SETOTAW Consultancy Service ((Research (የሪሰርች ;ጥናታዊ ፅሁፍ; የቴሲስ ) and Engineering Projects consultancy))
292 subscribers
780 photos
9 videos
101 files
377 links
#ጥናታዊ ፅሁፍ -ማማከር (Bio & Eco-stat ®SPSS,STATA, R, EVIEWS, Python, Areana, MATLAB...-GIS )
#ለተማሪ
#ለድርጅት
#ለመንግስት
#የቢዝነስ ፕላን -feasibility Study
፨የፕሮጀክት ስራ ፤
#የኮንስትራክሽን ስራ እና ማማከር
የ Software አቅርቦት
የፊልምና የትያትር ስክርፕት ዝግጅት
@ህጋዊ #የሙያ ፍቃድ ያለው!
Call#0970461746
Download Telegram
#TOP 7 Statistical Data analysis SOFTWARE rated by 2022

🆔(time series አያካትትም)

1st SAS (Statistical Analysis Software) ...

#2nd MATLAB (The Mathworks) ...

3rd SPSS (IBM) ...

4th R (R Foundation for Statistical Computing) ...

#5th Microsoft Excel. ...


GraphPad Prism. ...

Minitab
በነገራችን ላይ #SAS ጥሩ የሚባል software ሲሆን በአብዛኛው በኛ ሀገር አይታወቅም
1 Migration patern withn distinations
2. Socilogical patern
3.Anthropological patern
4. Agro ecological
4. Clinical traial... i e Survival analysis
5. Experimental study for chemical analysis but (DESIGN OF EXPERT SOFT) አለ
#ፕላጃሪዝም #Plajarism


#ፕላጃሪዝም በብዙ ስነጽሑፎች ላይ፤ በብዙ የሾው (Show) ዝግጅቶች ላይ፣ በብዙ ስብከቶች ላይ ጭምር ይታያል። ከሰዎች የምንማር፤ እውቀትን የምንካፈል እንደመሆናችን ከሰዎች እንማራለን ሁሌም ከሰዎች የምንወስደው ነገር ይኖረናል። ፕላጃሪዝም የሚለውን ቃል እንፍታው እስቲ።

#በዓለም እሸቱ (ረዳት ፕሮፌሰር) የተጻፈው፣ "መሰረታዊ የምርምርና የዘገባ አጻጻፍ" የሚል ርዕስ የተሰጠው መጽሐፍ ስለ ፕላጃሪዝም እንዲህ ይላል። ... " ፕላጃሪዝም ማለት የሌላውን ሰው ሐሳብ ወይም አገላለጽ ምንጩን ሳይጠቅሱ እንዳለ ወስዶ በራስ ስራ ውስጥ አስገብቶ መጠቀም ማለት ነው።
...."ፕላጃሪዝም የሌላውን ሰው የአህምሮ ውጤት ምንጩን ሳይጠቅሱ ገልብጦ የራስ አስመስሎ የማቅረብ ነገር ስላለበት ነው ከመስረቅ ወይም ከማጭበርበር የሚያንስ አይደለም መባሉ፤ እንዲያውም ካለማወላወል ፕላጃሪዝም ሌብነት ነው ባቢል ትክክል ነው።"
ደረጀ በላይነህ "ኂሳዊ ዳሰሳ" ገጽ 181)

🕎ከሰዎች የተማርነውን ቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ ከወሰድን ወይም ያነበብነውንና ያየነውን በቀጥታ ሙሉ ለሙሉ ከወሰድን ወይም በተዘዋዋሪ ከወሰድን ምንጩን መጥቀስ አግባብ ነው። የሰውን ሐሳብ ወዶ ሰውየውን አለመቀበል ወይም በአግባቡ አለመጥቀስ አግባብነት የሌለው ነው።
🆔ይህ ነገር ACADAMIC አካባቢ ይታያል። research እንደገና ሲሰሩ research ቅድሚያ ለሰራው ሰው ሙሉ እውቅና የማይሰጡ እንደውም አንዳንዶቹ ጭራሹን የሰውን research እንደ ራሳቸው አድርገው በቅንብር ደረጃ የሚሰሩ ያጋጥማሉ። (ዘሪሁን ግርማ,2021)

በየመድረኩ ከሌላ ሰው የሰሙትን ስብከት የራሳቸው አስመስለው ቀድሞ የተማሩበትን ምንጭ ሳይጠቅሱ የሚሰብኩ፣ እንዲሁም ጽሑፎችን ወስደው በሙሉም ሆነ በጥቂት ወስደው ምንጭ የማይጠቅሱ በመጀመሪያ ደረጃ ትክክለኛውን አኪያሄድ ስተውታል፣ ሁለተኛው የሰው ሐሳብ ላይ ሲያተኩሩ እነርሱ ማፍለቅ የሚችሉትን የሐሳብ አቅም ይገሉታል፣ ሶስተኛ በቤተክርስቲያን የሐሳብ፣ የትምህርት እና የራዕይ ስርቆት መስፋፋት ደግሞ ሰው ሁሉ ውስጥ ያለውን ሙሉ አቅም እንዳንጠቀም ያደርገኛል።

ጸሐፊ የሆነ ሰው እሱ መጻፍ እንዳለበት በአቅሙ እንደ ራሱ ይጻፍ ራሱን ማሳደግ ባለበት እያሳደገ ያንን ያድርግ። እንደ አስፈላጊነቱ ከሰዎች ያገኘውን ሐሳብ ሆነ ንግግር (አባባል) ስም ይጥቀስ፣ ከመጽሐፍ ያገኘውን የመጽሐፉን ምንጭ ይጥቀስ። ይህ አግባብነት ያለው ጨዋነትና ለሚናገረው ንግግር ደግሞ ተአማኒነትን ይጨምርለታል። ማንም ሰው እንደ ራሱ እንጂ እንደ ማንም ሰው እንዲጽፍ ሆነ እንዲሰብክ አልተጠራም። የፕላጃሪዝም ሐሳብ ሰፊና ዘርፈ ብዙ ነው።
ይህንን ለመካላከል፦
1.paraphrasing:ቀጥታ ከመውሰድ
በራስ ማጠቃለል
2.citation:- "በጥቅስ" ማስቀመጥ be like (WHO:2014,p341)
ናቸው። https://t.me/mamaker
odds ratio OR(በbinary regression)

The magnitude of the #odds ratio is called the “strength of the association.”
The further away an odds ratio is from 1.0, the more likely it is that the relationship between the exposure and the disease is causal. For example, an #odds ratio of 1.2 is above 1.0, but is not a strong association.
የአክሽን ሪሰርች እና የኬዝ ስተዲ ልዩነቶች
=====================
አክሽን ሪሰርች (Action research) የምንለው አንድን አፋጣኝ እና አንገብጋቢ ችግርን ለመፍታት ወይንም መፍትሄ ለመስጠት የምሰራው የምርምር ስራ አይነት ነው። ለምሳሌ በትምህርት ቤት ውስጥ የተማሪዎች ባህርይ ሲለወጥ ለምን እንደተለወጠ፣ ምክንያቱ፣ ያስከተለው ችግር፣ እንዲሁም መፍትሄውን ለማመላከትና በመፍትሄው መሰረት እርምጃ ለመውሰድ እንጠቀምበታለን። አክሽን ሪሰርች በአብዛኛው ትኩረቱ ለችግሩ አፋጣኝ መፍትሄ መስጠት ላይ ብቻ ነው። በሌላ በኩል ደግሞ ኬዝ ስተዲ (Case study) የምንለው አንድን ችግር በበቂ ሁኔታ ለመረዳት፣ ረጅም ግዜ ወስደን፣ ችግሩን በጥልቀት በመመርመር የምንሰራው የምርምር ስራ አይነት ነው። ብዙ ጊዜ ለችግሮች መፍትሄ መስጠት ላይ አያተኩርም። ችግሮቹን ግን በበቂ ሁኔታ እንድንረዳ ያደርገናል። ከታች ያለው ምስል ላይ በዝርዝር የተቀመጠውን እንድታዩት ጋበዝን!!!https://t.me/mamaker
የልዩነት ትንተና (ANOVA) source from Investopedia,2022
⚛️Analysis of variance (ANOVA) is an analysis tool used in statistics that splits an observed aggregate variability found inside a data set into two parts: systematic factors and random factors. 🧲The systematic factors have a statistical influence on the given data set, while the random factors do not. Analysts use the ANOVA test to determine the influence that independent variables have on the dependent variable in a regression study.
⚛️One-Way ANOVA Versus Two-Way ANOVA

There are two main types of ANOVA: 🧲one-way (or unidirectional) and two-way. There also variations of ANOVA. 📯For example, MANOVA (multivariate ANOVA) differs from ANOVA as the former tests for multiple dependent variables simultaneously while the latter assesses only one dependent variable at a time. One-way or two-way refers to the number of independent variables in your analysis of variance test. A one-way ANOVA evaluates the impact of a sole factor on a sole response variable. It determines whether all the samples are the same. The one-way ANOVA is used to determine whether there are any statistically significant differences between the means of three or more independent (unrelated) groups.

🚧A two-way ANOVA is an extension of the one-way ANOVA. With a one-way, you have one independent variable affecting a dependent variable. 🖼With a two-way ANOVA, there are two independents. For example, a two-way ANOVA allows a company to compare worker productivity based on two independent variables, such as salary and skill set. It is utilized to observe the interaction between the two factors and tests the effect of two factors at the same time.