የፕሪሚየር ሊጉ መሪ አርሰናል የሰሜን ለንደን ደርቢን አሸንፏል! ይህን ተከትሎ የአሁኑን ፎረስት ጨዋታ ጨምሮ ሁለት ቀሪ ጨዋታ ይዘን ትልቅ የቤት ስራ ይጠብቀናል!!
LET DO IT BY OURSELVES!💪
ድል ለሲትዝንስ!🩵
Share➯ @mancityaddis
Share➯ @mancityaddis
LET DO IT BY OURSELVES!💪
ድል ለሲትዝንስ!🩵
Share➯ @mancityaddis
Share➯ @mancityaddis
🏴 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 35 ኛ ሳምንት ጨዋታ
⏰እረፍት
ኖቲንግሃም ፎረስት 0-1 ማንሲቲ
⚽ ግቫርድዮል 32'
🏟 ሲቲ ግራውንድ
C'mon city
Share➯ @mancityaddis
Share➯ @mancityaddis
⏰እረፍት
ኖቲንግሃም ፎረስት 0-1 ማንሲቲ
⚽ ግቫርድዮል 32'
🏟 ሲቲ ግራውንድ
C'mon city
Share➯ @mancityaddis
Share➯ @mancityaddis
ካገኘናቸው ጥቂት ዕድሎች ወደ ጎል ቀይረን እረፍት 0-1 ባዶ ተጠናቋል! አሁንም ግን ጨዋታው ትኩረትን በጣም ይፈልጋል ኖቲንግሃም አንዴ መጥቶ አንድ የማያስቆጥሩበት ምንም ማረጋጋጫ የለም ለጎል የቀረቡ ዕድሎችንም አግኝተው ነበሩ፣ ተጨማሪ ጎሎች ያስፈልጋሉ በተቻለ መጠን ደግሞ ከዕረፍት መልስ በደንብ respond ማረግ ነው አለዚያ ግን ሰዓቱ በሄደ ቁጥር ነገሮች ጥሩ አይሆኑም!
ዮስኮ ድንቅ ጎል አስቆጥሯል!😍
በአምስት ጨዋታ ሶሰተኛው ጎሉ ነው!🔥🔥
Share➯ @mancityaddis
Share➯ @mancityaddis
ዮስኮ ድንቅ ጎል አስቆጥሯል!😍
በአምስት ጨዋታ ሶሰተኛው ጎሉ ነው!🔥🔥
Share➯ @mancityaddis
Share➯ @mancityaddis
ቅያሪ:
ኤደርሰን(ጉዳት) እና ዶኩ ተቀይረው ወጥተዋል!
ስቴፋን ኦረቴጋ እና ማቲዮ ኮቫቺች ተቀይረው ገብተዋል!
Share➯ @mancityaddis
Share➯ @mancityaddis
ኤደርሰን(ጉዳት) እና ዶኩ ተቀይረው ወጥተዋል!
ስቴፋን ኦረቴጋ እና ማቲዮ ኮቫቺች ተቀይረው ገብተዋል!
Share➯ @mancityaddis
Share➯ @mancityaddis
🏴 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 35 ኛ ሳምንት ጨዋታ
⏰ተጠናቀቀ
ኖቲንግሃም ፎረስት 0 - 2 ማንሲቲ
⚽ ግቫርድዮል 32'
⚽ ሀላንድ 71'
🏟 ሲቲ ግራውንድ
Share➯ @mancityaddis
Share➯ @mancityaddis
⏰ተጠናቀቀ
ኖቲንግሃም ፎረስት 0 - 2 ማንሲቲ
⚽ ግቫርድዮል 32'
⚽ ሀላንድ 71'
🏟 ሲቲ ግራውንድ
Share➯ @mancityaddis
Share➯ @mancityaddis