Mack Computer Technology 🧑‍💻
265 subscribers
178 photos
2 videos
34 files
176 links
ይህ ቻናል ስለ ኮምፒውተር እና ቴክኖሎጂ የሚያወራ ሲሆን የ ኮምፒውተር ሳይንስ Tip,ጥያቄዎች video ቱቶር የሚያገኙበት እንዲሆን የተከፈተ ነው።
computer tutorial, free downloaded software/set up and different information about application software , security mechanism ... ያገኙበታል።
https://t.me/macktech2
Download Telegram
Forwarded from Ethio Job Vacancy ®️
★ አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የስራ ማስታወቂያ 100+ ክፍት ቦታዎች

Addis Ababa City Education Bureau would like to invite qualified applicants for the following job positions.

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ለ2019 የትምህርት ዘመን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ላይ መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

🔻Required No: 100+

🌀ሙሉ መረጃውን ለማየት ሊንኩን ይጠቀሙ👇👇👇
https://ethiojobshub.com/addis-ababa-city-education-bureau/

Share to your friends

@ethio_job_vacancy1
@ethio_job_vacancy1
ለውድ ደንበኛችን፡ የጥንቃቄ መልዕክት አለን።
*
‎ከሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ጋር በተያያዘ እርስዎ በአካል ወደ ባንካችን ቅርንጫፎች ሳይመጡ በስልክ ተደውሎ የሚሰጥ ምንም አይነት አገልግሎትም ሆነ የአሠራር ሂደት የሌለን መሆኑን እያሳወቅን፤ የይለፍ ቃልዎን ለሌላ ሶስተኛ ወገን ተጋላጭ ባለማድረግ በጥንቃቄ እንዲገለገሉ እናሳውቃለን፡፡ እንዲሁም “ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነው” በሚል በስልክ በሚላክ መጠይቅ ምንም አይነት መረጃዎን እንደማንጠይቅዎ በመረዳት እራስዎን ከአጭበርባሪዎች እንዲጠብቁ እናሳስባለን፡፡
‎በተጨማሪም ፦
⦁ ከባንክ ነው በሚል የሚደርስዎትን የስልክ ጥሪ ትክክለኛነት ወደ ባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ ወይም ወደ 951 በመደወል ሳያረጋግጡ ምንም ዓይነት እርምጃ አይውሰዱ፣
⦁ የአፕሊኬሽንም ሆነ USSD ‎ተጠቃሚ ከሆኑ የይለፍ ቃልዎን ከአራት እስከ አስር ዲጂት(ቁጥሮች) ይጠቀሙ፤
⦁ የሞባይል መተግበሪያዎችን (Applications) ወይም ማስፈንጠሪያዎችን (Links) ከማይታወቅና ትክክለኛ ካልሆኑ ምንጮች ስልክዎ ላይ አይጫኑ፤
⦁ ማንኛውንም አይነት መተግበሪያ ከ-Playstore እና ከAppstore ብቻ አውርደው ይጠቀሙ፤
⦁ የዲጂታል የባንክ አገልግሎት የሚስጥር ቁጥርዎን ለማንም አያሳውቁ፤ ሞባይል ስልክዎ ላይ ወይም ማንኛውም ነገር ላይ አይፃፉ፣ ጠንካራ የሚስጥር ቁጥር ይጠቀሙ፣
⦁ ጓደኛ ወይም ዘመድ በመምሰል በማንኛውም አይነት የማህራዊ ሚዲያን በመጠቀም የገንዘብ ዝውውር/ብድር ሲጠየቁ ክፍያውን ከመፈፀምዎ በፊት መልዕክቱ ከትክክለኛ ወገን የተላከልዎት መሆኑን ያረጋግጡ፤
⦁ በተለያዩ ስልቶች ከሚፈፀሙ ስርቆቶችና ማጭበርበሮች እራስዎን ይጠብቁ፤
⦁ የአሻራ ደህንነት ማጠናከሪያን ይጠቀሙ፤
⦁ መረጃ ለማግኘት የባንካችንን ቅርንጫፎች፣ በነጻ የስልክ መስመር ወደ 951 በመደወል እና ትክክለኛ የባንካችንን የማህበራዊ ትስስር ገፆች ይጠቀሙ፡፡
⦁ የአካውንት ገቢና ወጪ ሒሳብዎን ሁሌም ይከታተሉ፤ የቀሪ ሒሳብዎን ትክክለኛነት በማረጋገጥ የማያውቁት ተቀናሽ ካለ፣ ስልኮት ከጠፋ/ከተሰረቀ፣ ከሒሳብዎ ጋር የተገናኘ ሲም ካርዶ ከጠፋ ወዲያውኑ 951 በመደወል ወይም በአቅራቢያዎ ወደ ሚገኘው ቅርንጫፍ በአካል በመቅረብ ያሳውቁ፤
⦁ የ*889# ብቻ ተጠቃሚ ከሆኑ እባክዎ ለደህንነትዎ ይበልጥ አስተማማኝና ቀልጣፋ እንዲሁም ተጨማሪ አገልግሎት ወደሚያስገኝልዎ የሞባይል መተግበሪያ ይዛወሩ፡፡
መተግበሪያውን ለማግኘት፦
ለAndroid፦https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh.mobilebanking
ለIOS፦https://apps.apple.com/us/app/cbe-mobile-banking-new/id1534203410
*
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!!
Forwarded from Wachemo University-WCU (D G)
#NGAT_Registration_Extended

የተከበራችሁ ዉድ የሁለተኛ ድግሪ አመልካቾች

የNGAT መመዝገቢያ ቀን እስከ ራቡዕ መራዘሙንና የመፈተኛ ቦታ/ዩኒቨርሲቲ መቀየር ለምትፈልጉ እስከዛው ቀን የሚቻል መሆኑን ተገልጿል።

የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም ተራዝሟል።

የመመዝገቢያ ሊንክ 👇
https://ngat.ethernet.edu.et

ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር ሲሆን፤ በምዝገባ ወቅት በቴሌብር በኩል መክፈል ይጠበቅባችኋል።

ምዝገባው በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እየተከናወነ እንደሚገኝ ይታወቃል።

የፈተና መስጫ ጊዜው በቀጣይ እንደሚገለፅ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡
ለጥንቃቄ!!!!

ትናንት ይሁን ከትናንት ወዲያ ይህንን መረጃ  የሰይፉ የሬዲዮ ፕሮግራም ላይ ቀርቦ ብዙዎች ተምረውበታል። ጉዳዩን ላልሰማችሁ ለጥንቃቄ እነሆ ብሎ ዳዊት እርገጤ እንዲህ ከትቦታል።

የዕድሜ ልክ ጥረቱን የተበላው የፌድራል ፖሊስ አመራሩ ባለቤት ታማ ፀበል ገባች!

በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ውስጥ ከ20 ዓመት በላይ ያገለገሉት ረዳት ኢንስፔክተር አንድነት ሽመልስ እና ቤተሰቦቻቸው፣ በዘመናዊ የዲጂታል ቀማኞች ወጥመድ ውስጥ ወድቀው ከ1.3 ሚሊየን ብር በላይ ተዘርፈዋል።

ጉዳዩ የተጀመረው "ቤት ቁጭ ብሎ በወር ከ70 ሺህ እስከ 100 ሺህ ብር መሥራት ይቻላል" በሚል ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በሚወጣ አታላይ ማስታወቂያ ነው።

የቤት እመቤት የሆነችው ባለቤታቸው ነገሩን አምና አፕሊኬሽኑን ስትሞክረው፤ ወደ ቴሌግራም እና ዋትስአፕ ግሩፖች በመግባት "አሊባባ ኦንላይን ንግድ" በሚባል አደገኛ መዋቅር ውስጥ ትገባለች።

አጭበርባሪዎቹ ሰዎችን ለማጥመድ የተካኑ ስለሆኑ፣ እምነት ለማግኘት ሲሉ በመጀመሪያ 800 ብር ልከው 1,500 ብር ይመልሱላቸዋል። ቤተሰቡም "ነገሩ እውነት ነው" ብሎ እንዲያምን ያደርጉታል።ከዚህ በኋላ ነው እንግዲህ ትክክለኛው ሰቆቃ የሚጀምረው።

የገንዘቡ መጠን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ሲመጣ፣ የራሳቸውን ቁጠባ ጨምሮ ከውጭ ሀገር ከምትኖር የባለቤታቸው እህት ጭምር 600,000 ብር ተበድረው ገቢ ያደርጋሉ።

አጭበርባሪዎቹ ጨካኝነታቸውን አሳይተው "አንደኛ ደረጃ ነጋዴ ስለሆናችሁ ከፍተኛ ግብር መክፈል አለባችሁ" በማለት ተጨማሪ ገንዘብ እንዲያስገቡ አድርገው በድምሩ 1.3 ሚሊየን ብር እንዲዘረፉ አድርገዋቸዋል።

በሐሰተኛው መተግበሪያ ላይ 3 ሚሊየን ብር አትርፈዋል ተብሎ ይታይባቸውም ነበር፤ ነገር ግን ገንዘቡን ማውጣት ሳይችሉ ቀርተው አካውንታቸው ላይ የቀረው 59 ብር ብቻ ነው! ይህ ሁሉ አሰቃቂ ድርጊት ሲፈጸም ረዳት ኢንስፔክተር አንድነት በሥራ ስምሪት (ፊልድ) ላይ ነበሩ።

የገንዘቡን መበላት ስትሰማ የባለቤታቸው ልብ ድንጋጤን መቋቋም አቅቶት ዛሬ ላይ በጽኑ ታማ በጸበል ቦታ መንፈሳዊ ሕክምና እየተደረገላት ይገኛል። የዕድሜ ልክ ድካማቸው በአንድ ቀን ባዕድ ኃይል መናጋቱ ከፍተኛ ሐዘን ውስጥ ከቷቸዋል። Via_ጉርሻ page

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
Forwarded from Mack
ምን ይፈልጋሉ???

1) መሰረታዊ የኮምፒዩተር ስልጠና
2) የአካውንቲንግ ፒችትሪ ስልጠና
3) የፕሮጀክት ና ሪሰርች ማማከር
4) የCS IT ቱቶሪያል

ለ Entrance , exit or Ngat exam....tutorial

ያገለገለ ኮምፒዩተር መግዛትና መሸጥ ከፈለጉ ....

@mackcs21 ይጻፉ ወይም 0961212369/0905077348 ይደውሉ።
Mack Computer Technology 🧑‍💻 pinned «ምን ይፈልጋሉ??? 1) መሰረታዊ የኮምፒዩተር ስልጠና 2) የአካውንቲንግ ፒችትሪ ስልጠና 3) የፕሮጀክት ና ሪሰርች ማማከር 4) የCS IT ቱቶሪያል ለ Entrance , exit or Ngat exam....tutorial ያገለገለ ኮምፒዩተር መግዛትና መሸጥ ከፈለጉ .... @mackcs21 ይጻፉ ወይም 0961212369/0905077348 ይደውሉ።»
Forwarded from Tikvah-University
#NGAT
 
አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡  
 
ተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket ለማግኘት የኢሜይል አድራሻችሁን መጎብኘት አትዘንጉ።

@tikvahuniversity
Forwarded from Meku
አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይጠበቃል፡፡
#NGAT If you are targeting MSc or PhD admission in Computer Science in Ethiopia,
💻 Important point for Computer Science
NGAT is not normally a Computer Science technical exam. Your preparation should therefore focus heavily on general aptitude:
Area
What to prepare
Verbal Reasoning
Vocabulary, reading comprehension, sentence relationships, inference
Quantitative Reasoning
Arithmetic, percentages, ratios, algebra, statistics, numerical problems
Analytical Reasoning
Logic, sequences, patterns, arrangements, deductions
Time Management
Fast solving and avoiding difficult questions that consume too much time
 Computer Science academic background,
Programming
C/C++/Java/Python concepts
OOP
Algorithms and data structures
Database
SQL
ER diagrams
Normalization
Transactions
DBMS concepts
Computer Networks
OSI/TCP-IP
IP addressing
Routing
Network protocols
Operating Systems
Processes and threads
Scheduling
Memory management
Deadlocks
File systems
Software Engineering
SDLC
UML
Testing
Agile
Requirements engineering
Theory of Computation
Automata
Regular expressions
CFG
Turing machines
Complexity
AI/Data Science
Machine learning
Data mining
Statistics
Neural networks
Algorithms
I recommend preparing in this order:
1. Quantitative Reasoning → 2. Verbal Reasoning → 3. Analytical Reasoning → 4. Data Interpretation → 5. English → 6. Computer Science departmental courses
👏1
Forwarded from Tikvah-University
#NGAT_Schedule

የ2018 ዓ.ም መጨረሻ ዓመት ብሔራዊ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የፈተና መስጫ መርሐግብር፦

ፈተናው በጠዋት እና በከሰዓት ፈረቃ ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም ይሰጣል።

@tikvahuniversity