ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
124 subscribers
6 photos
5 videos
3 files
7 links
▮►ስለ ማንችስተር ዩናይትድ

❶ዝውውሮች
⓶ቪድዮዎች
❸ውጤቶች
⓸የጨዋታ ፕሮግራሞች
❺እንዲሁም ትንታኔዎችን ባአንድ
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔴አርሰናል 0⃣ - 1⃣ ዩናይትድ⚫️
ሳንቼዝ '31⚽️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔴አርሰናል 0⃣ - 2⃣ ዩናይትድ⚫️
ሊንጋርድ '33⚽️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔴አርሰናል 1⃣ - 3⃣ ዩናይትድ⚫️
ማርሻል '83⚽️
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የማታውን ጫወታ ላላያችሁ ሙሉ ሀይላይት

@mensur_abdulkeni
#share
Forwarded from Porno Gif 🔞
የሀበሻ ሴክስ ቪዲዮ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEh64nVMTIPrIy15OA
​​ቀጣይ ጨዋታ

24ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

♥️ ማንችስተር ዩናይትድ 🆚 በርንሌይ⚪️

🀄️ን= ማክሰኞ 21|05|2011

⌚️ሰዓት= ምሽት 5፡00

በኦልድትራፎርድ
🍭 የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ

⚽️ ማንችስተር ዩናይትድ 🆚 በርንሌይ
🗓 ዛሬ 5:00 ሰዐት
🏟 ኦልትራፎርድ
🏆 ፕሪሚየር ሊግ

👉 ማንችስተር ዩናይትድ ባለፈው አርብ 8ኛ ተከታታይ ድሉን ነበረ በ ኤምሬትስ ኤፍ ኤ ካፕ አርሰናልን አሸንፎ የተጎናጸፈው። በርንሌዮች የ ማንችስተርን የ ማሸነፍ ግስጋሴ እንደሚያቆሙት ተስፋ በማድረግ ነው ማስችስተር የገቡት።

🔘 ሰዐት - 5:00
🔘 ሜዳ - ኦልድትራፎርድ
🔘 ዳኛ - ጆናታን ሞስ
🔘 ያለፈው ዙር ጨዋታ - በርንሌይ 0 - 2 ማንችስተር ዩናይትድ

✔️ የ በርንሌይ የቡድን ዜናዋች ፣ አስተያየቶች ፣ ተጠባቂ አሰላለፍ ፣ ቀጣይ ጨዋታ እና ቁጥሮች

🔘 ደረጃ ሰንጠረጅ - 16ኛ
🔘 የ ቅርብ ጊዜ አቋም - LDWWW
🔘 ከፍተኛ ጎል አግቢ - አሽሊ ባርንስ [4 goal]
🔘 ከፍተኛ ጎል የሆኑ ኳሶችን ያቀበሉ - ጆሀንበርግ ጉድ ሙንድሰን / አሽሊ ዌስት ውድ [4 assist]
🔘 ትኩረት - ዋይት ማክኔል
🔘 ያለፈው ውጤት - ማንችስተር ሲቲ 5-0 በርንሌይ

👉 ሮቢ ብራዲ ከ ቅጣት ተመልሶ ማን ሲቲ ከ በርንሌይ ባደረጉት የ ኤፍ ኤ ካፕ ጨዋታ ላይ ቢሰለፍም ተጎድቶ በእረፍት ተቀይሮ ለመውጣት ተገዷል መሰለፍ አለመሰለፉ አጠራጣሪ ነው።

👉 ሌላው መሰለፍ አለመሰለፉ ገና የሚታየው ፊል ባርስሌይ ነው።

👉 ጆሀንበርግ ጉድ ሙንድሰን በበኩሉ ወደ ትሬይኒንግ ተመልሷል።

👉 የጉልበት ጉዳት ያጋጠመው እና ከ 2 ሳምንት በኋላ ወደ ሜዳ ይመለሳል ተብሎ የሚታሰበው አሮን ሌነን በበርንሌዮች በኩል የማይሰለፍ ሌላው ተጫዋች ነው።

👉 እንዲሁም ማት ሎውተን በ እግር ጣት ስብራት ቀጣይ ሳምንት ወደ ሜዳ የሚመለስ ተጫዋች ነው በዚህም የዛሬው ጨዋታ ያልፈዋል።

👉 ሌላው የረጅም ጊዜ ጉዳት ያስተናገደው ጆናታን ዋተርስ ነው እስከ ሁለት ወር ባለው ጊዜም ወደ ሜዳ አይመለስም።

👉 ተጠባቂ አሰላለፍ (4-4-2)
ሄተን; ባርስሌይ , ታርኮውስኪ , ሚ , ታይለር , ሄንድሪክ , ዌስትውድ , ኮርክ , ማክ ኔይል , ውድ ,ባርንስ

👉 ቀጣይ ጨዋታ
ከ ሳውዝሀምፕተን [H]

✔️ የ ማንችስተር ዩናይትድ የቡድን ዜናዋች ፣ አስተያየቶች ፣ ተጠባቂ አሰላለፍ ፣ ቀጣይ ጨዋታ እና ቁጥሮች

👉 ዴቪድ ዴሂያ ወደ ሜዳ ይመለሳል።

👉 ክሪስ ሰሞሊንግ ለጨዋታው ዝግጁ ሆኑዋል ምን አልባትም በ ኦሌ ጉናር ሶልሻየር ስር የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።

👉 ማሩዋን ፌላኒ ካጋጠመው ጉዳት አገግሞ ከሁለት ሳምንት በኋላ ወደ ሜዳ ይመለሳል ተብሎ ይታሰባል የዛሬው ጨዋታ ግን የሚያልፈው ይሆናል።

👉 ማርኮስ ሮሆ በበኩሉ ላልታወቀ ጊዜ ከሜዳ ይርቃል።

👉 እንደተለመደው ኦሌ ጉናር ሶልሻየር ከተቀጠሩ ባደረጉት ስምንት ጨዋታ ውስጥ በ ስድስቱ ጨዋታ ላይ መሀል ሜዳ ላይ አንደር ሄሬራ ፣ ኒማኒያ ማቲች እና ፓል ፓግባን እንዳሰለፉት ዛሬም መሀል ሜዳ ላይ እንደሚሰለፉ ይጠበቃል።

👉 ባለፈው ኤፍ ኤ ካፕ ጨዋታ ላይ ከ ቀኝ ክንፍ በመነሳት ሮሜሉ ሉካኩ ሁለት ኳሶችን አመቻችቶ ቢያቀብልም እንዲሁም አሌክሲስ ሳንቼዝ ጎል ቢያስቆጥርም የ ፊት መስመሩን ግን እንደተለመደው ሊንጋርድ ፣ ራሽፎርድ እና ማርሲያል ይመሩታል ተብሎ ይጠበቃል።

👉 ተጠባቂ አሰላለፍ (4-3-3)
ዴ ሂያ ; ያንግ , ቤይሊ , ሊንደሎፍ , ሻው , ሄሬራ , ማቲች , ፓግባ , ሊንጋርድ , ራሽፎርድ , ማርሺያል

👉 ቀጣይ ጨዋታ
ከ ሌስተር ሲቲ [A]

✔️ ተጠባቂ የ እርስ በ እርስ ፉክክር

👉 ራሽፎርድ ከ ጄምስ ታርኮውስኪ
👉 ሄሬራ ከ አሽሊ ዌስትውድ
👉 ሊንደሎፍ ከ ክሪስ ውድ

✔️ እውነታዋች

👉 ዩናይትዶች ባለፉት 8 ጨዋታዋች ከ በርንሌይ ጋር ባደረጉት አምስቱን ሲያሸንፉ በ ሶስቱ እኩል ወጠዋል በ ስድስቱ ክሊን ሺት አግኝተዋል።

👉 በርንሌዮች ከ ዩናይትድ ጋር ከሜዳቸው ውጭ ባደረጉት ባለፉት 19 ጨዋታዎች በ ሁሉም ውድድር ባንዱም አላሸነፉም በ ሰባቱ እኩል ሲዎጡ በ አስራ ሁለቱ ተሸንፈዋል።

👉 ዩናይትዶች ከ ሁሉም የ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች የበለጠ በ ማክሰኞ የሚደረጉ ጨዋታዎችን የማሸነፍ ብቃት አለው 62.5% የማሸነፍ ብቃት። ማክሰኞ ካደረጋቸው 48 ጨዋታዎች ውስጥ 30ውን በድል ተወጧል።

👉 ማክሰኞ ብቸኛው ቀን ነው ለ አሰልጣኝ ሲን ዳይች በ ፕሪሚየር ሊጉ ተሸንፎበት የ ማያቅ ቀን ካደረጋቸው ጨዋታዎች በ ሶስቱ ሲያሸንፍ በ ሁለቱ እኩል ተለያይቷል።

ድል ለክለባችን ❤️❤️❤️

👉 @mensur_abdulkeni ቅድመ ዳሰሳውን አዘጋጅቼ አቀረብኩላችሁ አስተያየታችሁን እባካችሁ አድርሱኝ የተሻለ ነገር ይዜ እንድቀርብ። ቻናላችን @Man_united_ethiopia እንደተለመደው ጨዋታውን በ አማረ አቀራረብ ያስተላልፋል።
🇬🇧 #English_Premier_League 🇬🇧

📱 #Live_Updates

⌚️5:00

Man Utd 🆚 Burnley

🏟Old Trafford

Newcastle 🆚 Man City

🏟 St. James's Park
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

4'ደቂቃ

🔴አርሰናል 0 ለ 0 ካርዲፍ🔵
ማንችስተር ዩናይትድ ከ በርንሌይ የሚያደርጉትን ጨዋታ ሙሉ 90 ደቂቃ መከታተል ከፈለጋችሁ ሊንኩን በመጫን ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEbMcs-xDZFF_AwtBA
የሁለቱም ቡድኖች ተጫዎቾች ወደ ሜዳ ገብተዋል የህሊና ፀሎት ሊያደርጉ ነዉ።
የዛሬው የተረጋገጠ አሰላለፍ
❇️አብሮን የሚያመሽ 👋
ሰታዲየሙ በህሊና ፀሎት ምክንያት በዝምታ ተዉጧል።
ጨዋታዉ በዩናይትድ ተጫዋቾች ተጀምሯል
2' ሁለቱም ቡድኖች ኳሱን ለመቆጣጠር እየሞከሩ ነዉ።
4' ፖግባ አስደናቂ ኳስ ለራሽፎርድ ስቶት ነበር ራሽፎርድ ሲመታዉ ተደርበዉ አወጡበት።
8' ማይታመን ኳስ ሉካኩ ለራሽፎርድ ሚገርም ኳስ ሰቶት ነበር ራሽፎርድ በረኛ ጋር ፊት ለፊት ተገናኝቶ ሳተዉ ወደ ዉጭ ወጣበት ለመሳት ሚከብድ ኳስ
15' ራሽፎርድ ዛሬ ጥሩ ላይ አይደለም ኳሶችን እያበላሸ ነዉ።