ማህደረ ጤና☞mahdere tena
2.38K subscribers
621 photos
22 videos
2 files
122 links
በዚ ቻናላችን የምናቀርባቸው
ጠቅላላ ጤንነት
ሰለ ኮሮና በየቀኑ መረጃ እንሰጣለን 💑
ጤና ነክ እውነታዎች🍇🍉2 : 4
ጤናማ አመጋገብ🍔 4 : 6
የጤና በረከቶች🍓 6 : 8
ልጆችና ጤና👪 8 : 10
ተላላፊ በሽታዎች💀10 : 12
እርግዝና እና ልጅ ማሳደግ 12 : 2
☞ተቀላቀሉን እና ተጠቀሙበት
@mahderetena
ለጥያቄዎ በአፋጣኝ መልስ ያገኛሉ 👇👇 @mahderetena_bot
Download Telegram
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#ማሳሰቢያ

የኢትዮጵያ  የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ፤ ኒዶ ፎርቲፋይድ 400 ግራም ፉል ክሬም የደቄት ወተት የመለያ ቁጥር (0000039688) የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት በመሆኑ ህብረተሰቡ እንዳይጠቀምው አሳስቧል።

ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ የገባ ኒዶ ፎርቲፋይድ 400 ግራም ፉል ክሬም የደቄት ወተት (NIDO FORTIFIED 400g Full Cream Milk Powder, Batch No. 0000039688) የተባለው ምርት መያዣ ዕቃው (ጣሳው) ላይ የተፃፈው ድብቅ ጽሁፍ (Barcode) ሲነበብ የምርቱ የመጠቀሚያ ጊዜ እ.ኤ.አ 09/2021 የሚል ሲሆን ከምርት መያዣ እቃው (ጣሳው) ላይ የተፃፈው ደግሞ እ.ኤ.አ 01/2024 እንደሆነ ያሳያል፡፡

በመሆኑም በድብቅ ጽሁፉ (Barcode) የሚወጣው የምርቱ ሙሉ መረጃ ላይ የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት መሆኑን የሚያሳይ ስለሆነ ኒዶ ፎርቲፋይድ 400 ግራም ፉል ክሬም የደቄት ወተት የመለያ ቁጥር (0000039688) የሆነውን ምርት ህብረተሰቡ እንዳይጠቀምው ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ አሳስቧል።

@tikvahethiopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ድንገተኛ አደጋ / የአጥንት ስብራት

አያርገውና ድንገተኛ የሆነ አደጋ ቢደርስቦ ምን ማድረግ እንዳለቦ ያቃሉ?

በሃገራችን የመኪና አደጋ በ ከፍተኛ ደረጃ አየጨመረ እና የብዙ ሰዎችን ሂወት እየቀጠፈም ይገኛል ።

በሃገራችን ያለውም ወቅታዊ ሁኔታም ጦርነቶች ብዙ ሰዎችን ለ ድንገተኛ የሆነ አደጋዎች : ስብራቶች ያጋልጣል።

ዶ/ር ቃልቂዳን (አጥንት ስፔሻሊስት ሃኪም) ስለ ድንገተኛ አደጋ እና ስብራቶች አብራርቶልናል

እርሶም ይህ ችግር ቢደርስቦ ማድረግ ያለቦትን ነገር ቀድመው ይወቁ
help each others

to help people
Forwarded from General kids toys (King of love)
እነኝን አስገራም ምርጥ አስተማማኝ የልጆች እቃ በመላው አድስ አበባ እናደርሳለን ተጨማር የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
1 የማማከር በማንኛውም የህፃናት እቃዎች ዙርያ የትኛው እቃ ለየትኛው እድሜ ይሆናል
2 አጠቃቀም
3 ማንኛውንም የድኮር እቃዎች ሽያጭ
4 ማንኛውንም የምርቃት የልደት የሰርግ ለቀለበት የምያገለግሉ እቃዎች ሽያጭ
5 ቀርበት ላላቸው ደንበኞች ቤት ለቤት በራይድ የማድረስ ስራ
6 በብዛት ለምገዙ ደንበኞች ለተለያዮ ድርጀቶች ልዮ ቅናሽ
7 ታማኝነት መገለጫችን ነው
8 በዘዙት ስረአት እና ወረፍ መሰረት እቃው ይዘጋጃል

9 ማዘዝ እና ማነኛውም የምክር አገልግሎት ከፈለጉ በ ስልክ መስመራችን
0965764106 በቴሌግራም ያናግሩን @Kiduhbvjbv127
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#MoE

ሀገር አቀፉ የ " ጤና ኢግዚቢሽን " በአዲስ አበባ ፤ በብሔራዊ ሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ ይገኛል።

የጤና ሚኒስቴር ባዘጋጀው በዚህ ኤግዚቢሽን ላይ በጤናው ዘርፍ በሚኒስቴሩ እየተሰሩ የሚገኙ ሥራዎች በሚኒስቴሩ በኩል የቀረቡ ሲሆን ሌሎች የግል እንዲሁም የመንግስት ተቋማትም በኤግዚቢሽኑ ተገኝተዋል።

ሰኔ 14 በተከፈተውና እስከ ሐምሌ 13 በሚቆየው በዚህ ኤግዚቢሽን ለህጻናትና ለተማሪዎች የሚሆኑ ዴስኮች፤ የኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምናን የሚያስረዱ በተለያዩ እጸዋት ላይ የተደረጉ ምርምሮች ማሳያ፤ ስለ አጠቃላይ የሆስፒታል አገልግሎት እንዲሁም የዲጂታል የጤና ሥርዓቶች ላይ ማብራሪያ እንዲሁም ጉብኝት ማድረግ ይቻላል።

በተለይ በጤናው ዘርፍ ለተሰማሩ ፤ ወደፊት በጤና ትምህርት ውስጥ ማለፍ ለሚፈልጉና በትምህርት ላይ ለሚገኙ #ተማሪዎች እንዲሁም በሚኒስቴሩ ያሉ እንቅስቃሴዎችን መረዳት ለሚፈልጉ ጎብኚዎች በኤግዚቢሽኑ ቢሳተፉ እንደሚያተርፉ የጤና ሚኒስቴር ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል።

@tikvahethiopia