Lafto p/school Teachers association & educational center
212 subscribers
3.2K photos
66 videos
1.29K files
120 links
Download Telegram
Forwarded from 230657
በላፍቶ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ዛሬ ማለትም 01/07/2018 እንደ አለም አቀፍ ለ115 ጊዜ የተከበረው
እንደ አገራች ለ50ኛ ጊዜ የሴቶች ቀን  ተከብሯል። በዓሉ "የሴቶች ድምፅ ለእኩልነትና ለበለፀገች ኢትዮጵያ!" በምል መሪ ቃል በደማቅ ሁኔታ ተከብራል።
Mana Barumsa  laaftoo Sadarkaa 1ffaan duraa,sadarkaa 1ffaa fi Giddugaleessatti Guyyaa Har'a Jechuun 01/07/2018 guyyaa Dubartoota ykn March 8 akka addunyaatti yeroo 115 ffaa kan kabajame yoo ta'uu akka biyyaa keenyaati yeroo 50ffaaf  Kabajamu Dhadannoo "Sagaleen  dubartootaa walqixxummaa fi Itoophiyaa Badhaateef" mataa Duree Jedhuun  Barattootaan Kabajameera.
02/07/2018 ዓ.ም

ለማጠናከሪያ ትምህርት ስም ጠሪ መምህራን

የየካቲት ወር የማጠናከሪያ ት/ት ተማሪዎችን አስከፍላችሁ እስከ ማክሰኞ 08/07/18 ዓ.ም 5:00 ድረስ የደረሰኝ መመዝገቢያ ዝርዝር ለኮሚቴው ገቢ እንድታደርጉ እናሳውቃለን::

ማሳሰቢያ:- በክፍል ውስጥ ከሚገኙ ተማሪዎች ከ 90% በታች ያስከፈለ ስም ጠሪ መምህር የስም ጠሪ ክፍያ በህግና ደንባችን መሠረት እንደማይከፈለው አውቃችሁ ለማስከፈል ጥረት እንድታደርጉ ከአደራ ጭምር ለማሳሰብ እንወዳለን።

የማጠናከሪያ ት/ት ኮሚቴው
     

           02/07/2018 A. L. I

Barsiisota barnoota dabalata irratti maqaa waamtanif:

Barnoonni dabalata ji'a guraandhala barattoota kanfalanii fi hin kanfalee adda baastani  hanga  kibxata (08/07/2018) sa'aatii 5:00 qofati kan Ittin funnantan koreetti akka kennitan isiin beeksina.

Hubachiisa: Baay'ina barattoota jiran keessa 90% gadi kan funnaanee akkaata seera fi danbii koreetti kan hin kanfalamne ta'u beektani akka kanfalchiiftan kabajaan isiin gaafana.
:
        
  Koree Barnoota Dabalata
02/07/2018 ዓ.ም

ለቅዳሜ ማጠናከሪያ ትምህርት መምህራን በሙሉ

በቀጣይ ቅዳሜ 4ኛ ሳምንት ላይ በሚኖረው የማጠናከሪያ ት/ት ባስቀመጥነው አቅጣጫ መሰረት ከ4ኛው-6ኛው ክፍለ ጊዜ English,ሂሳብ እና ሳይንስ የትምህርት ዓይነቶች ፈተና ይሰጣል፤ በዚሁ መሰረት በነዚህ የትምህርት ዓይነቶች የምታስተምሩ መምህራን 10 ጥያቄ የያዘ ፈተና አዘጋጅታችሁ ለመማር ማስተማር ም/ር/መ/ር ፈተናውን ገቢ በማድረግ እንዲባዛ ታደርጉ ዘንድ እናሳውቃለን።

የማጠናከሪያ ት/ት ኮሚቴው

02/07/2018 A.L.I

Barsiisota barnoota dabalata guyyaa Sanbataa hundaaf:

Sanbata dhufu torban 4ffaa irratti barnoota dabalata gaggeeffamu irratti akka kallattii nuti kaa’neetti, Wayitii yeroo 4ffaa hanga 6ffaa tti barnootni English, Herrega fi Saayinsii qormanii ni kennama. Kanaafuu, barsiisotni barnoota kana barsiistan hundi gaaffilee 10 qopheessitanii, itti gaafatamaa Baruuf barsiisuu (B/B/M/B) tti galchuun akka baay’ifamee qophaa’u gootanii akka dhiheessitan isin beeksifna.

Koree Barnoota dabalata
Forwarded from @@@
በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን ነገ ማለትም ቅዳሜ መጋቢት 05 ቀን 2018 ዓ/ም ሊሰጥ ታስቦ የነበረው የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች የሙያ ፍቃድ የሙከራ የፁሑፍ ምዘና በተለያዩ ምክንያቶች ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን እየገለፅን የሙከራ ምዘናው መቼ እንደሚሰጥ ወደፊት የምናሳውቃችሁ ይሆናል!!
alex Tadesse
Photo
04/07/18 ዓ.ም

ነገ የሚሰጠው የማጠናከሪያ ትምህርት ወርሀዊ ፈተና በማባዣ ማሽን ብልሽት ምክንያት በወቅቱ ፈተናው ስላልተባዛ መምህራን በክፍለ ጊዜያችሁ ፈተናውን እንድትፈትኑ ስንል እናሳውቃለን።

ኮሚቴው

04/07/2018 A.L.E

Beeksisa:

Qormaanni ji’aan kennamee barnoota dabalataa kan boru kennamu ture, sababa rakkoo maashinii baay’isuu(photocopier) irraa kan ka’e yeroo isaatti waan hin baay’ifamneef, barsiisotni yeroo kutaa keessan keessatti akka qormaata kana kennitan isin beeksifna.

K/b/d
1
07/07/2018 ዓ.ም

ለት/ቤታችን መምህራንና ሰራተኞች በሙሉ

ድጋፍ ማድረግን ይመለከታል።

ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መረጃ በት/ቤት ደረጃ ድጋፍ ለማድረግ እንቅስቃሴ የተጀመረ ሲሆን መላው የት/ቤታችን መምህራንና ሰራተኞች አቅማችሁ የፈቀደውን የንፅህና መጠበቂያ ሞዴስ፣ ዳይፐር ሶፍትና፣ ሳሙና፣ አልባሳት መሰል ድጋፎችን እንድታደርጉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

የድጋፍ አሰባሳቢዎች

- ከበደ ጋዲሳ
- መ/ር አለማየሁ ታደሰ




07/07/2018 A.L.I
Barsiisota fi hojjettoota mana barumsaa keenya hundaaf

Waa’ee deeggarsa gochuu ilaalchisee.

Mana gargaarsa Maqqeedooniyaa (kan jaarsolii fi namoota dhukkuba sammuu qabaniif tajaajilu) deeggaruuf sochiin sadarkaa mana barumsaatti jalqabameera. Kanaafuu, barsiisotni fi hojjettoonni mana barumsaa keenya hundi humna isaanii irratti hundaa’uun meeshaalee qulqullinaa akka: moodeesii, daayiperii, sooftii, saaphanaa fi uffata fakkaatan deeggarsa akka gootan kabajaan isin gaafanna.

Namoota deeggarsa walitti qaban
-Kabadaa Gadiisaa
-Barsiisaa Alamayyoo Taaddasaa
1
ቀን:-07/07/2018 ዓ.ም

ለቅዳሜ ማጠናከሪያ ትምህርት ስም ጠሪ መምህራን በሙሉ

ከዚህ ቀደም የየካቲት ወር የማጠናከሪያ ትምህርት አስከፍላችሁ የደረሰኝ መመዝገቢያውን ለነገ ማክሰኞ ለኮሚቴው ገቢ እንድታደርጉ መግለፃችን ይታወቃል። ይሁን እንጂ በአንዳንድ ክፍሎች ላይ የሚገኙ ተማሪዎች ክፍያውን እንዳልከፈሉ ማረጋገጥ ችለናል። በመሆኑም በነዚህ ክፍሎች ያልከፈሉ ተማሪዎችን በማስከፈል ለመጨረሻ ጊዜ ረቡዕ በ09/07/2018 ዓ.ም
5:00 ድረስ ገቢ እንድታደርጉ በድጋሚ እናሳውቃለን።

የማጠናከሪያ ትምህርት ኮሚቴው

ቀን:-07/07/2018 ዓ.ም ለቅዳሜ ማጠናከሪያ ትምህርት ስም ጠሪ መምህራን በሙሉ ከዚህ ቀደም የየካቲት ወር የማጠናከሪያ ትምህርት አስከፍላችሁ የደረሰኝ መመዝገቢያውን ለነገ ማክሰኞ ለኮሚቴው ገቢ እንድታደርጉ መግለፃችን ይታወቃል። ይሁን እንጂ በአንዳንድ ክፍሎች ላይ የሚገኙ ተማሪዎች ክፍያውን እንዳልከፈሉ ማረጋገጥ ችለናል። በመሆኑም በነዚህ ክፍሎች ያልከፈሉ ተማሪዎችን በማስከፈል ለመጨረሻ ጊዜ ረቡዕ በ09/07/2018 ዓ.ም 5:00 ድረስ ገቢ እንድታደርጉ በድጋሚ እናሳውቃለን። የማጠናከሪያ ትምህርት ኮሚቴው

Guyyaa: 07/07/2018 A.L.I
Barsiisota maqaa waamicha barnoota dabalataa Sanbata hundaaf:

Kanaan dura kaffaltii barsiisa barnoota dabalataa ji’a gurraandhalaa walitti qabdanii galmee ragaa waliin boru Roobii koreef akka galchitan isin beeksisne ture. Haa ta’u malee, kutaa tokko tokko keessatti barattoonni kaffaltii isaanii akka hin kaffalle mirkaneessuu dandeenyeerra.
Kanaafuu, kutaa kana keessatti barattoota hin kaffalle kaffalchiisuun yeroo dhumaa Roobii, 09/07/2018 A.L.I sa’aatii 5:00 irratti akka galchitan irra deebi’uun isin beeksifna.

Koree barnoota Dabalataa
1
Forwarded from @@@
የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች የሙያ ብቃት ምዘና የሙከራ ፈተና
ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ መጋቢት 12/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ተገለጸ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ስትራቴጂክ ካውንስል አባላት ከትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን እና ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ አመራሮች ጋር በመሆን የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች የሙያ ብቃት ምዘናን ውጤታማ ለማድረግ እየተከናወኑ በሚገኙ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት ዙሪያ ላይ ውይይት አካሂደዋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች የሙያ ብቃት ምዘና ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ 11 ሺ 103 ተመዛኞች በበይነ መረብ የሙከራ የኦላይን ፈተና ይሰጣል። መጋቢት 28/2018 ዓ.ም የሚሰጠው ዋና ምዘና ስኬታማ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ለምዘናው የሚያስፈልጉ ኮምፒውተሮችና የኢንተርኔት መሰረተ ልማት ዝግጁ እንዲሆን የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በትኩረት መስራት እንደሚገባቸው ጠቁመው ለሙከራ ፈተናዉ አስፈላጊ የሆኑ መዛኞች ፣ የፈተና መስጫ ጣቢያዎች ፣ አስተባባሪዎች ፣ ሱፕርቫይዘሮች እንዲሁም የቴክኒክ ኮሚቴ ተዋቅሮ የሲሰተም ክትትል እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ኢዘዲን ሚስባህ በበኩላቸው የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች የሙያ ብቃት ምዘና ውጤታማ እንዲሆን ተቋማቸው ትኩረት አድርጎ በመስራት ላይ መሆኑን ጠቁመው ሁሉም ተመዛኞች በ12/7/2018 ዓ.ም በሚሰጠው የሙከራ የኦላይን ፈተና ላይ እንዲገኙ የክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ኃላፊዎች ፣ የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊዎች ፣ የአይሲቲ ባለሙያዎች በተገኙበት ኦረንቴሽን የሚሰጥ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡
(አ/አ/ት/ቢሮ)
1