአያ የሆነ ተማሪ ነው " ሲሉ ለኤፍ ኤም ሲ ተናግረዋል።

https://t.me/+uXs4lxNd76QyMThk
10
#Caala_Garrama #SocialScience

ከማህበራዊ ሳይንስ ክፍትን ውጤት ያስመዘገበዉ ተማሪ ጫለ ገራማ የ አምቦ ቦርዲንግ ት/ት ተማሪ 562 አስመዝግቧል።

👉 English 92
👉 Maths 93
👉 SAT. 91
👉 Geo, 97
👉 Hist 92
👉 Eco, 97
----------------
Total 562/600

https://t.me/+uXs4lxNd76QyMThk
6