ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ
149K subscribers
946 photos
4 videos
6 links
Owner - @Dagim_18
Download Telegram
አንድ የውድድር ዘመን ሳይፈጅበት እንኳ!

💪 በ ላንክሻየር ደርቢ የሊቨርፑልን ልብ ሰበረ
💪 የወልቭስን ተጨዋቾች አሸማቀቀ
💪 የዩናይትድ የወሩ ኮከብ ተጨዋች ተባለ
💪 የፕሪሚየር ሊጉ የወሩ ምርጥ ጎል አሸናፊ ሆነ
💪 ለመጀመሪያ ግዜ ለእንግሊዝ ተጠራ
💪 የመጀመሪያ የፕሪሚየር ሊግ ጎሉን አገባ
💪 የመጀመሪያ የ Fa cup ጎል አስቆጠረ
💪 ገና 19ነኛ አመቱን አከበረ

መልካም ልደት የልጅ ሲኒየሩ ኮቢ

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ሜሰን ማውንት ፣ ሶፊያን አምራባት እና ዊሊ ካምባዋላ በጉዳት ከነገው ጨዋታ ውጪ ሆነዋል !.... ይህም በዚህ ሲዝን በዩናይትድ ያጋጠመው ከ60ኛ በላይ የተጨዋቾች ጉዳት ወይም ህመም ነው !

ቫራን ፣ ማርቲኔዝ ፣ ኢቫንስ ፣ ሊንዶልፍ ፣ ካምባዋላ በጉዳት ከዩናይትድ ጋር የሌሉ ተከላካዮች ሲሆኑ ሃሪ ማጉየር ብቻ ነው የዩናይትድ ብቸኛ ከጉዳት የፀዳ የመሃል ተከላካይ ።

ይህንንም ተከትሎ ኤሪክ ቴን ሀግ በነገው ጨዋታ ላይ ሃሪ ማጉየርን ከካሴሚሮ ጋር በመሃል ተከላካይነት ሊያጣምሩት ይችላሉ !

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
የአርሰናሉ ሌጀንድ ኢያን ራይት 🗣️ ማንችስተር ዩናይትዶች፣ በአስተሳሰብና በችሎታ የዳበሩ 11 ተጨዋቾች ቢኖሯቸው፣ ብሩንኖ ይዘው ማንም አያቆማቸውም ነበር። ምክንያቱም ብሩኖ አሁን ባለው ዩናይትድ ውስጥ እየተበሳጨም እየተሳሳተም አሸናፊ ተጨዋች ነው፣ እሱ በሚያደርገው አንጻር ዩናይትድ ከቦታው ላይ አልተገኘለትም።

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ክለባችን ዛሬ 11 ሰአት ሲል ከበርንሌይ ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ ኢቲቪ መዝናኛ ያስተላልፋል!

👉 11105/H/45000

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ክለባችን በቀጣይ የውድድር ዘመን ከሜዳ ውጪ ይለብሰዋል ተብሎ የታሰበው ማሊያ!

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
አለቃ በትናትናው ዕለት ጋዜጣዊ መግለጫ በሚሰጡበት ሰአት የ The Sun፣ MEN እና The Mirror ጋዜጠኞችን ጥያቄ እንዳይጠይቁ አግደው ነበር!

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ጋላታሳራይ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ቪክቶር ሊንድሎፍን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው!

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ኤሪክ ቴንሃግ በውድድር አመቱ መጨረሻ ክለቡን ይለቃሉ።

[Nizaar kinesella]

@Man_United_Ethiopian @Man_United_Ethiopian
ማውንት ስታዲየም ደርሷል!

@Man_United_Ethiopian @Man_United_Ethiopian
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

ራሽፎርድ በቋሚ አሰላለፍ ውስጥ አይገኝም

@Man_United_Ethiopian
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ቦልት ስታዲየም ይገኛል!

@Man_United_Ethiopian @Man_United_Ethiopian
35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ 

11'

ማን ዩናይትድ 0 - 0 በርንሌይ

🏟  ኦልድትራፎርድ

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
   
            እረፍት

    ማንችስተር ዩናይትድ 0-0 በርንሌይ

@Man_United_Ethiopian @Man_United_Ethiopian
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿|| 35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
   
             ተጠናቀቀ

    ማንችስተር ዩናይትድ 1-1 በርንሌይ

@Man_United_Ethiopian
ዛሬ ምሽት አስቶን ቪላ ቸልሲን የሚያሸንፍ ከሆነ ማንችስተር ዩናይትድ የቀጣዩን አመት ሻምፒየንስ ሊግ እንደማይሳተፍ በይፋ ይረጋገጣል።

@Man_United_Ethiopian
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዚህ ሲዝን 100+ የጎል እድሎችን የፈጠረ የመጀመሪያው ተጫዋች ነው። 💯

@Man_United_Ethiopian
የተከለከልነው ፔናሊቲ

@Man_United_Ethiopian
አንቶኒ ዛሬ ያስቆጠረው ጎል በዚህ የውድድር ዘመን የመጀመሪያ ጎሉ ነው

@Man_United_Ethiopian
መልካም ልደት ሁዋን ማታ ❤️

@Man_United_Ethiopian
ማንቸስተር ዩናይትድ ሮናልድ አራውሆን ለማስፈረም ትልቅ ጥያቄ ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል።

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian