Dr.surafel. ዶክተር ሱራፌል info
#የጸጉር ቀለም አብዝቶ መጠቀም የሚያስከትለው ጉዳት?
#ሼር በማድርግ ሌሎችን አስተምሩ!
✔ ሽበት፡- የጸጉር ቀለሞች በብዛት አሞኒያ እና ፐርኦክሰሳይድ ንጥረ ነገሮች ይይዛሉ፡፡ እነዚህ ኬሚካሎች ደግሞ የጸጉር ተፈጥሯዊ ቀለምን በማሳጣት ሽበት እንዲከሰት እንዲሁም ጸጉር ሳስቶ እንዲሰባበር ያደርጋል፡
✔ የቆዳ አለርጂ፡- የጸጉር ቀለሞች ፓራፌናይልዲአሚን የሚባል አለርጂ አምጪ ንጥረ ነገር ይይዛሉ ይህ ደግሞ ቆዳን እንዲቆጣ፣ እንዲያሳክክ እንዲሁም ቀልቶ እንዲያብጥ ያደርጋል፡፡
✔ በእርግዝና ወቅት፡ ነብሰጡር ሴት በፍጹም የጸጉር ቀለም መጠቀም የለበትም ምክንያቱም ጽንሱን ከማስወረድ ጀምሮ እስከ ካንሰር መከሰት ስለሚዳርግ
✔ አስም፡- ልክ እንደአስም አይነት የመተንፈሻ አለርጂ ችግር ያለባቸው ሰዎች የጸጉር ቀለምን ማሶገድ የግድ ይላቸዋል ምክንያቱም በውስጣቸው የሚይዙት ኬሚካሎች ሳንባን በከባድ ሁኔታ ስለሚጎዳ ነው፡
✔ እርግዝናን ማዘግየት፡- በእርግጥ በዚህ ዙሪያ ብዙ የተደረጉ ጥናቶች ባይኖሩም ነገር ግን እንዳንዶች እንደሚያሳዩት የጸጉር ቀለም እርግዝና ለሚጠብቁ ጥንዶች የማዘግየት ሁኔታ እንዳለው ጠቁመዋል፡፡
የአይን ደም ስሮች መቆጣት✔፡- አይናችን በብዙ ነገር የተከለከለ ቢሆንም ግን አሁንም ቢሆን ከሰደጋ የጸዳ አይደለም በመሆኑም የአይናችን ደም ስሮች ከሚጎዱበት ዋነኛም ምክንያቶች መሀከል የጸጉር ቀለም ዋነኛው ነው፡፡
ካንሰር✔፡- አንዳንድ የጸጉር ቀለም የቆዳ ካንሰር አምጪ የሆኑ ኬሚካሎችን በውስጣቸው ስለሚይዙ ጥንቃቄ ማድረግ አስፈላጊ ነው፡፡
👉👉 በማንኛውም የጤና ጉዳይ ማማከር ከፈለጉ
#+251910192103

👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቶንሲል ቀዶ ህክምና ይህንን ይመስላል ፣ በቀላሉ የቀረበ። ከአንገት በላይ የቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት ሀኪሞች የሚሰራ።
❤1
#የጥንቃቄ መልእክት ይነበብ
ውድ የ ዶ/ር ሱራፌል ኢንፎ ቤተሰቦች አሁን ላይ በጤናው ዘርፍ እየሆነ ያለ ከባድ ሁኔታ ነው እባካቹ ሼር ያድርጉት Pharmacistochm ያለማዘዣ (prescription) መድሀኒት መስጠት ብታቆሙ መልካም ነው!!

Watch "Ethiopia; የቅረፉድ አስደናቂ የጤና ጥቅም/health benefits of cloves/Dr.surafel" on YouTube
https://youtu.be/oyyhGXQP_UM
https://youtu.be/oyyhGXQP_UM
YouTube
Ethiopia; የቅረፉድ አስደናቂ የጤና ጥቅም/health benefits of cloves/Dr.surafel
Thank you for subscribe !--------------------------------------------------------------------------------------
ሊታወቁ የሚገቡ ጠቃሚ ሀሳቦች ለየትኛውም ወሲባዊ ጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሰብስክራይብ
ማድረግ ብቻ ነው አሁኑኑ ዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCIH…

Watch "Ethiopia; በእርግዝና ገዜ የሚፈጠር የጀርባ ህመም#drama#drsurafel#news" on YouTube
https://youtu.be/7ZR_X-BDR0I
https://youtu.be/7ZR_X-BDR0I
YouTube
Ethiopia; በእርግዝና ገዜ የሚፈጠር የጀርባ ህመም#drama#drsurafel#news
Thank you for subscribe !--------------------------------------------------------------------------------------
ሊታወቁ የሚገቡ ጠቃሚ ሀሳቦች ለየትኛውም ወሲባዊ ጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሰብስክራይብ
ማድረግ ብቻ ነው አሁኑኑ ዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCIH…
ሊታወቁ የሚገቡ ጠቃሚ ሀሳቦች ለየትኛውም ወሲባዊ ጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሰብስክራይብ
ማድረግ ብቻ ነው አሁኑኑ ዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCIH…
❤2
Watch "Ethiopia;ከአፕል የምናገኘው 7 አስደናቂ የጤና ጥቅም" on YouTube
https://youtu.be/WHmcW7g9qRc
https://youtu.be/WHmcW7g9qRc
YouTube
Ethiopia;ከአፕል የምናገኘው 7 አስደናቂ የጤና ጥቅም