ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ
147K subscribers
923 photos
4 videos
6 links
Owner - @Dagim_18
Download Telegram
አሰላለፋችን በ ፎርሜሽን

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
36 ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ
⌚️10
ማን ዩናይትድ 0 = 1 ክርስታል ፓላስ
⌚️45+3

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 36 ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሀ
ግብር

ክርስታል ፓላስ 2 = 0 ማን ዩናይትድ
⚽️ ኦሊሴ
⚽️ ማቴታ
HT😢

ክርስታል ፓላስ 2 = 0 ማን ዩናይትድ
⚽️ ኦሊሴ
⚽️ ማቴታ

የመጀመርያው አጋማሽ እንዴት ነበር🤐
የተሻረብን ጎል ??


ዳኛ ዛሬም ?
እንደ ካሳሜሮ ገና በ 12 ደቂቃ ቲቪያችንን ዘግተን ለጥጥጥ ብንል ይሄና ምሽታችን አይበላሽም ነበር ....

ወይ ማንችስተር 😭
የመጀመርያው አጋማሽ ቁጥራዊ መረጃዋች🤐
ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክሪስታል ፓላስስስስስስስስ ሚሼል አስቆጠረረረረረ

ክሪስታል ፓላስ 3-0 ማንችስተር ዩናይትድ
ጎልልልልልልልልልል ፖላስስስስስስስስስ ኦሊሴሴሴሴሴሴ😭

ክሪስታል ፓላስ 4-0 ማንችስተር ዩናይትድ
            ተጠናቀቀ

🇬🇧 የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ 35 ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር !

ክሪስቲል ፓላስ 4-0 ማንችስተር ዩናይትድ
13' ኦሊሴ
40' ማቴታ
58' ሚሼል
67' ኦሊሴ
በጉዳት የታመሰው ማንችስተር ዩናይትድ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በክሪስታል ፓላስ 4ጎሎችን አስተናግዶ በአሳፋሪ ሁኔታ ተሸንፏል!🫣

የጎል ሙከራ

ፓላስ 18
ማን ዩናይትድ 7

FT | ክሪስቲያል ፓላስ 4-0 ማንችስተር ዩናይትድ
ኦሊሴ 13'
ማቴታ 40'
⚽️ ሚሼል 58'
⚽️ አሊሴ 66'

@Man_United_Ethiopian
🗣 | ኤሪክ ቴን ሃግ: ''[ለደጋፊዎች]
በጣም አመስጋኝ ነቀርኩ። እነሱ ደግፈውናል።
ችግሮችም እንዳሉብን ያያሉ አንድ ላይ መሆን
አለብን።ደጋፊዎች ትልቅ እና ትልቅ ድጋፍ ሰጡን"

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
🗣ጂሚ ካራገር''
ካስሚሮ ልምምድ ላይ ያለ ነበር ሚመስለው .

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ማይክል ኦውን🗣️: "ኤሪክ ቴን ሃግ ማንችስተር ዩናይትድን ለማሰልጠን ትክክለኛው ሰው አይደለም ቀጣይ የውድድር ዘመን ዩናይትድን ለማሰልጠን አይችልም"።

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ከጃንዋሪ 1 ቀን 2024 ጀምሮ አብዛኛዎቹ
የፕሪሚየር ሊግ ኳሶች የተሞከረባቸው ክለቦች መካከል ማን ዩናይትድ ቀዳሚ ነው።

ማን ዩናይትድ 317
ዌስትሃም 308
ሼፍ ዩናይትድ 297
ሉቶን 290
በርንሌይ 281

@Man_United_Ethiopian
በማይክል ኦሊሴ ላይ ሊኖር የሚችለውን ስምምነት በተመለከተ ተጨባጭ ንግግሮች በሚቀጥሉት ሳምንታት ውስጥ ይካሄዳሉ ተብሎ ይጠበቃል።

[FabrizioRomano, United Stand YT]

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ማንቸስተር ዩናይትድ ውጤታማ መሆን ከፈለገ የወደፊት እጣ ፈንታችንን መገንባት ያለብን እነዚህ ተጫዋቾች ለይ ነው።🤝


@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
🚨| ዣን ክሌር ቶዲቦ አሁንም በ ማን ዩናይትድ ዝርዝር ውስጥ ከፍተኛ ቦታ የሚሰጠው ተጨዋች ነው። ወደ £40 ሚሊዮን የሚጠጋ የዝዉዉር ሒሳብ ሲሆን ዩናይትዶች ተጫዋቹን የሚፈልገውን ነገር ከፍለው ከስምምነት መድረስ ይፈልጋሉ።

[FabrizioRomano,United Stand YT]

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
አንቶኒ ከ ዩናይትድ ሊታገድ ይችላል።

በቡድኑ ስብሰባ ወቅት ቴን ሃግ ንግግር እያደረገ አንቶኒ ቴን ሃግን መላጣ እንቁላል ቅርጽ ራስ ብሎ ይናገራል፣ ይህ ሹክሹክታ ስድብም ቴን ሃግ ጋር ደርሷል፣ አሁን ሙሉ የቡድኑ አመራሮች የሰሙ ሲሆን፣ ይህ ሙሉ ለሙሉ ከተረጋገጠ አንቶኒ እንደ ሳንቾ ሁሉ ከቡድኑ ይታገዳል።

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian