MAN CITY XTRA
32.6K subscribers
36.8K photos
359 videos
5 files
1.1K links
ALL ABOUT MANCHESTER CITY F.C 🙌

➮ የዝውውር ዜና
➮ ቁጥራዊ መረጃዎች
➮ የሲቲን ጨዋታዎች በቀጥታ
🏆1× ሻምፒዮንስ ሊግ
🏆10× ፕሪሚየር ሊግ
🏆1× የአለም የክለቦች ዋንጫ

📍This Is Our City 💙

CITYZENS 1894 | SHAŔK TEAM! 🦈
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @John_Thirty

2016 ዓ.ም
★𝗝𝗼𝗶𝗻 𝘂𝘀 👇
Download Telegram
Yaya 2013\14 season was different 🤯🤯

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!
በሚያዝያ ወር ያደረግናቸው ጨዋታዎች:-

🎽8 ጨዋታ ተጫወትን
6 ጨዋታዎች አሸነፍን
🤝2 ጨዋታዎች አቻ
ምንም ጨዋታ አልተሸነፍንም
⚽️ 24 ጎል አስቆጠርን
🥅 8 ጎል ተቆጠረብን

ከ10 ሬት አርጉት👇👇👇

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!
Live Score የሳምንቱን ምርጥ 11 ይፋ ሲያደርግ ከክለባችን ማንችስተር ሲቲ ወከርግቫርዲዮልሮድሪ መካተት ችለዋል።

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!
premierleague Pep Guardiola is one of one

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!
የአለን ሺረር የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ ምርጥ 11 ሲያወጣ ከኛ ዮስኮ ቫርዲዮኦልን እና ኬቭን ደብሮይነን ከካቷዋል።

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!
One football  ማንቸስተር ሲቲ በእንግሊዝ ታሪክ አራት ተከታታይ ዋንጫዎችን በማንሳት የመጀመሪያው ክለብ ሊሆን ይችላል።
እናሳካው ይሁን ሀሳባቹን አጋሩን

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!
Official: የክለባችን የሚያዚያ ወር ምርጥ ተጨዋች እጩዎች:-

ኬቨን ዴብሮይን
ጆስኮ ግቫርዲዮል
ፊል ፎደን

ማን ይገባዋል?

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!
ፔፕ ጋርዲዮላ በ300 ጨዋታ ያለው ሪከርድ

221 አሸነፉ
⚽️741 ጎል አስቆጠረ
🥅247 ጎል ተቆጠረበት
🏆704 ነጥብ

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!
አመቱን ሙሉ ያልተጫወተው KDB በአውሮፓ አምስት ሊጎች በአሲስት ብዛት 3ተኛ ነው።

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!
🤖🔺 ኤርሊንግ ሀላንድ፡-

"ዝግጁ ነኝ፣ ትንሽ ችግሮች አጋጥመውኝ ነበር እናም መመለስ ፈልጌ ነበር እና አሁን ተመልሻለሁ እናም ጥሩ ስሜት ይሰማኛል፣ ለቀጣዮቹ አምስት የፍፃሜ ጨዋታዎች ዝግጁ ነኝ።"

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!
ይህንን የኬቨን ደስታ አገላለፅ በየትኛው ጨዋታ እና መቼ እንደሆነ የሚያስታውስ 🤌


Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!
ኤርሊንግ ሀላንድ ለመጨረሻ ጊዜ ወልቭስን በኢትሀድ ሲገጥም ሀትሪክ መስራት ችሎ ነበር !!

ቀጣይ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ከወልቭስ👀

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!
#OTD በ2012 ክለባችን ማንችስተር ሲቲ የከተማ ተቀናቃኙን ማንችስተር ዩናይትድ በቪንሴንት ኮምፓኒ ብቸኛ ጎል ማሸነፍ ቻልን🥶⚔️

ለዋንጫ ፉክክሩ ቁልፍ ጨዋታ ነበር!😮‍💨

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!
በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ ብዙ አሲስት ያደረጉ ተጫዋቾች:-

🥇 ሪያን ጊግስ 164 አሲስት በ632 ጨዋታ

🥈ሴስክ ፋብሪጋስ 111 አሲስት በ350 ጨዋታ

🥉 ኬቨን ዴብሮይን 110 አሲስት በ256 ጨዋታ 👑

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!
ማንችስተር ሲቲን ከተቀላቀለ በኋላ 91 ጨዋታዎች ተጨውቷል ሲቲን ከተቀላቀለ በኋላ እንደ ማኑኤል ኦባፌሚ አካንጂ ብዙ ጨዋታ የተጨዋተ የማንሲቲ ተከላካይ የለም።

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!
ኤርሊንግ ሀላንድ በ Clash of Clans game ላይ ተቀላቅሎ በጨዋታው ውስጥ ተካቷል! 🇳🇴😁

(Source: ClashofClans)

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!
በዚህ የውድድር አመት ብዙ አሲስት ያደረጉ የፕሪምየር ሊግ ተጨዋቾች

kevin on his spot 😎

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!