በአዲስ አበባ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ የፒያሳና አራት ኪሎ ነዋሪዎች ለልማት ከመኖሪያቸው እንደሚነሱ የክፍለ ከተማው አስተዳደር በማኅበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል።
አስተዳደሩ ኹለቱን አካባቢዎች መልሶ በማልማትና ነዋሪዎችን በማስነሳት ዙሪያ ትናንት ከነዋሪዎች ጋር ውይይት እንዳደረገ ገልጧል። ውይይቱ፣ በንግድ የሚተዳደሩ ነዋሪዎች ንግዳቸውን በሚቀጥሉበትና ሌሎች ነዋሪዎች በመልሶ ማልማቱ ዕቅድ በሚስተነገዱበት ኹኔታ ነበር ተብሏል።
ነዋሪዎችን ለልማት የማንሳቱን ሂደት የሚከታትል ከአመራሩና ከነዋሪዎች የተውጣጣ ኮሚቴም እንደተዋቀረ ተገልጧል። በተለይ የፒያሳ ነዋሪዎች በሦስት ወራት ውስጥ አካባቢውን እንዲለቁ እንደተነገራቸው እንዳንድ የአገር ውስጥ ዜና ምንጮች ዘግበዋል።
✅ @Adis_media✅

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Maraki Crypto
አለም በደረሰበት ቴክኖዎሎጂ ፣ ጥራት እና ደህንነቱን በጠበቀ መልኩ ለግሎም ሆነ ለድርጅቶ በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን።
ለበለጠ መረጃ:0954190018 ይደውሉልን @MarakiAds
Website! We offer a great Website Design & Maintenance service
🔒 Secure
🚀 Super Fast
🥇 Your own unique name
Order us know!
@marakiweb @marakiads
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ድምጻዊ ቴድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የአድዋ በአልን አስመልክቶ ያስተላለፈው መልዕክት። "ዝምታችን በታሪክ ያስጠይቀናል"
ሙሉ ፅሁፉ እንደሚከተለው ነው
ለአንፀባራቂውና የጋራ አንድነታችን ውጤት ለሆነው፣ ከሀገር አልፎም ለመላው የአፍሪካ ሕዝብ ኩራት ሆኖ በታሪክ ሲዘከር ለሚኖረው ለ128ኛው የዐድዋ ድል በዓል እንኳን አደረሳችሁ የሚል መልእኬቴን እያስተላለፍኩ፤
የዘንድሮውን 128ኛው የዐድዋ ድል በዓል ስናከብር ሀገራችን ኢትዮጵያ በተለይ ካለፉት አምስት ዓመታት ወዲህ በገጠማት ፖለቲካዊ ቀውስ ሳቢያ በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች እስካሁኗ ሰዓት ድረስ ያለማቋረጥ አለጥፋታቸው በማንነታቸው ብቻ ተለይተው በአሰቃቂ ሁኔታ በግፍ ሕይወታቸው እንደ ቅጠል እየረገፈ ያሉ ንፁሓን ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን በሙሉ በሕሊና ጸሎት እያሰብን ሊሆን ይገባል።
ይህንንም ከሰው ልጅ የሞራል ሕግ ያፈነገጠ እጅግ ዘግናኝና ኢሰብዐዊ ተግባር ሲፈፀም አለማውገዝና ከዳር ሆኖ በዝምታ ማየት እንደ አንድ ሀገር ተወላጅ ዜጋ ነገ ማናችንንም ከታሪክ ተወቃሽነት እና ተጠያቂነት እንደማያድነን ከግንዛቤ ውስጥ ልናስገባ ግድ ይለናል።
✅ @Adis_media✅
✅ @Adis_media✅
ሙሉ ፅሁፉ እንደሚከተለው ነው
ለአንፀባራቂውና የጋራ አንድነታችን ውጤት ለሆነው፣ ከሀገር አልፎም ለመላው የአፍሪካ ሕዝብ ኩራት ሆኖ በታሪክ ሲዘከር ለሚኖረው ለ128ኛው የዐድዋ ድል በዓል እንኳን አደረሳችሁ የሚል መልእኬቴን እያስተላለፍኩ፤
የዘንድሮውን 128ኛው የዐድዋ ድል በዓል ስናከብር ሀገራችን ኢትዮጵያ በተለይ ካለፉት አምስት ዓመታት ወዲህ በገጠማት ፖለቲካዊ ቀውስ ሳቢያ በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች እስካሁኗ ሰዓት ድረስ ያለማቋረጥ አለጥፋታቸው በማንነታቸው ብቻ ተለይተው በአሰቃቂ ሁኔታ በግፍ ሕይወታቸው እንደ ቅጠል እየረገፈ ያሉ ንፁሓን ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን በሙሉ በሕሊና ጸሎት እያሰብን ሊሆን ይገባል።
ይህንንም ከሰው ልጅ የሞራል ሕግ ያፈነገጠ እጅግ ዘግናኝና ኢሰብዐዊ ተግባር ሲፈፀም አለማውገዝና ከዳር ሆኖ በዝምታ ማየት እንደ አንድ ሀገር ተወላጅ ዜጋ ነገ ማናችንንም ከታሪክ ተወቃሽነት እና ተጠያቂነት እንደማያድነን ከግንዛቤ ውስጥ ልናስገባ ግድ ይለናል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በወላይታ ሶዶ መብራት ሀይል ዋናዉ ማስተላለፊያ ጣቢያ (Substation) ላይ የእሳት ቃጠሎ ማጋጠሙ ተሰምቷል። ለጊዜው ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ ምሽት 5:00 የተከሰተ መሆኑን ፖሊስ አስረድቷል።
እሳቱን ለማጥፋት የወላይታ ሶዶ ከተማ እሳትና አደጋ መከላከል ቡድን፤የአከባቢው ህብረተሰብና የሚመለከታቸው አካላት በሙሉ ብርቱ ጥረት በማድረጋቸው የተነሳውን እሳት መቆጣጠር ተችሏል።
በወላይታ ሶዶ ከተማ በቀን 21/2016 ዓ.ም ከምሽቱ 5:00 ሰዓት አካባቢ የተከሰተው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር መቻሉን የከተማው ፖሊስ ገልጿል።
✅ @Adis_media✅
✅ @Adis_media✅
እሳቱን ለማጥፋት የወላይታ ሶዶ ከተማ እሳትና አደጋ መከላከል ቡድን፤የአከባቢው ህብረተሰብና የሚመለከታቸው አካላት በሙሉ ብርቱ ጥረት በማድረጋቸው የተነሳውን እሳት መቆጣጠር ተችሏል።
በወላይታ ሶዶ ከተማ በቀን 21/2016 ዓ.ም ከምሽቱ 5:00 ሰዓት አካባቢ የተከሰተው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር መቻሉን የከተማው ፖሊስ ገልጿል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በአዲስ አበባ ከተማ ለአራት ቀናት የሚቆይ የሞተር ብስክሌቶች እንቅስቃሴ ገደብ ተጥሏል
በአዲስ አበባ ከተማ ከዛሬ ዓርብ የካቲት 22 ቀን 2016 ጀምሮ እስከ የካቲት 25 ቀን 2016 ድረስ ሞተር ብስክሌቶችን ማሽከርከር የማይቻል መሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ።
እገዳው ለምን እንደተጣለ ያልገለጸው ቢሮው ክልከላው የጸጥታ እና የትራፊክ ቁጥጥር የሚሰሩ አካላትን የማያካትት ነው ማለቱን ብስራት ከቢሮው ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
✅ @Adis_media✅
✅ @Adis_media✅
በአዲስ አበባ ከተማ ከዛሬ ዓርብ የካቲት 22 ቀን 2016 ጀምሮ እስከ የካቲት 25 ቀን 2016 ድረስ ሞተር ብስክሌቶችን ማሽከርከር የማይቻል መሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ።
እገዳው ለምን እንደተጣለ ያልገለጸው ቢሮው ክልከላው የጸጥታ እና የትራፊክ ቁጥጥር የሚሰሩ አካላትን የማያካትት ነው ማለቱን ብስራት ከቢሮው ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በባሕር ዳር ከተማ “በከባድ መሳሪያ” የታገዘ ውጊያ መካሄዱ ተሰማ!
በአማራ ክልል ዋና ከተማ ባሕር ዳር ዛሬ አርብ የካቲት 22፤ 2016 ዓ/ም በመንግሥት ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የተኩስ ልውውጥ መካሄዱን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ።
በከተማዋ ሦስት ቀበሌዎች ላይ ዛሬ አርብ ማለዳ 12፡00 ሰዓት ላይ ውጊያው መጀመሩን የተናገሩት ነዋሪዎች፤ የከባድ መሳሪያ ድምጾችንም መስማታቸውን ተናግረዋል።
ለደህንነታቸው ሲሉ ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁት ነዋሪዎቹ በከተማዋ ቀበሌ 14 አቡነ ሃራ እና ልደታ በሚባሉ የመኖሪያ ሰፈሮች፤ እንዲሁም ቀበሌ 11 አባይ ማዶ እየተባለ በሚጠራ ሰፈርና ቀበሌ 13 ባታ ቤተ ክርስቲያን አካባቢ በሁለቱ ተዋጊዎች መካከል ውጊያ መደረጉን ተናግረዋል።
አባይ ማዶ በተባለው አካባቢ ከሦስት ቀናት በፊት ጀምሮ የተኩስ ልውውጦች እንደነበሩ የተናገሩት ሌላ ነዋሪ፤ አየር ጤና በተባለው ሰፈር “ሌሊቱን ሙሉ” በሁለቱ ወገኖች መሃል ውጊያ እንደነበር ተናግረዋል።
“ከተማዋ ጸጥ ረጭ ብላለች” ያሉት ሌላ ነዋሪ፤ “ምን እንደተፈጠረ ማወቅ አልቻልንም” ሲሉ እንቅስቃሴ እንደሌለ ተናግረዋል።“ምንም አይነት የትራንስፖርት እንቅስቃሴ የለም።ሰው በመኖሪያ ሰፈሩ አካባቢ በር ላይ ብቻ ነው ቆሞ የሚታየው” ብለዋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ባሕርና ከባሕር ዳር አዲስ አበባ የተያዙ በርካታ በረራዎች ለመሰረዝ መገደዱን ቢቢሲ አረጋግጧል።
ዛሬ ረፋድ ላይ መግለጫ ያወጣው የአማራ ክልል መንግሥት በባሕር ዳሩ ዙሪያ “ሰርጎ ገቦችን” መዋጋቱን ገልጾ፤ በውጊያ የበላይነትን መቀናጀቱን ጠቁሟል።በአሁኑ ሰዓት ሙሉ በሙሉ የባህር ዳር ከተማ እና አካባቢው “ጽንፈኛ” ሲል ከጠራው ቡድን እንደጸዳና በተጨማሪም የፋኖ አባላትን እያሰሰ መሆኑንም አስታውቋል።

በሰሜን ጎጃም ሀገረ ስብከት በላይ ጋፊት ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን 11 የቅኔ ተማሪዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
በሜጫ ወረዳ ብራቃት ቀበሌ በሚገኘው በላይ ጋፊት ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን የአብነት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ 11 የቅኔ ተማሪዎች እንዲሁም 1 በግብርና የሚተዳደር የአካባቢው ነዋሪ ከመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት ተገድለው እንደሞቱ ተነግሯል።
የሟች ቤተሰቦች በሰጡቅ ቃል የካቲት 20 ቀን 2016 ዓ.ም ከሌሊቱ 6:00 ገደማ እንደሆነ ተማሪዎቹ በጎጇቸው ሳሉ የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ፦
- " ፋኖን ታስጠልላላችሁ " ፣
- " ለፋኖ አባላት ጥይት የማያስመታ መድኃኒት ትሰጣላችሁ "
- " እናንተም የፋኖ አባላት ናችሁ " በማለት 11 ተማሪዎች እንዲሁም የጩኸት ድምፅ ሰምቶ ወደ ጉባኤ ቤቱ ሲሄድ የነበረን የአካባቢው ነዋሪ መግደላቸውን ገልጸዋል።
✅ @Adis_media✅
✅ @Adis_media✅
በሜጫ ወረዳ ብራቃት ቀበሌ በሚገኘው በላይ ጋፊት ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን የአብነት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ 11 የቅኔ ተማሪዎች እንዲሁም 1 በግብርና የሚተዳደር የአካባቢው ነዋሪ ከመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት ተገድለው እንደሞቱ ተነግሯል።
የሟች ቤተሰቦች በሰጡቅ ቃል የካቲት 20 ቀን 2016 ዓ.ም ከሌሊቱ 6:00 ገደማ እንደሆነ ተማሪዎቹ በጎጇቸው ሳሉ የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ፦
- " ፋኖን ታስጠልላላችሁ " ፣
- " ለፋኖ አባላት ጥይት የማያስመታ መድኃኒት ትሰጣላችሁ "
- " እናንተም የፋኖ አባላት ናችሁ " በማለት 11 ተማሪዎች እንዲሁም የጩኸት ድምፅ ሰምቶ ወደ ጉባኤ ቤቱ ሲሄድ የነበረን የአካባቢው ነዋሪ መግደላቸውን ገልጸዋል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
"ከጠለሸው ሰማይ ከወረሰን ዳዋ
አለች አንዲት ጀንበር በቅርብ የምትወጣ ዳግማዊት ዓድዋ"
ክብር ለሚኒሊክ!
ክብር ለጣይቱ!
ክብር ኢትዮጵያን ብለው ለተሰዉ ጀግኖች አርበኞቻችን በሙሉ! #ዳን_አድማሱ
⚔መልካም የአድዋ ድል ቀን🛡

በአዲስ አበባ በልዩ ልዩ ፕሮግራሞች የተከበረው 128ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በሰላም ተከብሮ መጠናቀቁን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ።
በመርሃ ግብሩ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፣ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የክልል ርዕሳነ መስተዳድር፣ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ፣ የኢፌዴሪ የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር እንዲሁም የፌዴራልና የአዲስ አበባ ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች፣ ሌሎች የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የታደሙበት በዓድዋ ድል መታሰቢያ የተከበረው 128ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በሰላም እና በልዩ ድምቀት መከበሩንም የጋራ ግብረ-ኃይሉ አስታውቋል።
በዓሉ በአዲስ አበባ አዲስ በተገነባው በዓድዋ ድል መታሰቢያ በደማቅ ስነ ስርዓት በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን እቅድ በማውጣት የሚጠበቅበትን ኃላፊነትና ተግባር ማከናወኑን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይሉ ገልጿል።
ለበዓሉ በሰላም መከበር ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ለተወጡ የፀጥታ አካላት አመራሮችና አባላት፣ በተለያየ መልኩ የፀጥታውን ስራ ለደገፉ በጎ ፈቃደኞች እንዲሁም ለመላው የከተማዋ ነዋሪዎች ግብረ ኃይሉ ምስጋና ማቅረቡን ኢዜአ ዘግቧል።
⚔መልካም የአድዋ ድል ቀን🛡
✅ @Adis_media✅
✅ @Adis_media✅
በመርሃ ግብሩ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፣ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የክልል ርዕሳነ መስተዳድር፣ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ፣ የኢፌዴሪ የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር እንዲሁም የፌዴራልና የአዲስ አበባ ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች፣ ሌሎች የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የታደሙበት በዓድዋ ድል መታሰቢያ የተከበረው 128ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በሰላም እና በልዩ ድምቀት መከበሩንም የጋራ ግብረ-ኃይሉ አስታውቋል።
በዓሉ በአዲስ አበባ አዲስ በተገነባው በዓድዋ ድል መታሰቢያ በደማቅ ስነ ስርዓት በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን እቅድ በማውጣት የሚጠበቅበትን ኃላፊነትና ተግባር ማከናወኑን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይሉ ገልጿል።
ለበዓሉ በሰላም መከበር ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ለተወጡ የፀጥታ አካላት አመራሮችና አባላት፣ በተለያየ መልኩ የፀጥታውን ስራ ለደገፉ በጎ ፈቃደኞች እንዲሁም ለመላው የከተማዋ ነዋሪዎች ግብረ ኃይሉ ምስጋና ማቅረቡን ኢዜአ ዘግቧል።
⚔መልካም የአድዋ ድል ቀን🛡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በ128ኛው የዓድዋ ድል በዓል"የተከለከለ ልብስ ለብሳችኋል" በሚል በርካቶች ወጣቶች እየታሠሩ ነው::
128ኛው የዓድዋ ድል በዓል የአደረንጓዴ ቢጫና ቀይ፣ የምኒሊክ እና የእቴጌ ጣይቱ ምስል ያለበት ልብስ ለብሳችኋል በሚል በርካቶች ወጣቶች ታስረዋል።
እንዲሁም ከነዚህ ልብሶች በተጨማሪም “የፋኖ ልብስ ነው” የለበሳችሁት በሚል የታሰሩ መኖራቸውን ለአዲስ ማለዳ ከአንድ ፖሊስ ጣቢያ የታሰሩ ሰዎች ሰምታለች።
ለ128ኛው የዓድዋ ድል በዓል ለማክበር የተሰበሰቡ ወጣቶች ወደ ምንሊክ አደባባይ ሲጓዙ “ትፈለጋላቹ” በሚል በፖሊስ ተይዘው በአዲሱ ገበያ ወረዳ ስምንት ፖሊስ ጣቢያ ተወስደዋል።
በአንድ ቦታ ላይ “ሀምሳ አካባቢ እንሆናለን። ዝም ብለው አስቀምጠውናል። አንድ በአንድ አስገብተው እየመረመሩ ነው” ሲል አንድ ወጣት ለአዲስ ማለዳ ገልጿል። ሌሎችንም እያመጡ እየጨመሩ ነውም ተብሏል።
ከአዲሱ ገበያ በተጨማሪ ጊዮርጊስ እና ሌሎች አካባቢዎች በሚገኙ ፖሊስ ጣቢያዎችም የታሰሩ መኖራቸውና እንዲሁም ይህ ዘገባ እስከወጣበት ሰዓት ድረስ እስር እንደቀጠለ ምንጮች ገልጸዋል።
ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን እንጂ ወደ ምንሊክ ሃውልት ማለፍ እንደማይቻል እና ወደ አደባባዩ የሚወስዱ መንገዶች ላይ የፀጥታ ኃይሎች ጥብቅ ፍተሻ እያደረጉ እንደነበር አዲስ ማለዳ በስፍራው ተገኝታ ተመልክታለች።
የድል በዓሉ ከዚህ ቀደም ይከበርበት ከነበር የምኒሊክ ሃውልት ጋር ሳይከበር በመቅረቱ በርካቶች ቅሬታቸውን ሲያንፀባርቁም አዲስ ማለዳ ታዝባለች።
ለዚህም ከተለያየ አካባቢ በዓሉን ለመታደም በቡድን በመሆን ተመሳሳይ ልብስ በማሰራት በስፍራው ይገኙ የነበሩ ታዳሚዎች ቁጥር ከዚህ ቀደሙ መቀነሱ አይነተኛ ማሳያ ነው።
መከላከያ ሚንስቴር ያዘጋጀው የአድዋ ድል በዓል በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዝየም የተከረ ሲሆን፤ በርካታ ታዳሚዎች ‘አድዋ’ የሚል ጽሁፍ በጥቁር ቀለም ከጦርና ጋሻ ምስል ጋር ያለበት ቲሸርት ለብሰው እንደነበር አዲስ ማለዳ ተመልክታለች።

በዓድዋ ድል መታሰቢያ እና አራዳ ህንጻ መሃል ያለው እንደ አዲስ የተገነባው መንገድ ከዛሬ ጀምሮ ክፍት ሆኗል!
"በዓድዋ ድል መታሰቢያ እና አራዳ ህንጻ መሃል ያለው እንደ አዲስ የተገነባው መንገድ ከዛሬ ጀምሮ ለትራፊክ ክፍት ስለተደረገ አሽከርካሪዎች መንገዱን መጠቀም እንደምትችሉ እናሳውቃለን" ሲል ከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል::
✅ @Adis_media✅
✅ @Adis_media✅
"በዓድዋ ድል መታሰቢያ እና አራዳ ህንጻ መሃል ያለው እንደ አዲስ የተገነባው መንገድ ከዛሬ ጀምሮ ለትራፊክ ክፍት ስለተደረገ አሽከርካሪዎች መንገዱን መጠቀም እንደምትችሉ እናሳውቃለን" ሲል ከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል::
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከባህር ዳር - በደብረታቦር - ንፋስ መውጫ - ጋሸና - አላማጣ የተዘረጋው ባለ 230 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር በመበጠሱ በአካባቢዎቹ ኃይል መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አሳውቋል።
ዛሬ ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ጀምሮ በንፋስ መውጫ አካባቢ የኃይል ማስተላለፊያ መስመሩ አንደኛው ፌዝ በመበጠሱ ከንፋስ መውጫ - ጋሸና- አላማጣ - መሆኒ - መቐለ የሚሄደው መስመር ኃይል ተቋርጣል፡፡
መስመሩ በምን እንደተበጠሰ ምንም የተባለ ነገር ባይኖርም የደረሰውን ጉዳት በአፋጣኝ በመጠገን አገልግሎቱን ለመመለስ እንቅስቃሴ ተጀምሯል ተብሏል
✅ @Adis_media✅
✅ @Adis_media✅
ዛሬ ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ጀምሮ በንፋስ መውጫ አካባቢ የኃይል ማስተላለፊያ መስመሩ አንደኛው ፌዝ በመበጠሱ ከንፋስ መውጫ - ጋሸና- አላማጣ - መሆኒ - መቐለ የሚሄደው መስመር ኃይል ተቋርጣል፡፡
መስመሩ በምን እንደተበጠሰ ምንም የተባለ ነገር ባይኖርም የደረሰውን ጉዳት በአፋጣኝ በመጠገን አገልግሎቱን ለመመለስ እንቅስቃሴ ተጀምሯል ተብሏል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ሜሴንጀር በመላው ዓለም ተቋረጡ!
በሜታ ኩባንያ ስር የሚንቀሳቀሱት ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ሜሴንጀር በመላው ዓለም በድንገት መቋረጣቸውን የሚያመለክቱ መረጃዎች እየወጡ ነው።
እነዚህ የማህበራዊ ትስስር አይነቶች መቋረጣቸው በተለያዩ መገናኛ ብዙሀን ሰበር ዜና ሆኖ እየወጣ ይገኛል።
በአገራችንም ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ሜሴንጀር አገልግሎት መስጠት ማቋረጣቸውን ለማረጋገጥ ተችሏል።
✅ @Adis_media✅
✅ @Adis_media✅
በሜታ ኩባንያ ስር የሚንቀሳቀሱት ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ሜሴንጀር በመላው ዓለም በድንገት መቋረጣቸውን የሚያመለክቱ መረጃዎች እየወጡ ነው።
እነዚህ የማህበራዊ ትስስር አይነቶች መቋረጣቸው በተለያዩ መገናኛ ብዙሀን ሰበር ዜና ሆኖ እየወጣ ይገኛል።
በአገራችንም ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ሜሴንጀር አገልግሎት መስጠት ማቋረጣቸውን ለማረጋገጥ ተችሏል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ተቋርጦ የነበረው የፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ሜሴንጀር አገልግሎት ተመልሷል።
በሜታ ኩባንያ ስር ከሚተዳደሩት የማህበራዊ ትስስር አይነቶች መካከል ትሪድ እና አንዳንድ ፕላትፎርሞች አሁንም አገልግሎት መስጠት አልጀመሩም።
የሜታ ኩባንያ አግልግሎቱ የተቋረጡበትን ምክንያት እስካሁን በይፋ የገለጸው ነገር ባይኖርም፤ በችግሩ ምክንያት የፕላትፎርሞቹ ተጠቃሚዎች ሎግኢን (login) ለማድረግ መቸገራቸው ተገልጿል።
✅ @Adis_media✅
✅ @Adis_media✅
በሜታ ኩባንያ ስር ከሚተዳደሩት የማህበራዊ ትስስር አይነቶች መካከል ትሪድ እና አንዳንድ ፕላትፎርሞች አሁንም አገልግሎት መስጠት አልጀመሩም።
የሜታ ኩባንያ አግልግሎቱ የተቋረጡበትን ምክንያት እስካሁን በይፋ የገለጸው ነገር ባይኖርም፤ በችግሩ ምክንያት የፕላትፎርሞቹ ተጠቃሚዎች ሎግኢን (login) ለማድረግ መቸገራቸው ተገልጿል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ትናንት ጉዳት ደርሶበት የተበጠሰው የባህር ዳር - ደብረታቦር - ንፋስ መውጫ - ጋሸና - አላማጣ ባለ 230 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር በከፍተኛ ርብርብ መጠገኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ።
በማስተላለፊያ መስመሮችና ማከፋፈያ ጣቢያዎች ኦፕሬሽን ዘርፍ የሰሜን ምዕራብ ሪጅን የኦፕሬሽንና ጥገና መምሪያ ዳይሬክተር አቶ ውበት አቤ እንዳሉት፥ ዛሬ ከማለዳ ጀምሮ በተከናወነው የጥገና ሥራ የተበጠሰውን መስመር መልሶ የማገናኘቱ ሥራ ማምሻውን ተጠናቋል።
የባህር ዳር ወልዲያ ኮምቦልቻ የኃይል ማስተላለፊያ ፕሮጀክትን በመገንባት ላይ የሚገኘው ታታ ሊሚትድ፣ ማሽነሪ ከማቅረብ ባለፈ ባለሙያዎቹ የጥገና ስራውን እንዲያግዙ ማድረጉን ተናግረዋል።
ጥገናውን ተከትሎ የክልሉ መዲና ባህርዳር፣ ጎንደር እና ሌሎች ከተሞች፤ እንዲሁም የትግራይ መዲና መቐለና ሌሎች ከተሞች ዳግም ኃይል ማግኘታቸውን ዳይሬክተሩ ገልፀዋል።
ወልዲያ፣ ኮምቦልቻና በአካባቢው ያሉ ከተሞች፤ እንዲሁም በኮምቦልቻ በኩል ኃይል ሲያገኙ የነበሩት የአፋር መዲና ሠመራ እና ሌሎች ከተሞችን ለማገናኘት ጥረቱ ቀጥሏል።
በጥገና ሥራው ላይ ለተሳተፉ የሪጅኑ ባለሙያዎችና ለታታ ሊሚትድ ምስጋና ማቅረባቸውን ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
✅ @Adis_media✅
✅ @Adis_media✅
በማስተላለፊያ መስመሮችና ማከፋፈያ ጣቢያዎች ኦፕሬሽን ዘርፍ የሰሜን ምዕራብ ሪጅን የኦፕሬሽንና ጥገና መምሪያ ዳይሬክተር አቶ ውበት አቤ እንዳሉት፥ ዛሬ ከማለዳ ጀምሮ በተከናወነው የጥገና ሥራ የተበጠሰውን መስመር መልሶ የማገናኘቱ ሥራ ማምሻውን ተጠናቋል።
የባህር ዳር ወልዲያ ኮምቦልቻ የኃይል ማስተላለፊያ ፕሮጀክትን በመገንባት ላይ የሚገኘው ታታ ሊሚትድ፣ ማሽነሪ ከማቅረብ ባለፈ ባለሙያዎቹ የጥገና ስራውን እንዲያግዙ ማድረጉን ተናግረዋል።
ጥገናውን ተከትሎ የክልሉ መዲና ባህርዳር፣ ጎንደር እና ሌሎች ከተሞች፤ እንዲሁም የትግራይ መዲና መቐለና ሌሎች ከተሞች ዳግም ኃይል ማግኘታቸውን ዳይሬክተሩ ገልፀዋል።
ወልዲያ፣ ኮምቦልቻና በአካባቢው ያሉ ከተሞች፤ እንዲሁም በኮምቦልቻ በኩል ኃይል ሲያገኙ የነበሩት የአፋር መዲና ሠመራ እና ሌሎች ከተሞችን ለማገናኘት ጥረቱ ቀጥሏል።
በጥገና ሥራው ላይ ለተሳተፉ የሪጅኑ ባለሙያዎችና ለታታ ሊሚትድ ምስጋና ማቅረባቸውን ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ህወሓት ትላንት ማምሻውን ባሰራጨው መግለጫ ፣ አንዳንድ የትግራይ ተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች እና ሌሎች ተመሳሳይ ኢላማ ያነገቡ አቻዎቻቸው “ህወሓት ለጦርነት እየተዘጋጀ ነው፤ ጦርነትም እየቀሰቀሰ ነው” የሚል ዘመቻ ከፍተዋል ሲል መዉቀሱን ዳጉ ጆርናል ከመግለጫው ተመልክቷል።
እነዚህ መግለጫዎችና መጣጥፎች ከእውነታው የራቁ እና ነጭ ውሸቶች ናቸውም ብሏል ህወሓት።
ዘመቻው በህወሓት ላይ ብቻ ሳይሆን በአመራሩና በትግራይ የጸጥታ ሃይሎች ላይም እየተካሄደ ነውም ብሏል። ከሰሞኑ ባይቶና ፓርቲ ፤ ህወሓት በሚቀሰቅሰዉ የትኛውም አይነት ጦርነት ራሱን ችሎ የሚዋጋዉ ነዉ ሲል መግለጹን ዳጉ ጆርናል መዘገቡ ይታወሳል።