Forwarded from SETOTAW Consultancy Service ((Research (የሪሰርች ;ጥናታዊ ፅሁፍ; የቴሲስ ) and Engineering Projects consultancy)) (ABYD Families)
#MODELING THE RESEARCH
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የትኛው አይነት የሪሰርች ጥያቄ (research question) ወይም Dependent Variable ምን አይነት Analysis ያስፈልጋል ብለን ስንመለከት ፣
1. Dependent Variable በቁጥር የሚገለጽ(Numerical variable) ከሆነ በብዛት የሚንጠቀምበት Analysis models:-
🔢 bivariate correlation (Pearson, partial etc..)
🔢 Linear regression( simple, multiple LR)
🔢 t- tests (one sample, paired, independent t test)
🔢 ANOVA (one way, two way, ANCOVA, MANOVA...) የሚባሉ ሞዴሎች ስሆን እያንደንዱን በስፈት እንመለከታለን ፣
2. #Dependent variable Categorical ከሆነ
⏸ chi square test
⏸ Logistic regression( BLR, MLR, OLR)
በአብዛኛው ጊዜ የሚንጠቀምባቸው ናቸው፣ እያንዳንዱን በጥልቀት እንደስሳለን፣
#ሌሎች multi level (Mixed model) እና Survival Analysis የሚንለቸውን በጊዜ ህደት እናያቸዋለን፣
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
#Sourc from research tetorial cited,2020
https://t.me/mamaker

Telegram
SETOTAW Consultancy Service ((Research (የሪሰርች ;ጥናታዊ ፅሁፍ; የቴሲስ ) and Engineering Projects consultancy))
#ጥናታዊ ፅሁፍ -ማማከር (Bio & Eco-stat ®SPSS,STATA, R, EVIEWS, Python, Areana, MATLAB...-GIS )
#ለተማሪ
#ለድርጅት
#ለመንግስት
#የቢዝነስ ፕላን -feasibility Study
፨የፕሮጀክት ስራ ፤
#የኮንስትራክሽን ስራ እና ማማከር
የ Software አቅርቦት
የፊልምና የትያትር ስክርፕት ዝግጅት
@ህጋዊ #የሙያ ፍቃድ ያለው!
Call#0970461746
#ለተማሪ
#ለድርጅት
#ለመንግስት
#የቢዝነስ ፕላን -feasibility Study
፨የፕሮጀክት ስራ ፤
#የኮንስትራክሽን ስራ እና ማማከር
የ Software አቅርቦት
የፊልምና የትያትር ስክርፕት ዝግጅት
@ህጋዊ #የሙያ ፍቃድ ያለው!
Call#0970461746
Forwarded from SETOTAW Consultancy Service ((Research (የሪሰርች ;ጥናታዊ ፅሁፍ; የቴሲስ ) and Engineering Projects consultancy)) (ABYD Families)
2.#multicollinearity Testing
In regression, "multicollinearity" refers to predicts the same at are correlated with other predictors.
#Multicollinearity occurs when your model includes #multiple factors that are correlated not just to your response variable, but also to each other.
#In other words, it results when you have factors that are a bit redundant!!

#የናሙና_አወሳሰድ_ዘዴዎች for psychometric.... (sampling techniques)
(part: Three) By: Teshome Ajebew
መረጃ በሚሰበሰብበት ወቅት ጥናቱ የሚመለከታቸውን ማንኛውንም ሰው ወይም ነገር ሁሉ ለመረጃ ሰጭነት መጠቀም ብዙውን ጊዜ አስቸጋሪ ይሆናል፡፡ ይህ አይነቱ አሰራር የማያመችና አንዳንዴም የማይቻል ከመሆኑም በላይ ብዙ ገንዘብ፤ ጊዜና ጉልበት ይጠይቃል፡፡ አማራጩ ከጠቅላላው ጥናቱ ከሚመለከታቸው ሰዎች መካከል ጥቂቶቹን መርጦ ለጥናቱ የሚያስፈልገውን መረጃ ከነሱ መሰብሰብ ነው፤ ይህም ናሙና ይባላል፡፡
በዚህ መልክ የሚወሰደው ናሙና ጥናቱ የሚመለከታቸውን ሰዎች ወይም ነግሮች ሁሉ የሚወክል መሆን ይኖርበታል፡፡ ናሙናው ወካይ ከሆነ የጥናቱ ውጤት መረጃው ከሁሉም ሰዎች ወይም ነገሮች ተሰብስቦ ትንተናው ቢካሄድ ኑሮ ከሚገኘው ውጤት ወይም መንደርደሪያ ጋር ተመሳሳይ ይሆናል፡፡
የናሙና አወሳሰድ ዘዴዎችን በሁለት መልክ ከፋፍሎ መመልከት ይቻላል፡-
#1_እኩል_እድል_የማይሰጥ_ናሙና (Non-probability sampling)
ጥናቱ ለሚመለከተው ለዕያንዳዱ አባል በናሙናነት የመወሰድ እድል ያለው መሆኑን አለማረጋገጡ ነው፡፡
እኩል እድል ከማይሰጡ የናሙና አይነቶች ዉስጥ የሚከተሉትን በምሳሌነት መመልከት ይቻላል፡-
ያጋጣሚ ናሙና(Accidental sampling) ተመራማሪው የሚፈልገውን የናሙና ብዛት እስኪሞላለት ድረስ ከፊቱ ወይም ከአጠገቡ ያገኘውን ሁሉ በናሙናነት ይወስዳል፡፡ ይህ ዘዴ የአጋጣሚ የሚያስገኘው ለናሙናነት የሚወሰዱ ሰዎች ተመራማሪው የሚመርጣቸው ወይም ፈልጎ የሚያገኛቸው ሳይሆኑ ቦታና ግዜ የሚያጋጥማቸው ነው፡፡
#_የግኝት_ናሙና(Snowball sampling) በናሙና እጦት ጥቅም ላይ የሚውል ነው፡፡
#_የኢላማ_ናሙና(Purposive sampling) ሆን ብሎ በመምረጥ የሚከናወን ነው፡፡ ተመራማሪው በናሙናነት የሚወስደው ያጋጠመውን ወይም ያገኘውን ሁሉ ሳይሆን ከጠቅላላ ጥናቱ ከሚመለከታቸው መካከል ለሚፈለገው አላማ ይጠቅማሉ ብሎ የሚገምታቸውን በጥንቃቄ በመምረጥ ነው፡፡
#_የኮታ_ናሙና(Quota sampling) ይህ ዘዴ ጥናቱ የሚመለከታቸው የተለያዮ ቡድኖች በብዛታቸው መጠን በናሙና ውስጥ መታቀፋቸውን የሚያረጋግጥ ነው፡፡ የዚህ ናሙና አወሳሰድ ዘዴ ዋነኛ ድክመቱ ከአንድ ክፍል ምን ያህል ናሙና እንደሚወሰድ እንጅ እነማን እንደሚወሰዱ ማመልከት አለመቻሉ ነው፡፡
#_እኩል_እድለ_ሰጭ_ናሙና (probability sampling)
በተለያየ መልኩ ሊከናወን ይችላል፡፡ የዚህ ዘዴ ዋና ባህሪ ደግሞ ለእያንዳዱ አባል በናሙናነት የመወሰድ ተመሳሳይ እድል መሰጠቱ ነው፡፡ ይህም በመሆኑ በዚህ ዘዴ የሚወሰድ ናሙና ጥናቱ የሚመለከታቸውን ሁሉ የመወከል ሃይሉ እኩል እድል ከማይስጥ ናሙና በጣም የተሻለ ነው፡፡
ከእኩል እድል ሰጭ ናሙና አይነቶች ዉስጥ የሚከተሉትን በምሳሌነት መመልከት ይቻላል፡-
#ተራ_የእጣ_ናሙና(simple Random sampling) የዚህ ዘዴ የመጀመሪያ ተግባር የሚሆነው ጥናቱ የሚመለከታቸውን ሰዎች ወይም ነገሮች በሙሉ የያዘ ዝርዝር ማዘጋጀትና ተራ ቁጥር መስጠት ነው፡፡ ለናሙናነት የሚወሰደው ምን ያህል ሰው ወይም ነገር እንደሆነ መወሰኑ ሁለተኛው ተግባር ነው፡፡ ከተዘጋጀው ዝርዝር ውስጥ በናሙናነት የሚወሰዱት ወይም የሚመረጡት በእጣ ሲሆን የእጣ አጣጣሉ ዘዴ እንዳስፈላጊነቱ የተለያዮ መንገዶች ሊከተል ይችላል፡፡
#ምድብ_የእጣ_ናሙና(Cluster sampling) በጥናቱ ውስጥ የሚካተቱ በእድሚያቸው፤ በፆታቸው፤ በሀይማኖታቸው የተለያዮ ሁነው ሲገኝ ናሙናው ከሁሉም አይነት ምድብ
የተመጣጠነ ቁጥር የያዘ መሆን ስላለበት የምድብ እጣ ናሙና ዘዴ ለመጠቀም እንገደዳለን ማለት ነው፡፡
#_ቡድን/ክልል/_ናሙና(Area sampling) በናሙናነት የሚመረጡት ግለሰቦች/ነገሮች/ ሰፋ ባለ ቦታ የሚመረጡ ተበታትነው የሚገኙና በጣም ብዙ ሲሆን ከአንድ የእጣ ናሙና አወሳሰድ ዘዴ ለመጠቀም አስቸጋሪ ስለሚሆን ጥናቱ የሚመለከታቸው ሰዎች በቡድን ናሙና መጠቀሙ ጊዜ፤ ጉልበትና ገንዘብ ከመቆጠብ ባሻገር የበለጠ ምቹ ይሆናል፡፡

#ተዛማጅ ጥናት ምንድን ነው?(correlational stud?)
#correlational study በሁለት ወይም ከዚያ በላይ በሆኑ ተለዋዋጮች variable መካከል ያለውን ግንኙነት የሚመለከት የምርምር ንድፍ( research design) ዓይነት ነው።
#ተዛማጅ ጥናቶች (correlational study) የሙከራ ያልሆኑ ናቸው, ይህም ማለት ሞካሪው ማንኛውንም ተለዋዋጮችን አይቆጣጠርም ወይም አይቆጣጠርም(not manipulate or control).