የዜግነት ክብር?
ከ"ልጅ በእድሉ ያድጋል" ወደ "ሃገር በእድሏ ትኑር" ተፈጥፍጠናል። ጠዋት ሰንድቅዓላማችንን የምንሰቅልበት ማታ የምናወርድበት ብሔራዊ መዝሙራችንን ስንጀምር "የዜግነት ክብር በኢትዮጵያችን ፀንቶ" ብለን ነው።
ከዜግነቱ እንጀምር
መንግስት እንደዜጋ የሚያውቃቸው እነማንን ነው? "የኑሮ መወደድ እና የዋጋ ንረትን አብራራ" ሲባል "ስጋ ቤት ነው የምትውሉት፤ ኑሮ ባይወደድባችሁ ነው" የሚል መልስ ምንም ሳይዘገንነው ፓርላማ ላይ የሚመልስ መሪ ነው ያለን። መንግስት እንደ ዜጋ የሚያየው ጮማ ቆራጩን ክፍል ነው ለማለት እንገደዳለን። ሃገሪቱ ላይ ማንም መኖር ይችላል ዜጎች ደግሞ privilege ኖሯቸው ይኖራሉ። ዜጋ ያልሆኑት ሊያገኙ የማይችሉትን እያገኙ። ታዲያ በእውነታው ሃገሪቱ ላይ privileged ሆኖ እየኖረ ያለው ማነው? እንደዜጋ የሚቆጠረውስ? ያልን እንደሆነ ከባለስልጣናቱ በቀር "እኔ" ማለት የሚችል አይኖርም። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለ ስጋ ቤቶች መጣበብ በሚያወሩበት ሰዓት በድርቅ ከተጎዱት የቦረና እና የሶማሌ ክልል ነዋሪዎች በተጨማሪ በቤት ኪራይ ዋጋ፤ በምግብ እና በሌሎችም ወሳኝ ነገሮች ከማበድ ያልተናነሰ ኑሮ እየኖረ የነበረው ህዝብ ቁጥር ቀላል አልነበረም። መንግስት ቅጥ ባጣ ሁኔታ አትሞ ባሰራጨው ገንዘብ ምክንያት የተከሰተውን የዋጋ ንረት አሁንም በስግብግብ ነጋዴዎች እያሳበበ "ተራብን" ለሚለው ህዝብ "አብሽር አሪፍ ቤተመንግስት ልሰራላችሁ ነው" የሚል የንቀት መልስ እየሰጠ ይገኛል። ሃገር በግለሰባዊ አንባገነንነት ቁምስቅሏን እያየች ነው። በዚህ መጠን "የዜግነት ውርደት" ተከናንበን ነው "የዜግነት ክብር"ን የምንዘምረው።
ኢትዮጵያችን
በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች systematicም ገገማም በሆነ መንገድ መንግስት ያልተመቹትን ከፖለቲካውም ከኢኮኖሚውም ከባሰበት ከህይወትም ያገላል። መንግስት የተጎራበጡት ከመሰለው ጋር 'መሃረቤን አይታችኋል?' መጫወት ከጀመረ ሰነባብቷል። የዴሞክራሲያዊ መብት ጠያቂዎች ከቤታቸው እየታፈኑ ነው፤ ነገ ተረኛ የሚሆነው አይታወቅም። እነዚህ መንግስታዊ ውንብድናዎች በጊዜ እንዲቆሙ ካልተደረገ መንግስት ወደማንወጣው ጭልጥ ያለ ጭቆና እና የሃገር መበተን ይዞን መግባቱ የማይቀር እየሆነ መጥቷል። በኢትዮጵያችን ላይ ከኢትዮጵያውያን ይልቅ የሌላ ሃገር ዜጎች የተሻለ የመኖር ነፃነት አላቸው። በጦርነቱ ምክንያት abandon የተደረገ ክልል(ትግራይ እና አፋር)፤ በኦነግ ሸኔ ስም ያለ አንዳች የሚዲያ እውቅና በሁለት ወገን እየረገፈ የሚገኝ የወለጋ ህዝብ፤ በጦርነቱ መጎዳቱ ሳያንስ ለሌላ ዙር ጦርነት የፌደራል መንግስቱ እያሟሟቀበት የሚገኘው የአማራ ክልል ዓይን ባወጣ የጦርነት እና የረሃብ አዙሪት ተዘፍቀዋል። መንግስት በበኩሉ ይሄንን ለመፍታት ወይ አቅም የለውም ወይ ፍላጎት የለውም ይልቁኑም ስለችግሩ በግልፅ የሚናገሩትን በማፈን ተጠምዷል። ኢትዮጵያችን የሚል የባለቤትነት ስሜት ከብሔራዊ መዝሙራችን በቀር ምናችንም ላይ እንዳይቀር እየተሰራ ይገኛል።

👍1
Dr.Surafel info:
የሆድ ድርቀት (constipation) ምንድነው?
የሆድ ድርቀት(constipation ) ከሶስት ጊዜ በላይ በሳምንት የሰገራ አለመውጣት ሲሆን የደረቀ ሰገራ መውጣትና ህመም መገለጫዎቹ ናቸው።
በአለም ላይ ጥቂት የማይባሉ ሰዎች በሆድ ድርቀት ይጠቃሉ። ነገር ግን የሰገራ ድርቀት መገለጫዎቹ እንደሰው ሊለያዪ ቢችሉም ታካሚው ድርቀት በሚሰማው መጠነና ሁኔታ የሆድ ድርቀት አለ ተብሎ ይወሰዳል።
በቀላሉ መታከምና መከላከል የሚቻል ሁኔታ ነው።
የሰገራ ድርቀት በራሱ በሽታ ሳይሆን የበሽታ አመላካች ሊሆን ይችላላል።
2. ምልክቶቹስ?
• የሆድ ህመም
• የአንጀት እንቅስቃሴ መቀነስ
• የደረቀ ሰገራ መውጣት
• ማስማጥ
• ጀርባ ህመም
• ደም የቀላቀለ ደረቅ ሰገራ
• የምግብ ፍላጎት መቀነስ
• ማቅለሽለሽ
• የሆድ ህመም እና መንፋት
👇👇👇👇👇👇👇👇
3. መንስኤዎቹ?
• መንስ አልባ(idiopathic constipation)
በአብዛኛው ምንም አመክንዮ የማይገኝለት ሊሆን ይችላል።
• ቋሚ ህመሞች
ማለትም የነርቭ ችግር(hirschisprung disease)፣ የስኳር ህመም(diabetic neuropathy) ፣ የታይሮይድ ሆርሞን እጥረት (hypothyroidism)፣ የትልቁ አንጀት እጢ፣ የነርቭና የህብለሰረሰር ጉዳት እንዲሁም የክሮንስ ህመም ምልክት ሊሆን ይችላል።
• አመጋገብ
የምንመገበው ምግብ የፋይበር ዝቅተኛ መሆንና በፋብሪካ ያለቀላቸው ምግቦ ፥ በቂ ውሃ አለመጠጣት የሆድ ድርቀት መንስኤ ይሆናል። ጣፋጭ እናፕሮቲንነታቸው ከፍተኛ የሆኑ እና የታሸጉ ምግቦች ሎላው መንስኤዎች ናቸው
• የአኗኗር ዘዬ
በስራ መወጠር እና ጭንቀት ፣ በጊዜ መፀዳጃ አለመግባት ፣ ያለመንቀሳቀስ ለሰገራ ድርቀት ያጋልጣጣል።
• መድሃኒት መውሰድ
በሃኪም ያልታዘዙ የህመም ማስታገሻዎች (codeine ) አልክሆል ፣ አና ካፌይን፣ ጫት ለሰገራ ድርቀት መንስኤዎች ናቸው።
• እርግዝና
ትልቁ አንጀት ላይ ጫና ስለሚፈጠር የአንጀት እንቅስቃሴ በመቀነስ ለድርቀት ያጋልጣል።
• የጡንቻ ላይ ችግሮች የማህፀን አቃፊ ጡንቻዎች መላላት እንዲሁም የማህፀን መውጣት ለዚህ ችግር ተጠቂ ያደርጋል።
4. ውስብስብ ችግሮቹስ?
ለረጅም ጊዜ የቆየ የሰገራ ድርቀት የራሱ የሆነ ውስብስብ ችግሮችን ያስከትላል
• ኪንታሮት(hemorrhoids )፦የፊንጢጣ አካባቢ የሚገኙ የደም መልስ ቧንቧዎች አለአግባብ መስፋትና መቆልመም ሲሆን መድማት እና ህመም የሚያስከትል ችግር ነው።
• መሰንጠቅ( anal fissures ) የፊንጢጣ ላይ መሰንጠቅ ከፍተኛ የሆነ ህመም እና ስቃይ የሚያመጣ ሲሆን ለሆድ ድርቀት አንደመንስኤም እንደ ውጤትም ሊሆን ይችላል።
• ደም መፍሰስ
• ካንሰር
5. መፍትሄውስ?
በመጀመሪያ የሆድ ድርቀት ሊያመጡ የሚችሉ አመክንዮዎችን ማስተካከል ሲሆን ሲቀጥል የሚከተሉት መርሆዎችን መከተል ያስፈልጋል።
1. የአኗኗር ዘዬን መቀየር ማለትም
• በቂ ውሃ መጠጣት ፦ በቀን ቢያንስ 2-3 ሊትር ውሃ መጠጣት
• በቀን ቢያነስ አንዴ ለመፀዳዳት መሞከር ፦ ማስተላለፍ(postphone) የሰገራ ውሃ በትልቁ አንጀት ውስጥ ሲቆይ ውሃው ተመጦ ስለሚያልቅ ለሰገራ ድርቀት ያጋልጣል።
• ጭንቀት ማስወገድ
• በቂ እንቅልፍ መተኛት
• አመጋገብ ማስተካከል ማለትም የፋይበር መጠናቸው ከፍ ያለ ምግቦች ለምሳሌ በቆሎ ፣ በቄላ ፣ገብስ፣ ጎመን፣ ቆስጣ እና ሰላጣ መመገብ
• ስፖርት እንቅስቃሴ ማድረግ
2. የሆድ ማለስለሻ መድሃኒቶች መውሰድ(laxatives) ፦ በሃኪም የሚታዘዙ መድሃኒቶች በታዘዙበት መጠንና ወቅት መውሰድ።
3. የደረቀው ሰገራ ማውጣት (disimpaction፦ ይህም የደረቀ ሠገራ የሰገራ መውጫ ውስጥ ተወትፎ ከሆነና ህመም ከፈጠረ ሃኪሞች ጣት በማስገባት የተወተፈውን ሰገራ በማውጣት ከድንገተኛ ችግር ሊያቃልሉ ይችላሉ።
4. የሆድ እጥበት ( cleancing enema፦ የሳሙና አረፋ ወይም ግላይሴሪን በፊንጢጣ ከገባ በኋላ የደረቀውን ሰገራ አጥቦ እንዲወጣ የሚያደርግ ስርዓት ነው።

# Dr.Surafel.family health
#ቀስ #በቀስ #ልባችን #ስራውን #እንድያቆም #የሚያደርጉ #ዋና #ዋና #የጤና #ችግሮች
1. ከፍተኛ የደም ግፊት
2. የልብ ጡንቻ መጎዳትና እየሞቱ መሄድ
3. የልብ ትርታ ወጣ ገባ መሆን
4. የልብ ክፍክድ ህመም
5. በተለምዶ ደም ማነስ የሚባለው ችግር መኖር
6. የልብ ኢንፌክሽን
7. ለረጅም ጊዜ የቆየ የሳባ ችግር
8. የታይሮይድ ሆርሞን ችግር መኖር
9. የኩላሊት ፌል ማድረግና ሌሎችም ናቸው።
• ውድ ፋሚሊ ሄልዝ ቤተሰቦችና ተከታታዮች ከላይ የተጠቀሱትን የጤና እንከኖችን መከላከልና ከተከሰተም በጊዜው መታከም የልብን ጤንነት መጠበቅ ነው።

❤2
#Dr.Surafel
የዓለም ጤና ድርጅት በየሁለት ወር ልዩነት የሚሰጥ አዲስ የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከያ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቀደ
የዓለም ጤና ድርጅት ለአዲስ የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከያ ክትባት እውቅና መስጠቱ ተሰምቷል።
ክትባቱ በዙር የሚሰጥ ሲሆን፤ በመጀመሪያ ዙር በየአራት ሳምንታት ልዩነት ሁለት ጊዜ ይሰጣል ተብሏል።
በመቀጠልም ክትባቱ በየስምት ሳምት አሊያም ሁለት ወር ልዩነት በቋነት እየተሰጠ ሰዎች በቫይረሱ እንዳይያዙ ለመከላከል ይረዳል።
አሜሪካ አፕሪቱድ’ ወይም ‘ካቦቲግራቪየር’ የተሰኘ የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከያ ከወራት በፊት ለዜጎቿ መስጠት መጀመሯ የታወሳል።
የምክር አገልግሎት
ለማንኛውም የጤና ጥያቄ
+251910192103 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

👍4
ሰላም የ የ ዶክተር ሱራፌል ኢንፎ ቤተሰቦች እንደምን አላቹ በያላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል።
ይህ ቻናል የተከፈተው ማንኛውም ሰው በጤና ዙሪያ ያለውን ጥያቄ እንዲጠይቅ
በነጻነት የጤና ምክር እንዲያገኝ በማሰብ ነው በ ዩቱብ የምንለቃቸውን የጤና ትምህርቶችን እየገባቹ በማየት የምትፈልጉትን የጤና መርጃ ማግኘት ትችላላቹ እዲሰራላቹ የምትፈልጉትን የጤና የቪድዮ መጠየቅ ትችላላቹ
#ሀሳብ አስተያየታቹን ማስቀመጥም ይቻላል።
#ዶክተር ሱራፌል +251910192103 ቀን 8:00 ስአት እና ማታ 2:00 ስአት
በመደወል በቀጥታ ማውራት ትችላላቹ።

ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ከሰሞኑ በስራ ጫና ምክንያት የቪድዮ እየሰራሁ አልነበርም ለዚህም ትልቅ ይቅርታ ጠይቃለው።
የምክር አገልግሎት ለማግኘት የምትደውሉ ቤተሰቦቼ ከታች በማስቀምጠው ስልክ በመደወል ከዚህ ስአት ቡሀላ ልታገኙኝ እደምትችሉ ልገልፅላችሁ እወዳለሁ
#+251910192103
Dr.Surafel

👍3
Dr.surafel. ዶክተር ሱራፌል info
#የጸጉር ቀለም አብዝቶ መጠቀም የሚያስከትለው ጉዳት?
#ሼር በማድርግ ሌሎችን አስተምሩ!
✔ ሽበት፡- የጸጉር ቀለሞች በብዛት አሞኒያ እና ፐርኦክሰሳይድ ንጥረ ነገሮች ይይዛሉ፡፡ እነዚህ ኬሚካሎች ደግሞ የጸጉር ተፈጥሯዊ ቀለምን በማሳጣት ሽበት እንዲከሰት እንዲሁም ጸጉር ሳስቶ እንዲሰባበር ያደርጋል፡
✔ የቆዳ አለርጂ፡- የጸጉር ቀለሞች ፓራፌናይልዲአሚን የሚባል አለርጂ አምጪ ንጥረ ነገር ይይዛሉ ይህ ደግሞ ቆዳን እንዲቆጣ፣ እንዲያሳክክ እንዲሁም ቀልቶ እንዲያብጥ ያደርጋል፡፡
✔ በእርግዝና ወቅት፡ ነብሰጡር ሴት በፍጹም የጸጉር ቀለም መጠቀም የለበትም ምክንያቱም ጽንሱን ከማስወረድ ጀምሮ እስከ ካንሰር መከሰት ስለሚዳርግ
✔ አስም፡- ልክ እንደአስም አይነት የመተንፈሻ አለርጂ ችግር ያለባቸው ሰዎች የጸጉር ቀለምን ማሶገድ የግድ ይላቸዋል ምክንያቱም በውስጣቸው የሚይዙት ኬሚካሎች ሳንባን በከባድ ሁኔታ ስለሚጎዳ ነው፡
✔ እርግዝናን ማዘግየት፡- በእርግጥ በዚህ ዙሪያ ብዙ የተደረጉ ጥናቶች ባይኖሩም ነገር ግን እንዳንዶች እንደሚያሳዩት የጸጉር ቀለም እርግዝና ለሚጠብቁ ጥንዶች የማዘግየት ሁኔታ እንዳለው ጠቁመዋል፡፡
የአይን ደም ስሮች መቆጣት✔፡- አይናችን በብዙ ነገር የተከለከለ ቢሆንም ግን አሁንም ቢሆን ከሰደጋ የጸዳ አይደለም በመሆኑም የአይናችን ደም ስሮች ከሚጎዱበት ዋነኛም ምክንያቶች መሀከል የጸጉር ቀለም ዋነኛው ነው፡፡
ካንሰር✔፡- አንዳንድ የጸጉር ቀለም የቆዳ ካንሰር አምጪ የሆኑ ኬሚካሎችን በውስጣቸው ስለሚይዙ ጥንቃቄ ማድረግ አስፈላጊ ነው፡፡
👉👉 በማንኛውም የጤና ጉዳይ ማማከር ከፈለጉ

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቶንሲል ቀዶ ህክምና ይህንን ይመስላል ፣ በቀላሉ የቀረበ። ከአንገት በላይ የቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት ሀኪሞች የሚሰራ።
❤1