ማሽናችን እንዲህ አይነት የማስጠንቀቂያ ምልክት የሚያሳየው ለምንድነው? መፍትሄውስ?
በፎቶው ላይ ያለው ZOJE የኢንዱስትሪ ስፌት ማሽን ስክሪኑ ላይ "E-11" የሚል ስህተት (Error) እያሳየ ነው። ይህ ኮድ በZOJE ማሽኖች ሞዴሉ መሠረት ትርጉሙ ሊለያይ ይችላል፤ ነገር ግን ብዙ ጊዜ ከሚከተሉት አንዱን ያመለክታል፦
1. የሞተር ወይም የፖዚሽን ሴንሰር (Encoder/Synchronizer) ችግር
2. የማሽኑ ራስ (handwheel) ተጣብቆ መቆም
3. የሞተር ገመድ ወይም ኮኔክተር ልቅ መሆን
4. የመቆጣጠሪያ (Control box) እና ሞተር መገናኛ ችግር
መፍትሄ መጀመሪያ የሚሞክሩት
1. ማሽኑን አጥፉ፣ 1–2 ደቂቃ ይጠብቁ፣ ከዚያ እንደገና ያብሩ።
2. የእጅ ጎማውን (handwheel) በእጅ በቀስታ ያዙሩ። ካልዞረ ክር ወይም ጨርቅ ተጣብቆ እንዳልሆነ ያረጋግጡ።
3. መርፌው እና የሹትል (hook) አካባቢ ውስጥ ክር ተጠልፎ እንዳልገባ ይመልከቱ።
4. ከቻሉ የሞተር እና የኮንትሮል ቦክስ ኮኔክተሮች በጥብቅ እንደተገጠሙ ያረጋግጡ።
ካልተፈታ
E-11 በተደጋጋሚ ከታየ የሞተር ሴንሰር፣ ሞተር ወይም ኮንትሮል ቦክስ ምርመራ ሊያስፈልግ ይችላልና ለመካኒክስ ያሳዩ።
________
የአዳዲስ ማሽን ገጠማና የተበላሹ ማሽኖችን የመጠገን ስራ እንሰራለን +251925447525 ወይም @amanu97 ላይ ያናግሩን፥ ያሉበት መጥተን መፍትሄ እንሰጣልን።
📍አድራሻ፦ አዲስ አበባ
ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/machine_maintenance

👍1🔥1
አስደሳች ዜና ለሆሳዕና እና አከባቢዋ
የGlow machine maintenance crew በተያያዘ ሥራ ምክንያት ወደሆሳዕና ስላመራ እድሉን እንድትጠቀሙ እናሳስባለን!
የምንገጣጥማቸው እና የምንጠግናቸው የልብስ የማሽን አይነቶች:-
-ሲንግል ኒድል
-ከቨር ስቲች
-ኦቨር ሉክ
-ኢምፕሮደሪ/የጥልፍ ማሽን
-ኢንተር ሎክ
-በተን አታች(ቁልፍ የሚተክል)
-በተን ሆል
-ራውንድና ስትሬት ናይፍ
ለበለጠ መረጃ:- +251925447525 ወይም @amanu97 ላይ ያናግሩን፥ ያሉበት መጥተን መፍትሄ እንሰጣልን።
ለተጨማሪ የልብስ ማሽን ነክ ጉዳዮች ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ https://t.me/machine_maintenance

👍1🔥1🙏1
Fashion_Patternmaking_Techniques_Women_and_Men_How_to_Make_Skirts.pdf
32.3 MB
ለፋሽን ዲዛይ ንድፎ(Pattern making) ጠቃሚ የሆኑ መጽሐፍት ናቸው። ከዚህ በተጨማሪ እንዴት መስፋት እንደሚገባንም ያሳያሉ።
ለተጨማሪ የልብስ ማሽን ነክ ጉዳዮች ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ https://t.me/machine_maintenance
ለተጨማሪ የልብስ ማሽን ነክ ጉዳዮች ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ https://t.me/machine_maintenance
👍4👏2❤1

👍3