ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ
138K subscribers
576 photos
3 videos
7 links
Owner - @Dagim_18
Download Telegram
ማውንት ስታዲየም ደርሷል!

@Man_United_Ethiopian @Man_United_Ethiopian
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

ራሽፎርድ በቋሚ አሰላለፍ ውስጥ አይገኝም

@Man_United_Ethiopian
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ቦልት ስታዲየም ይገኛል!

@Man_United_Ethiopian @Man_United_Ethiopian
35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ 

11'

ማን ዩናይትድ 0 - 0 በርንሌይ

🏟  ኦልድትራፎርድ

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
   
            እረፍት

    ማንችስተር ዩናይትድ 0-0 በርንሌይ

@Man_United_Ethiopian @Man_United_Ethiopian
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿|| 35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
   
             ተጠናቀቀ

    ማንችስተር ዩናይትድ 1-1 በርንሌይ

@Man_United_Ethiopian
ዛሬ ምሽት አስቶን ቪላ ቸልሲን የሚያሸንፍ ከሆነ ማንችስተር ዩናይትድ የቀጣዩን አመት ሻምፒየንስ ሊግ እንደማይሳተፍ በይፋ ይረጋገጣል።

@Man_United_Ethiopian
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዚህ ሲዝን 100+ የጎል እድሎችን የፈጠረ የመጀመሪያው ተጫዋች ነው። 💯

@Man_United_Ethiopian
የተከለከልነው ፔናሊቲ

@Man_United_Ethiopian
አንቶኒ ዛሬ ያስቆጠረው ጎል በዚህ የውድድር ዘመን የመጀመሪያ ጎሉ ነው

@Man_United_Ethiopian
መልካም ልደት ሁዋን ማታ ❤️

@Man_United_Ethiopian
ማንቸስተር ዩናይትድ ሮናልድ አራውሆን ለማስፈረም ትልቅ ጥያቄ ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል።

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ክለባችን በዚህ ወራት ያደረጋቸው ጨዋታዎች

@Man_United_Ethiopian
ቦርሲያ ዶርትመንድ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ጄደን ሳንቾን ለማስፈረም ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ውይይት ያደርጋሉ

@Man_United_Ethiopian
ራትክሊፍ የብዙ ኮኮቦች ወኪል ከሆነው ሆርጌ ሜንዴዝ ጋር ተወያይቷል

Mirror

@Man_United_Ethiopian
📊 | ማንቸስተር ዩናይትድ ባለፉት 9 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች፡-

🔻2 አሸነፈ
🔻4 አቻ ወጣ
🔻3 ሽንፈት
🔻17 ጎሎች ተቆጠሩበት

@Man_United_Ethiopian
ክሪስታል ፓላስ ማርክ ጉሂ በዚህ ክረምት ሊለቅ ይችላል የሚል ስጋት ያላቸው ሲሆን ማንቸስተር ዩናይትድ እና አርሰናል የተጨዋቹ ፈላጊ ክለቦች ናቸው።

ዋጋው ከ 55 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ እንደሚሆን ተገምቷል

@Man_United_Ethiopian
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ!

@Man_United_Ethiopian
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በመጪው ክረምት ዝውውር መስኮት አብዛኛውን ተጨዋች ለመሸጥ ተዘጋጅተዋል ከነዛም ምክክር ራሽፎርድ ይጠቀሳል!

ሆይሉንድ፣ጋርናቾ እና ማዬኖ አይሸጡም


@Man_United_Ethiopian