THE #CHAPTER OF RESEARCH
የጥናት ርዕስ (research title)በሚመርጡበት ጊዜ የትኞቹን ነገሮች ግምት ውስጥ ማስገባት አለብዎት?
የጥናት ርዕሰ ጉዳይ ምርጫ የእያንዳንዱ ምርምር #GAP አስፈላጊነትን ከግምት በማስገባት ነው.
የጥናት ርዕስ አንድ ተመራማሪ በጥናቱ ውስጥ ለሚያደርጉት ጥረትና ተተኳሪነት (Concentration's ) ሁሉ መሰረት ይሆናል። የጥናት ርዕስን በሚመርጡበት ጊዜ ሃሳቦችዎን ለማቀላጠፍ እና ሊተዳደር የሚችል እና አስደሳች የምርምር ርዕስ ለመቅረጽ የሚረዱዎት በርካታ ጉዳዮች አሉ።

Please share it!
Measuring #Utilizations of counseling
Psychiatric epidemiologic studies often include two or more sets of questions regarding service utilization, but the agreement across these different questions and the factors associated with their endorsement have not been examined.
The objectives of were to describe the agreement of different sets of mental health service utilization questions that were included in the American Indian Service Utilization Psychiatric Epidemiology Risk and Protective Factors Project (AI-SUPERPFP) #standard, and compare the results to similar questions included in the baseline National Comorbidity Survey (NCS).
Methods: Responses to service utilization questions by xxxi AI-SUPERPFP and xx NCS participants were examined by calculating estimates of service use:
#and agreement (kappa) across the different sets of questions. Logistic regression models were developed to identify factors associated with endorsement of specific sets of questions.
Results: In both studies, estimates of mental health service utilization varied across the different sets of questions. Agreement across the different question sets was minvs max marginal to good (kappa = 0.27-0.69). Characteristics of identified service users varied across the question sets!
Trans: የሳይካትሪ ኤፒዲሚዮሎጂ ጥናቶች የአገልግሎት አጠቃቀምን በተመለከተ ብዙ ጊዜ ሁለት ወይም ከዚያ በላይ ጥያቄዎችን ያጠቃልላሉ፣ ነገር ግን በእነዚህ የተለያዩ ጥያቄዎች ላይ ያለው ስምምነት እና ከነሱ ድጋፍ ጋር የተያያዙ ምክንያቶች አልተመረመሩም።
#የዚህ ጥናት አላማዎች በአሜሪካ የህንድ አገልግሎት አጠቃቀም የስነ አእምሮ ኤፒዲሚዮሎጂ ስጋት እና መከላከያ ምክንያቶች scale (AI-SUPERPFP) stabdard ውስጥ የተካተቱትን የተለያዩ የአእምሮ ጤና አገልግሎት utility #ጥያቄዎችን ስምምነት መግለጽ እና ውጤቱን በ ውስጥ ከተካተቱት ተመሳሳይ ጥያቄዎች ጋር ማወዳደር ነበር።
#የመነሻ ብሔራዊ የኮሞራቢዲቲ ዳሰሳ (NCS)።
#ዘዴዎች፡ ለአገልግሎት አጠቃቀም ጥያቄዎች xxx AI-SUPERPFP እና xx NCS ተሳታፊዎች የተሰጡ ምላሾች የአገልግሎት አጠቃቀም እና ስምምነት (kappa) ግምቶችን በተለያዩ የጥያቄ ስብስቦች ውስጥ በማስላት ተመርምረዋል።
#የተወሰኑ የጥያቄ ስብስቦችን ከማፅደቅ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመለየት የሎጂስቲክ ሪግሬሽን ሞዴሎች ተዘጋጅተዋል።
ውጤቶች፡ በሁለቱም ጥናቶች፣ የአእምሮ ጤና አገልግሎት አጠቃቀም ግምት በተለያዩ የጥያቄዎች ስብስብ ይለያያል። በተለያዩ የጥያቄ ስብስቦች መካከል ያለው ስምምነት ከጥቅም ውጪ ነበር min vs max (kappa = 0.27-0.69)። የተለዩ የአገልግሎት ተጠቃሚዎች ባህሪያት በጥያቄ ስብስቦች ውስጥ ይለያያሉ።

The Best software that can be used for statistical analysis, time series analysis and drawing surface plots in chemical, biological and environmental engineering and science research projects.
Statistical Analysis Software:
XLSTAT
Minitab 18
GraphPad Prism
SigmaPlot
DataHero
Unscrambler X
Cornerstone
Information Center
PASS
UNISTAT
Time Series Analysis Software:
Stata
RATS
OxMetrics
GMDH Software
Butler
NCSS
XLSTAT
Minitab 18
Statistix
SAS Business Intelligence
SigmaPlot
Analyse-it
Whatagraph
DataHero
TIBCO Enterprise Runtime for R
Analytica
ESBStats
Statwing
PolyAnalyst
ASReml
Drawing surface plots:
Gnuplot
Matplotlib
R
Gephi
SPSS
DR kassa Michael
Statistical Analysis Software:
XLSTAT
Minitab 18
GraphPad Prism
SigmaPlot
DataHero
Unscrambler X
Cornerstone
Information Center
PASS
UNISTAT
Time Series Analysis Software:
Stata
RATS
OxMetrics
GMDH Software
Butler
NCSS
XLSTAT
Minitab 18
Statistix
SAS Business Intelligence
SigmaPlot
Analyse-it
Whatagraph
DataHero
TIBCO Enterprise Runtime for R
Analytica
ESBStats
Statwing
PolyAnalyst
ASReml
Drawing surface plots:
Gnuplot
Matplotlib
R
Gephi
SPSS
DR kassa Michael
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሌላው #MODELING and SIMULATION ??
የዲዛይን፣ሲሙሌሽን፣ ሞዴሊንግ ስራ አጅግ ጠቃሚና መሰረታዊ የ ማኒፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ እና ኩባንያ ሒደቶች ናቸው፡፡ ለዚህም የሚረዱ እጅግ ጠቃሚ የሆነ ፕሮፌሽናል ሶፍትዌር መጠቀም መልካም ነው፡፡
ከነዚህም ሶፍትዌሮች መካከል የ CAD/CAM/CAE ሶፍትዌርን አጠቃሎ የያዘው ካቲያ በ እንግሊዘኛ አጠራሩ CATIA (computer-aided three-dimensional interactive application) አንዱ ነው፡፡
ይህ ሶፍትዌር የተገኘው እ.ኤ.አ በ 1977 በ ፈረንሳዊው ኤርክራፍት አምራች ኩባንያ ደሰልት ሲስተምስ
( Dassault Systèmes) አማካኝነት ነው፡፡
ይህም ፕሮፌሽናል ሶፍትዌር ዘርፈብዙ ጥቅሞች ወይም ተግባሮች ሲኖሩት ለአብነት ያህል ለሜካኒካል ምህንድስና ፣ ለዲዛይን፣ለሲስተም ምህንድስና ፣ለኤሌክትሪካል ምህንድስና፣ፍሉድ ሲስተም…ወዘተ ናቸው፡፡
የ ካቲያን ፕሮፌሽናል ሶፍትዌርን የሚጠቀሙ ጥቂት ኢንዱስትሪዎች ወይም ኩባኒያዎች ለምሳሌ
ኤሮስፔስ( Aerospace)፣ አውቶሞቲቭ( Automotive)፣ሺፕ ቢዩልዲንግ( Shipbuilding) ፣ኢንደስትሪያል ኢኩፕመንት( Industrial equipment)፣ሀይ ቴክ( High tech) ፣ኢነርጂ ፕሮሰስ ኤንድ ዩቲሊቲ( Energy, process and utilities) ወዘተ ናቸው፡፡
https://t.me/mamaker

Telegram
SETOTAW Consultancy Service ((Research (የሪሰርች ;ጥናታዊ ፅሁፍ; የቴሲስ ) and Engineering Projects consultancy))
#ጥናታዊ ፅሁፍ -ማማከር (Bio & Eco-stat ®SPSS,STATA, R, EVIEWS, Python, Areana, MATLAB...-GIS )
#ለተማሪ
#ለድርጅት
#ለመንግስት
#የቢዝነስ ፕላን -feasibility Study
፨የፕሮጀክት ስራ ፤
#የኮንስትራክሽን ስራ እና ማማከር
የ Software አቅርቦት
የፊልምና የትያትር ስክርፕት ዝግጅት
@ህጋዊ #የሙያ ፍቃድ ያለው!
Call#0970461746
#ለተማሪ
#ለድርጅት
#ለመንግስት
#የቢዝነስ ፕላን -feasibility Study
፨የፕሮጀክት ስራ ፤
#የኮንስትራክሽን ስራ እና ማማከር
የ Software አቅርቦት
የፊልምና የትያትር ስክርፕት ዝግጅት
@ህጋዊ #የሙያ ፍቃድ ያለው!
Call#0970461746
Reliability refers to how consistently a method measure something. If the same result can be consistently achieved by using the same methods under the same circumstances, the measurement is considered reliable. Reliability አንድን ነገር እንዴት በቋሚነት እንደሚለካ ያሳያል። በተመሳሳዩ ሁኔታዎች ውስጥ ተመሳሳይ ዘዴዎችን በመጠቀም ተመሳሳይ ውጤት በተከታታይ ሊገኝ የሚችል ከሆነ, መለኪያው አስተማማኝ እንደሆነ ይቆጠራል.
Cronbach's coefficient alpha is an internal consistency procedure used to measure the reliability of the data collection tools. Cronbach's alpha የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያዎችን አስተማማኝነት ለመለካት የሚያገለግል የውስጥ ወጥነት አሰራር ነው።
According to Sekaran and Bougie (2016) reliabilities less than 0.60 are considered to be poor, those in the 0.70 range, acceptable, and those over 0.80 are good.

Regression Analysis
✒️🖌Statistical/mathematical ስሌት ሲሆን ይህም፤
1. በ ኢ-ጥገኛ ተለዋዋጭ ( Independent Variable)
2. እና በጥገኛ (Dependent Variable) ተለዋዋጭ መሀል ያለውን ግንኙነት(ዝምድና) መግለፅ ያስችለናል።
🕎 እንዴት አርጎ ቢሉ R.A የራሱን equation ተጠቅመን ነው። ኢኩዌሽኑም (the equation) ሀገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው የአደባባይ ምስጢር ነውና ይህው እንዲ ይገለፃል
♐️ y= c + B1X1 + B2X2....
♓️ ግንኙነት(ዝምድና) ስንል በ ኢ-ጥገኛ ተለዋዋጭ ( Independent Variable) እና በጥገኛ ተለዋዋጭ (Dependent Variable) መሀከል
♐️አንድም የዝምድናውን አቅጣጫ መወሰን/ ማወቅ ያስችለናል። የcoefficient (B1 & B2) ምልክት አውንታዊ (+) ወይም አሉታዊ (-) መሆኑን በማየት ቀጥተኛ ወይም ተቃራኒ ዝምድና/ግንኙነት (inverse/direct relation) አላቸው የሚለውን ማወቅ ይቻላል።
♊️አንድም የዝምድናውን መጠን ይህም የcoefficient (B1 & B2) መጠን በማየት መውሰን እንችላለን።
አንድም የዝምድናውን ጥንካሬ ይህን 🔛ደግሞ Regression table ላይ ካለው p value (significance level) በማየት የግንኙነቱን ወይም የዝምድናውን ጥንካሬ ማውሳት ይቻላል።

በነገራችን ላይ #SAS ጥሩ የሚባል software ሲሆን በአብዛኛው በኛ ሀገር አይታወቅም
1 Migration patern withn distinations
2. Socilogical patern
3.Anthropological patern
4. Agro ecological
4. Clinical traial... i e Survival analysis
5. Experimental study for chemical analysis but (DESIGN OF EXPERT SOFT) አለ

#ፕላጃሪዝም #Plajarism
⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛
#ፕላጃሪዝም በብዙ ስነጽሑፎች ላይ፤ በብዙ የሾው (Show) ዝግጅቶች ላይ፣ በብዙ ስብከቶች ላይ ጭምር ይታያል። ከሰዎች የምንማር፤ እውቀትን የምንካፈል እንደመሆናችን ከሰዎች እንማራለን ሁሌም ከሰዎች የምንወስደው ነገር ይኖረናል። ፕላጃሪዝም የሚለውን ቃል እንፍታው እስቲ።
#በዓለም እሸቱ (ረዳት ፕሮፌሰር) የተጻፈው፣ "መሰረታዊ የምርምርና የዘገባ አጻጻፍ" የሚል ርዕስ የተሰጠው መጽሐፍ ስለ ፕላጃሪዝም እንዲህ ይላል። ... " ፕላጃሪዝም ማለት የሌላውን ሰው ሐሳብ ወይም አገላለጽ ምንጩን ሳይጠቅሱ እንዳለ ወስዶ በራስ ስራ ውስጥ አስገብቶ መጠቀም ማለት ነው።
...."ፕላጃሪዝም የሌላውን ሰው የአህምሮ ውጤት ምንጩን ሳይጠቅሱ ገልብጦ የራስ አስመስሎ የማቅረብ ነገር ስላለበት ነው ከመስረቅ ወይም ከማጭበርበር የሚያንስ አይደለም መባሉ፤ እንዲያውም ካለማወላወል ፕላጃሪዝም ሌብነት ነው ባቢል ትክክል ነው።"
ደረጀ በላይነህ "ኂሳዊ ዳሰሳ" ገጽ 181)
🕎ከሰዎች የተማርነውን ቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ ከወሰድን ወይም ያነበብነውንና ያየነውን በቀጥታ ሙሉ ለሙሉ ከወሰድን ወይም በተዘዋዋሪ ከወሰድን ምንጩን መጥቀስ አግባብ ነው። የሰውን ሐሳብ ወዶ ሰውየውን አለመቀበል ወይም በአግባቡ አለመጥቀስ አግባብነት የሌለው ነው።
🆔ይህ ነገር ACADAMIC አካባቢ ይታያል። research እንደገና ሲሰሩ research ቅድሚያ ለሰራው ሰው ሙሉ እውቅና የማይሰጡ እንደውም አንዳንዶቹ ጭራሹን የሰውን research እንደ ራሳቸው አድርገው በቅንብር ደረጃ የሚሰሩ ያጋጥማሉ። (ዘሪሁን ግርማ,2021)
☸በየመድረኩ ከሌላ ሰው የሰሙትን ስብከት የራሳቸው አስመስለው ቀድሞ የተማሩበትን ምንጭ ሳይጠቅሱ የሚሰብኩ፣ እንዲሁም ጽሑፎችን ወስደው በሙሉም ሆነ በጥቂት ወስደው ምንጭ የማይጠቅሱ በመጀመሪያ ደረጃ ትክክለኛውን አኪያሄድ ስተውታል፣ ሁለተኛው የሰው ሐሳብ ላይ ሲያተኩሩ እነርሱ ማፍለቅ የሚችሉትን የሐሳብ አቅም ይገሉታል፣ ሶስተኛ በቤተክርስቲያን የሐሳብ፣ የትምህርት እና የራዕይ ስርቆት መስፋፋት ደግሞ ሰው ሁሉ ውስጥ ያለውን ሙሉ አቅም እንዳንጠቀም ያደርገኛል።
☮ጸሐፊ የሆነ ሰው እሱ መጻፍ እንዳለበት በአቅሙ እንደ ራሱ ይጻፍ ራሱን ማሳደግ ባለበት እያሳደገ ያንን ያድርግ። እንደ አስፈላጊነቱ ከሰዎች ያገኘውን ሐሳብ ሆነ ንግግር (አባባል) ስም ይጥቀስ፣ ከመጽሐፍ ያገኘውን የመጽሐፉን ምንጭ ይጥቀስ። ይህ አግባብነት ያለው ጨዋነትና ለሚናገረው ንግግር ደግሞ ተአማኒነትን ይጨምርለታል። ማንም ሰው እንደ ራሱ እንጂ እንደ ማንም ሰው እንዲጽፍ ሆነ እንዲሰብክ አልተጠራም። የፕላጃሪዝም ሐሳብ ሰፊና ዘርፈ ብዙ ነው።
⚛☮ይህንን ለመካላከል፦
1.paraphrasing:ቀጥታ ከመውሰድ
በራስ ማጠቃለል
2.citation:- "በጥቅስ" ማስቀመጥ be like (WHO:2014,p341)
ናቸው። https://t.me/mamaker