Glow machine Maintenance
139 subscribers
33 photos
3 videos
6 files
18 links
የተለያዩ አዳዲስ የስፌት ማሽኖችን የመገጣጠም እንዲሁም የተበላሹትን የመጠገን ሥራ እንሠራለን።

ለበለጠ መረጃ:- +251925447525 ወይም @amanu97 ላይ ያናግሩን፥ ያሉበት መጥተን መፍትሄ እንሰጣልን።
Download Telegram
የልብስ መስፊያ ማሽን ለመግዛት ይፈልጋሉ? ምን አይነት ሞዴል እንደሚገዙ መወሰን ከብዶታል? በዚህ ገጽ የተለጠፈውን 12 ወሳኝ ነጥቦቹን ያንብቡ! 12 የልብስ መስፊያ ማሽን ለመግዛት መመልከት ያለብን ወሳኝ ነጥቦች

___
የአዳዲስ ማሽን ገጠማና የተበላሹ ማሽኖችን የመጠገን ስራ እንሰራለን +251925447525 ወይም @amanu97 ላይ ያናግሩን፥ ያሉበት መጥተን መፍትሄ እንሰጣልን።
📍አድራሻ፦ አዲስ አበባ

ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/machine_maintenance
❤1👍1🔥1
ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

#Sol: ሰላም የዚህ ቻናል አድሚኖች በልብስ ማሽን ላይ እያስጨበጣችሁት ያለው የሜንቴናንስ እውቀት በጣም እየተጠቀምኩኝ ነው አመሰግናለሁ። ማሽኔ አልፎ አልፎ በፎቶ ላይ እናዳለው አይነት ይገጥማታል። ለምንድነው?

https://t.me/machine_maintenance
👍1🔥1
ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

#Sol: ሰላም የዚህ ቻናል አድሚኖች በልብስ ማሽን ላይ እያስጨበጣችሁት ያለው የሜንቴናንስ እውቀት በጣም እየተጠቀምኩኝ ነው አመሰግናለሁ። ማሽኔ አልፎ አልፎ በፎቶ ላይ እናዳለው አይነት ይገጥማታል። ለምንድነው?

ሰላም ወንድማችን ስለአስተያየት በጣም እናመሰግናለን! ባያያዝክልን ፎቶው ላይ የሚታየው በrotary hook (bobbin hook) ውስጥ ክር በብዛት ተጠቅልሎ መጣበቅ (Bird Nesting/Hook Thread Jamming) ነው። ይህ በኢንዱስትሪ የልብስ መስፊያ ማሽኖች (JACK, JUKI, Brother, Siruba ወዘተ) ላይ በተደጋጋሚ የሚፈጠር ችግር ነው።

ዋና ምክንያቶች
❌የላይኛው ክር Tension በጣም የላላ ሲሆን
የላይኛው ክር በትክክል ካልጠበቀ፣ በhook ውስጥ ይጠቀለላል። ይህ ከፍተኛው የዚህ ችግር ምክንያት ነው።
❌ማሽኑ በትክክል Thread አልተደረገም
Thread guide ወይም tension discs ውስጥ ክሩ ካልገባ ፣ Take-up lever ካልዞረበት ይህ አይነት ችግር የመፈጠር እድሉ ሰፊ ነው
❌Bobbin በስህተት መግባት
የbobbin አቅጣጫ ሲሳሳት ክሩ በbobbin tension spring ስር አይገባም ስለዚህ ይህ ችግር ይገጥማል።
❌Needle ችግር
የተጠመመ ወይም የደከመ መርፌ። በስህተት መጫን (Flat side በትክክል አልመግጠም)።
❌Hook Timing መቀየር
Hook እና Needle ጊዜ ካልተገጣጠመ ክሩን በትክክል አይያያዝም።
❌Hook ወይም Bobbin Case ጉዳት
ትንሽ ጭረት ካለበት ክሩን ይይዝና ቦቢኑ ላይ ይጠቀለላል።
❌የመጀመሪያ ክር ጫፍን አለመያዝ
ስፌት ሲጀምሩ የላይኛውንና የታችኛውን ክር ከኋላ ካልያዙ መጀመሪያ ላይ እንዲህ ይጠቀለላል።

መፍትሄ
✅ ማሽኑን አቁምና Hook ውስጥ ያለውን ክር በሙሉ አስወግድ።
✅ Hook Race እና Bobbin Case ውስጥ ክር፣ ቆሻሻ ካለ አጽዳ።
✅ አዲስ Needle ግጠም ወይም ያለውን ቀጥ ማለቱን አረጋግጥ።
✅ ማሽኑን ከመጀመሪያ ጀምሮ በትክክል ክር አስገባ።
✅ Bobbin በትክክለኛው አቅጣጫ መግባቱንና ክሩ በtension spring ስር ማለፉን አረጋግጥ።
✅ የላይኛውን Thread Tension/የክሩን ውጥረት አስተካክል።
✅ Hook Timing የተቀየረ እንደሆነ እንደገና Timing አስተካክል።
____
የአዳዲስ ማሽን ገጠማና የተበላሹ ማሽኖችን የመጠገን ስራ እንሰራለን +251925447525 ወይም @amanu97 ላይ ያናግሩን፥ ያሉበት መጥተን መፍትሄ እንሰጣልን።
📍አድራሻ፦ አዲስ አበባ

ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/machine_maintenance
❤1🔥1
#Vacancy

የስራ መደብ፣   ረዳት የሽያጭ ሰራተኛ (የባህል አልባሳት)
ተፈላጊ ችሎት ፣ በ fashion design certified የሆነች፣ ተግባቢና ለመማር ዝግጁ የሆነች
ፆታ፣  ሴት
የስራ ልምድ ፣ አይጠየቅም
ብዛት፣  3

ለ CMC ሚካኤል ቅርብ የሆነች

0961252667 ይደውሉ

ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/machine_maintenance
🔥2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#Sewing-tip

"አሳ መብላት በብልሃት" ፣ በፋሽኑ ዘርፍም ይህ ቢሂል ይሰራል። ስራዎን በብልሃት ይፈጽሙ!
____
ለማንኛውም የአዳዲስ ማሽን ገጠማና የተበላሹ ማሽኖችን የመጠገን ስራ እንሰራለን +251925447525 ወይም @amanu97 ላይ ያናግሩን፥ ያሉበት መጥተን መፍትሄ እንሰጣልን።
📍አድራሻ፦ አዲስ አበባ

ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/machine_maintenance
🔥2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአዳዲስ ማሽን ገጠማና የተበላሹ ማሽኖችን የመጠገን ስራ እንሰራለን +251925447525 ወይም @amanu97 ላይ ያናግሩን፥ ያሉበት መጥተን መፍትሄ እንሰጣልን።
📍አድራሻ፦ አዲስ አበባ

ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/machine_maintenance
👍1🔥1
#Vacancy አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ

1. የስራ መደብ:- ልብስ ሰፊ
ፆታ :- ሴት
ልምድ:- ራሷን ችላ መስራት የምትችል
ብዛት :- 1
ደሞዝ :- በስምምነት
አድራሻ :- ልደታ
0900570011 ይደውሉ

2. የስራ መደብ፦ የልብስ ስፌት ባለሞያ
ተፈላጊ ችሎታ፡ የትኛውንም አይነት ልብስ መስፋት የሚችል/የምትችል ፣ pattern ማውጣት ብቃት ያለው/ላት ፣ መቁረጥ የሚችል/የምትችል
ልምድ፡ 1 አመት እና ከዛ በላይ ቢሆን ይመረጣል
ደሞዝ፡ በስምምነት
ፆታ፣ እይለይም
አዱራሻ: ሾላ መገናኛ
0982114883 ይደውሉ

3. የስራ መደብ፦ሴት ሴልስ ሰራተኛ
ጾታ፦ ሴት
የስራ ልምድ፦ ለባህል አልባሳት እና ሽፎን ልምድ ያላት
ድሞዝ፦ በ ስምምነት
አድራሻ: ፊጋ ለስራ ቦታ ቅርብ መሆን አለባት
+251912012842 ይደውሉ!
___
ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/machine_maintenance
❤2🔥1🙏1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥1
Glow machine Maintenance
ሰላም እንደምን አላችሁ በዚህ ቻናል ያላችሁ ከፋሽኑ ዘርፍ ጋር ትስስር ያላችሁ። ይህን የፋሽኑ ኢንደስትሪ መአከል እንድትቀላቀሉ እጋብዛለሁ። ከዚሁ ዘርፍ ጋር ተያያዥነት ያለው ቻናልና ግሩፕ ካላችሁ Add በማድረግ የEthio Fashion Industry Community አባል ይሁኑ!

በዚህ ምን ጥቅም እናገኛለን?
✅በፋሽን ዘርፍ ውስጥ ካሉ ባለሞያዎች ጋር ትውውቅን ይፈጥራል
✅የጋራ ጠጠቃሚነት ያሳድጋል
✅ እርስ በእርስ መተዋውቅን ይፈጥራል
✅የእውቀትና ልምድ ልልውጥ ይኖራል
✅እራሳችንን የምናሳይበት መድረክ ይፈጥራል፣
🔥3
ይፍጠኑ.. ብዙዎች የፋሽኑን አለም እየተቀላቀሉት ይገኛሉ!

በፋሽኑ ዘርፍ መዘናጋት ምን ያህል ዋጋ እንደሚያስከፍል የቀመሰ ብቻ ነው የሚያወቀው። ከጊዜ ጋር ይፍጠኑ!
_____
የአዳዲስ ማሽን ገጠማና የተበላሹ ማሽኖችን የመጠገን ስራ እየሰራን እንገኛለን +251925447525 ወይም @amanu97 ላይ ያናግሩን፥ ያሉበት መጥተን መፍትሄ እንሰጣልን።
📍አድራሻ፦ አዲስ አበባ

ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/machine_maintenance
👍1🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Sewing-tip

የልብስ ማሽን ክር አገባብ ለጀማሪዎች!

ትክክለኛውን የክር አገባብ መከተለ የስፌትን ጥራት ይጨምራል።
____
የአዳዲስ ማሽን ገጠማና የተበላሹ ማሽኖችን የመጠገን ስራ እንሰራለን +251925447525 ወይም @amanu97 ላይ ያናግሩን፥ ያሉበት መጥተን መፍትሄ እንሰጣልን።
📍አድራሻ፦ አዲስ አበባ

ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/machine_maintenance
🔥1🙏1
ማሽናችን እንዲህ አይነት የማስጠንቀቂያ ምልክት የሚያሳየው ለምንድነው? መፍትሄውስ?

በፎቶው ላይ ያለው ZOJE የኢንዱስትሪ ስፌት ማሽን ስክሪኑ ላይ "E-11" የሚል ስህተት (Error) እያሳየ ነው። ይህ ኮድ በZOJE ማሽኖች ሞዴሉ መሠረት ትርጉሙ ሊለያይ ይችላል፤ ነገር ግን ብዙ ጊዜ ከሚከተሉት አንዱን ያመለክታል፦

1. የሞተር ወይም የፖዚሽን ሴንሰር (Encoder/Synchronizer) ችግር
2. የማሽኑ ራስ (handwheel) ተጣብቆ መቆም
3. የሞተር ገመድ ወይም ኮኔክተር ልቅ መሆን
4. የመቆጣጠሪያ (Control box) እና ሞተር መገናኛ ችግር

መፍትሄ መጀመሪያ የሚሞክሩት
1. ማሽኑን አጥፉ፣ 1–2 ደቂቃ ይጠብቁ፣ ከዚያ እንደገና ያብሩ።
2. የእጅ ጎማውን (handwheel) በእጅ በቀስታ ያዙሩ። ካልዞረ ክር ወይም ጨርቅ ተጣብቆ እንዳልሆነ ያረጋግጡ።
3. መርፌው እና የሹትል (hook) አካባቢ ውስጥ ክር ተጠልፎ እንዳልገባ ይመልከቱ።
4. ከቻሉ የሞተር እና የኮንትሮል ቦክስ ኮኔክተሮች በጥብቅ እንደተገጠሙ ያረጋግጡ።

ካልተፈታ
E-11 በተደጋጋሚ ከታየ የሞተር ሴንሰር፣ ሞተር ወይም ኮንትሮል ቦክስ ምርመራ ሊያስፈልግ ይችላልና ለመካኒክስ ያሳዩ።
________
የአዳዲስ ማሽን ገጠማና የተበላሹ ማሽኖችን የመጠገን ስራ እንሰራለን +251925447525 ወይም @amanu97 ላይ ያናግሩን፥ ያሉበት መጥተን መፍትሄ እንሰጣልን።
📍አድራሻ፦ አዲስ አበባ

ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/machine_maintenance
👍1🔥1