ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ
177K subscribers
1.55K photos
6 videos
1 file
4 links
ይህ ቻናል ሙሉ ለሙሉ የሚያተኩረው ስለምንወደው የማንችስተር ዮናይትድ ክለብ እና በአጠቃላይ ስለ እግርኳስ ነው::

በፔጃችን ምርትና አገልግሎቶቻችሁን አስተዋውቁ!

Owner - @Dagim_18
Download Telegram
በትላንቱ ጨዋታ የተገኙ ምስሎች 🥰 📸

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
🚨🇳🇱 የባየርኑ ኡሊ ሆኔሴ በማቲያስ ደ ሊት ላይ፡ “ተከላካዩ ሊለቅ ይችላል። ዴሊት ሆላንዳዊ ነው፣ በማንቸስተር ዩናይትድ ያለው አሰልጣኝ ሆላንዳዊ ነው…“ እሱ ቢቆይ ምንም ችግር የለብኝም”። በግሌ ሁፓሜካኖንን አልሸጥም”

[ 𝙵𝙰𝙱𝚁𝙸𝚉𝙸𝙾 𝚁𝙾𝙼𝙰𝙽𝙾 ]

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
⌯ በጣም ውድ የሆኑ U21 ተጫዋቾች ያሏቸው ክለቦች! ክለባችን 7 ደረጃ ላይ ይገኛል።

[Transfer Market]

THE FIUTURE IS BRIGHT 🔮💫

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
🗣 ኤሪክ ቴን ሃግ ስለ ማክቶሚናይ፡-

"በአንድ የውድድር ዘመን 10 ጎሎችን ካስቆጠርክ እና ለስኮትላንድ ጥሩ ውጤት ካገኘህ ፍላጎት ይኖረዋል። እሱን ማቆየት እንፈልጋለን፣ እሱ በቡድኑ ውስጥ በጣም አስፈላጊ ተጫዋች ነው።

ምን ማድረግ እንደሚችል ባለፈው ሲዝን አይተናል።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
ይሄን የቀድሞ የክለባችን የሌጀንዶች ማልያ ስትመለከቱ ቀድሞ ወደ አይምሮቹ የሚመጣው ተጨዋች ማነው ?


@man_united_ethiopian
@man_united_ethiopian
ማንቸስተር ዩናይትድ የሶፊያን አምራባትን የ20 ሚሊዮን ዩሮ የግዢ አማራጭ እንደማይከፍሉ ለፊዮረንቲና አሳውቀዋል።

🎖[Fabrizio Romano]

@man_united_Ethiopian
@man_united_ethiopian
ሌኒ ዮሮ ባለፉት 5 ቀናት ውስጥ...

* ማክሰኞ 👉 ስምምነቱ ተጠናቀቀ
* ረቡዕ 👉 የሕክምና ምርመራ አከናወነ
* ሐሙስ 👉 ይፋ ተደረገ
* አርብ 👉 ልምምድን አረገ
* ቅዳሜ 👉 የመጀመሪያው ጨዋታውን አከናወነ

ክለባችን ማሸነፍ በቻለበት ጨዋታ
45 ደቂቃ ተሰልፎ የተጫወተ ሲሆን በጨዋታው ላይም 7.0🌟 rate ተሰቶታል።


በክለባችን ቤት ነገሮች በዚህ ፍጥነት ሊጠናቀቁ እንደሚችሉ በጭራሽ የገመተ አልነበረም ነገር ግን በ INEOS ዘመን ገና ብዙ እናያለን 🙏

@man_united_ethiopian
@man_united_ethiopian
የጎል ቻናላችንን ይቀላቀሉ ቤተሰብ
👇👇

🔴@man_unitedvideo🔴
🔴@man_unitedvideo🔴
የብሩኖ ተተኪ መሆን የሚችል ተጨዋች በክለባችን ሳይገኝ በገበያው ላይ ጥሩ 10 ቁጥር ተጨዋች ሳይኖር ብሩኖ ይሂድ ይሸጥ ማለት የክለቤ ውድቀት ናልኝ በሞቴ እንደማለት ነው

ይሄንን አመት ቆይቶ የእሱ ተተኪ መሆን የሚችል ተጨዋቾችን ማፍራትና መፈለጉ ይሻላል😒

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ፒሰጂ ፕሮፖዛል መላካቸውን ይፋ ተደርጓል ግን ስንት እንዳቀረቡ የተገለፀ ነገር የለም

ተጫቹም መቀላቀል እንደሚፈልግ ሳንቲ አውና መዘገቡ ይታወሳል

foot mercato

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
🗣 ሊኔ ዮሮ: "ለደጋፊዎች ያስተላለፈው መልእክት? እዚህ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ለዚህ ክለብ ለመጫወት እና እናንተን በኦልድ ትራፎርድ እስካገናኝ መጠበቅ አልችልም።"

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ራስመስ እና ኤሪክሰን ተመልሰዋል!😍🇩🇰
@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian