Love - ፍቅር via @like
በምንም ነገር እንዳትበሳጭ
.
.
እርግጥ ነው ከተበሳጨህ እዚህ ዓለም ላይ ምን የማያበሳጭ ነገር አለ? ጠዋት ከእንቅልፍህ ስትነቃ ቶሎ መንጋቱ ያበሳጭሃል።ቁርስ ልትበላ ትፈልግና ቀርቦ ስታየው👀 ለሳምንታት ለቀናት የበላው ራሱ ቁርስ ነው።እናም ቀኑ ይምታታብሃል ትላንት ላይ ያለህ ይመስልሃል።እሱም ደግሞ ያበሳጫል።ሁሉም ይሁን ብለህ ወደ ስራ ልትሄድ ስትል፣ስራህ ቤትህ ላይ እና ህይወትህ ላይ ለውጥ እዳላመጣ ጉረቤትህ ይነግርሃል።
እሱም ሰላም አይሰጥህም ያበሳጫል ።ቢሆንም አትቀርም ትሄዳለህ።ትራንስፓርት ከማቆራርጥ ብለህ በባቡር ትሄዳለህ። ባቡር ውስጥ አንድም ሁለትም ሆነው የተቦከመ ሙድህን ይቦክሙታል።ይሄም ያበሳጭሃል።ወደ ስራ ስትገባ ደንበኛው፣አለቃህ፣ሰራተኛው፣...ኡኡኡ ሁሉም አንተ ላይ የተነሱ ይመስልሃል።ከተበሳጨህ ደግሞ ወዳጄ ይሄ ሁሉ ያበሳጫል።ሰው ወዶ መሰለህ ሳትገፋው ገፋኸኝ፣ሳታወራ ዝም በል፣እያወራህ ዘጋኸኝ የሚልህ።ስለሚበሳጭ ነው።አንተ ግን ለምን ትበሳጫለህ?ከተበሳጨህ እዚህ አለም ላይ ምን የማያበሳጭ ነገር አለ?
❤️ ዉብ ቀን ❤️
@fkerte
@lovefkr
@lovefkrlove

//ማፍቀሬ ካልገባህ //
በደሜ ልፃፍልህ ካልገባህ በብዕሬ
ዉስጤ ያለውን ፍቅሬን ዘርዝሬ
ልፃፍልህ ደሜን አፍስሼ
ላንተ ከሆነ እንኳንስ ደሜ
ሰጥቼህ የለም ዉይ ልቤን ከነነብሴ
ፍቅርህን ለመግለፅ ቃላትን ገጣጥሜ
ላንተ ያለኝን ፍቅር ልግለጸው በደሜ
ደሜም ይፍሰስ ይክሳሰዉነቴ
ዉበቴ ይርገፍ ይወላልቅ አጥንቴ
በፍቅርህ ይቃጠል መላው አካላቴ
እኔነቴ ይጥፋ ከእነ አካቴ
ፍቅርህን ልንገርህ የልቤን ዘርዝሬ
ቃላትን ባጣነዉ ይህን መደርደሬ
በደሜ ልፃፍልህ አይካድም ማፍቀሬ
አመሌ ስቀያየር ሆኖባቸዉ ተራራ
አበደች ይላል ሰዉ ሁሉ ስያዉራ
አንተን ባፈቅር ስንቱ ተወራ
በደሜ ልፃፍልህ
መዉዴድን ሁሉ ልንገርህ
ያፈቀረህ ልቤ ሁሌም ንፁህ ነው
ጉራ ነው አትበለኝ ይህ ያለ እዉነት ነው
ማስመሰል አይደለም ሕይወቴም ያንተዉ
ለምን መሰለህ ፍቅሬ ?
ከሩቅ ድምፅህን ስሰማ ግራ ምጋባዉ
አይኔ ስያይህ ጥርሴ ሚስቀዉ
ከንፈሬን ሳትስመኝ ዉሀ የሚሆነው
ይህ ሁሉ ያንተዉ ሀያል ፍቅር ነው
ታዲያ ይህን ሁሉ በደሜ ብፅፈዉ
ምን ይገርማል ለሚሰማዉ ሰው
እዉነት እልሀለሁ በማሀተሜ እምላለሁ
ሕይወቴን ካንተ ዉጪ ለማን እሰጣለሁ
አንተም ስትቀርበኝ የልቤ ስገባህ
አሁንም ስምህን በደሜ ልፃፍልህ
------////----///-----///----////
@a1mekdi
በደሜ ልፃፍልህ ካልገባህ በብዕሬ
ዉስጤ ያለውን ፍቅሬን ዘርዝሬ
ልፃፍልህ ደሜን አፍስሼ
ላንተ ከሆነ እንኳንስ ደሜ
ሰጥቼህ የለም ዉይ ልቤን ከነነብሴ
ፍቅርህን ለመግለፅ ቃላትን ገጣጥሜ
ላንተ ያለኝን ፍቅር ልግለጸው በደሜ
ደሜም ይፍሰስ ይክሳሰዉነቴ
ዉበቴ ይርገፍ ይወላልቅ አጥንቴ
በፍቅርህ ይቃጠል መላው አካላቴ
እኔነቴ ይጥፋ ከእነ አካቴ
ፍቅርህን ልንገርህ የልቤን ዘርዝሬ
ቃላትን ባጣነዉ ይህን መደርደሬ
በደሜ ልፃፍልህ አይካድም ማፍቀሬ
አመሌ ስቀያየር ሆኖባቸዉ ተራራ
አበደች ይላል ሰዉ ሁሉ ስያዉራ
አንተን ባፈቅር ስንቱ ተወራ
በደሜ ልፃፍልህ
መዉዴድን ሁሉ ልንገርህ
ያፈቀረህ ልቤ ሁሌም ንፁህ ነው
ጉራ ነው አትበለኝ ይህ ያለ እዉነት ነው
ማስመሰል አይደለም ሕይወቴም ያንተዉ
ለምን መሰለህ ፍቅሬ ?
ከሩቅ ድምፅህን ስሰማ ግራ ምጋባዉ
አይኔ ስያይህ ጥርሴ ሚስቀዉ
ከንፈሬን ሳትስመኝ ዉሀ የሚሆነው
ይህ ሁሉ ያንተዉ ሀያል ፍቅር ነው
ታዲያ ይህን ሁሉ በደሜ ብፅፈዉ
ምን ይገርማል ለሚሰማዉ ሰው
እዉነት እልሀለሁ በማሀተሜ እምላለሁ
ሕይወቴን ካንተ ዉጪ ለማን እሰጣለሁ
አንተም ስትቀርበኝ የልቤ ስገባህ
አሁንም ስምህን በደሜ ልፃፍልህ
------////----///-----///----////
@a1mekdi
Love - ፍቅር via @like
✍ ወዳጄ ሆይ እራስህን እወቅ !
✍ ራስን ማወቅ የዕውቀቶች ሁሉ አልፋና ኦሜጋ ነው። እራስህን እወቅ የሚለው ምርጥ አባባል በርግጥ የፈላስፍው ሶቅራጠስ ዘመን ተሽጋሪ። የጥበብ ንግግር ነው።
✍ እራስን ከማወቅ ታላቅ ጥቅምን ታገኛለህ ። አንተ ራስህን አመድና ትቢያ እንደሆንክ ስታውቅ ትሁት ትሆናለህ። ሀጥያትህን ስታውቅ ተፀፃች ትሆናለህ። አንተ በውስጥህ ጦርነት ያለብህ ፍጡር እንደሆንክ ስታውቅ ጠላቶችህን ታሽንፍለህ።
✍ ፀጋዎችህን በውል ካወቅህ ፈጣሪህንና በአምሳሉ የፈጠረውን ማነኛውንም ስው ለማክበር ፈጥነህ ትጠቀምበታለህ። እናም ወዳጄ ሆይ !! እራስን በማወቅ ፣ አዕምሮህ ማንነትህንና። አንተነትህን ለማጠናከር በሚርዳህ ፣ ስሜቶችህን በአውንታዊ አካሄድ በሚያሳድጉ ፣ ዓለማዊነትን በልክ በአግባብና በኃላፍነት ገንቢ እውቀቶችን የሚያጎሉ በመያዝ ክፍ በል። ከዛም ለምትኖርበት ማህበርስብ እና ለስው ወገን ሁሉ በሚጠቅም ነገር ላይ ማንነትህንና አንተ ነትህን ለማዋል የሚበጅህ ዋናው ጉዳይ ራስን ማወቅ ነውና እንደዛው ለማድርግ ሞክር ።
✍ ዕውቀትህ ባላወቁት ላይ እንድትኮራና እንድትፈርድ አያድርግህ የአዋቂ ኩሩ ቁጥሩ ካላዋቂዎች ነውና ማወቅ ባለዕዳነት እንዳይሆን አላዋቂዎችን እርዳቸው።
✍ዛሬ የመዝራት ዘመንህ ነገ መከርህ ነውና በእምነት እውነትን ዝራ፤ በምታውቀው ቦታ ላይ አገልጋይ በማታውቀው መልካም ተግባር ላይ ደጀን ሁን፤ በቦታህ መምህር ያለቦታህ ተማሪ ሁን፤ ክብሩ እንዳይቀንስብህ ከዕቃ ትምክህት፣ ከዕውቀት ሙግት ራቅ።
✍ሁሉን ወሬ ላውራ አትበል፣ የደበቁህን ምስጢር አታውጣጣ፣ የሰማኽውን ወሬና የተገለጠልህን ምስጢር ምን መፍትሔ ሰጠኸውና? ያየህውን ሥራ ሁሉ እሰራለሁ የሰማኸውን ትምህርት ሁሉ እማራለሁ አትበል። ይህ የተሰወረው የቅንዓት ጠባይ ነውና። ሁሉን ልያዝ ማለትም ዝንጉ አድረጎ እንዳያስቀርህ ሁሉም ውስጥ ልኑር አትበል።
✍ ስንፍናውን ወደጥበብ፤ አላዋቂነቱንወደእውቀት፤ መጥፎ ጠባዩን ወደ በጎነት የሚመልስ ስው ብርቱ ነው።
🙏 ብሩህ ቀን 🙏
@Lovefk

💖💖💖💖💖በቃ እወድሀለሁ❣❣❣
..........✍✍✍..........
ለምን አትበለኝ ምክንያት የለኝም
ፍቅር ስሜት እንጂ ስበብ አይመስለኝም
ብቻ እወድሀለሁ መውደዴ ጥልቅ ነው
ፍቅርህ ለእኔነቴ የልብ ዙፋን ነው
ህያው የምሆነው አንተን በማፍቀር ነው
*^
ጅልነት አይደለም ሁሌ አንተን ማለቴ
ሞኝነት አይሆንም ለፍቅርህ መክሳቴ
ጅልነት አይደለም እራሴን መስጠቴ
በቃ አንተን መውደድ ነው ደስታ መደሰቴ
ውለታን ፈልጌ ውደደኝ አላልኩም
ፍቅር ስጠሁ እንጂ ምላሽ አልፈለኩም
በቃ እወድሀለሁ ማለቴን አልተውኩም
*
አወ አፈቅርሀለሁ አወ እወድሀለሁ
ፍቅርቅር አድራጌህ ሁሌም እኖራለሁ
አንተን በመውደዴ እፎይታ አገኛለሁ
ውዴን እየወደድኩ ሀሴት አደርጋለሁ
በፍቅርህ ውቅያኖስ ስዋኝ እኖራለሁ
አንተ ካለህልኝ ሙሉ ስው እሆናለሁ።
❤️❣ለምወድክ 😘😘😘
@a1mekdi
..........✍✍✍..........
ለምን አትበለኝ ምክንያት የለኝም
ፍቅር ስሜት እንጂ ስበብ አይመስለኝም
ብቻ እወድሀለሁ መውደዴ ጥልቅ ነው
ፍቅርህ ለእኔነቴ የልብ ዙፋን ነው
ህያው የምሆነው አንተን በማፍቀር ነው
*^
ጅልነት አይደለም ሁሌ አንተን ማለቴ
ሞኝነት አይሆንም ለፍቅርህ መክሳቴ
ጅልነት አይደለም እራሴን መስጠቴ
በቃ አንተን መውደድ ነው ደስታ መደሰቴ
ውለታን ፈልጌ ውደደኝ አላልኩም
ፍቅር ስጠሁ እንጂ ምላሽ አልፈለኩም
በቃ እወድሀለሁ ማለቴን አልተውኩም
*
አወ አፈቅርሀለሁ አወ እወድሀለሁ
ፍቅርቅር አድራጌህ ሁሌም እኖራለሁ
አንተን በመውደዴ እፎይታ አገኛለሁ
ውዴን እየወደድኩ ሀሴት አደርጋለሁ
በፍቅርህ ውቅያኖስ ስዋኝ እኖራለሁ
አንተ ካለህልኝ ሙሉ ስው እሆናለሁ።
❤️❣ለምወድክ 😘😘😘
@a1mekdi
Love - ፍቅር via @like
ትዳር ለመመስረት ፍቅር ምን ያህል አስፈላጊ ነው?
ስኬታማ ትዳር ከአንድ ሰው ጋር ደግሞ ደጋግሞ በፍቅር መውደቅን ይጠይቃል:: በልጅነታችን ሁላችንም ፍቅር ካለ ሁሉ ነገር አልጋ በአልጋ ይሆናል የሚል ህልም ነበረን፤ እውነታው ግን ትዳር ቀላል የማይባል መመቻመች የሚጠይቅ ነገር መሆኑ ላይ ነው፡፡
ፍቅር እና ትዳር ልክ እንደ ፈረሱና ጋሪው ኋላና ፊት ሆነው ነው የሚጓዙት የሚለው እምነት አሁንም ድረስ ሰፊ ቢሆንም ይህንን ሃሳብ የሚሞግቱ ሃሳቦች በአንፃሩ እየተጠናከሩ መጥተዋል፡፡ ይህንን ጥያቄ አብራርቶ ለመመለስ ጥልቅ ፍቅር እንዴት ያለ ነው? የሚለውን መረዳት ያስፈልጋል፡፡
የቅርብ ጊዜ የፍቅር እና ትዳር ትስስር
ትዳር ለመመስረት የጦፈ ፍቅር አስፈላጊ ነው የሚል ድምፅ ጎልቶ መደመጥ የጀመረው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ነው፡፡ ስቴፋኒ ኮንተዝ(2005) ‹‹ይህ እሳቤ ከሁለት ክፍለ ዘመን ወዲህ የመጣ ነው፡፡ ሰዎች ሁልጊዜ በፍቅር ይወድቁ ነበር፤ እርስ በእርሳቸው ከልብ ይፋቀሩ ነበር፤ ይሁን እንጂ ፍቅር ለመጋባት እንደ ቅድመ ሁኔታ ይቀመጥ የነበረው ከስንት አንዴ ነው›› ይላል፡፡ ኮንትዝ ቀጠል ያደርግናም እንዲህ ይላል ‹‹ፍቅር የትዳር የጎንዮሽ ተፈላጊ ውጤት እንጂ ወደ ትዳር መግቢያ ቅድመ ሁኔታ ተደርጎ በብዙ ባህሎች አይታሰብም ነበር››
በተመሳሳይ ሁኔታ ፓስካል ብሩክነር(2013) የሚከተለውን ይላል፡፡ ‹‹ትዳር በብዙ ባህሎች ውስጥ የተቀደሰ ትስስር መሆኑ ይታመናል፡፡ ከዚህ ውጭ ፍቅር ኋላ ላይ የሚመጣ ከሆነ እንደ አንድ ተጨማሪ ቦነስ ብቻ ይወስዳል፡፡ አሁን አሁን ግን ትዳር ለመመስረት ፍቅር ቅድመ ሁኔታ ሆኖ በመቀመጡ ከትዳር ይልቅ ፍቅር ቅዱስ ሆኗል፡፡ በምትኩ ትዳር ሁለተኛ ደረጃን እየያዘ ነው›› በዚህ ምክንያት በተለይ በምዕራቡ ዓለም የተጋቢዎች ቁጥር እየቀነሰ የመጣ ሲሆን የፍቺ እና ያለ አባት ወይም ያለ እናት የሚመሩ ጎጆዎች ቁጥርም በአንፃሩ እያሻቀበ ነው፡፡ ብሩክነር ከዚህ በተጨማሪ ፍቅር ከትዳር ይልቅ ቅድሚያ ቦታ እየተሰጠው ቢሆንም እውስጥ ሆኖ ግን አጥፍቶ እየጠፋ ያለ ይመስላል ይላል፡፡
ትዳር ለመመስረት የጦፈ ፈቅር ቅድመ ሁኔታ ሆኖ በመቀመጡ የትዳር ዋጋ ከፍ ብሏል፡፡ ይህም ትዳር የብዙዎች ቀዳሚ አጀንዳ እንዲሆን አድርጎታል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ ግን ይኸው አይነት ፍቅር መልሶ ትዳር መቅኖ ቢስ እንዲሆን አድርጎታል፡፡ የጦፈ ፍቅር የለም በሚል ምክንያት ባለትዳሮች እና ጥንዶች መለያትን እንደ ሁነኛ አማራጭ ተያይዘውታል፡፡
ትስስሩን መቃወም
ፍቅርን እንደ ትዳር መሰረት ስናስብ ሁለት አይነት ተቃዋሚ ሃሳቦች ነፍስ ዘርተው ይነሳሉ፡፡
1. ትዳር ከፍቅር በተጨማሪ ሌሎች በርካታ ነገሮችን ግምት ውስጥ እያስገባን የምንኖርበት ማዕቀፍ ነው፡፡
2. የጦፈ ፍቅር አጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ በመሆኑ በረጅም የጊዜ ሂደት የሚመጡ የፍቅር ሌሎች ገፅታዎች ይበልጥ ግንዛቤ ውስጥ ሊገቡ ይገባል፡፡
የመጀመሪያው ሙግት ትዳር በአንድ አይነት ማህበረ ኢኮኖሚያዊ እና ባህላዊ ስርዓት ውስጥ የሚኖር ቁርኝት እንደመሆኑ መጠን የጥንዶቹ አጠቃላይ የደህንነት ይህንን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ባህላዊ ማዕቀፍ ግምት ውስጥ ያስገባ መሆን መቻል አለበት የሚል ነው፡፡ ሁለተኛው የመከራከሪያ ሀሳብ በሌላ በኩል የጦፈ የሚባለው ፍቅር አይነት ያልተረጋጋ፣ እና ለውስን ጊዜ ብቻ ደስታ የሚሰጥ መሆኑ ላይ ነው፡፡ ይህ ደግሞ ለረጅም ጊዜ የተረጋጋ ህይወት ምንጭ ሊሆን ከሚችለው ትዳር ጋር ይጋጫል፡፡ እነዚህ ሁለት መከራከሪያ ሃሳቦች ሲጨመቁ ትዳር በሚመሰረትበት ወቅት ለፍቅር ብቻ ቅድሚያ የሚሰጥ ከሆነ መጨረሻው ሲያልቅ አያምር ይሆናል የሚል ነው፡፡
ትዳር ከፍቅር ውጪ የሚያስገኛቸው ሌሎች በርካታ ጠቀሜታዎች እንዳሉት ግልፅ ነው፡፡ በመሆኑም ትዳር ሲመሰረትም ሆኖ የመፍረስ አደጋ ሲያንዣብብበት እነዚህን ከጦፈ ፍቅር ውጪ የሚገኙ ተጨማሪ ሁኔታዎችንም ያገናዘበ መሆን አለበት፡፡ ለምሳሌ፣ ትዳር ሲመሰረት ጥንዶቹ በጋራም ሆነ በተናጠል ቤት ውስጥ የሚያስፈልጉ ነገሮችን ማሟላት እና ጥሩ ወላጅ መሆን መቻላቸው በቀዳሚነት ሊነሳ የሚችል ጉዳይ ነው፡፡ እውነትም በታሪክም ቢሆን ትዳር የጥንዶችን ጤናና ሀብት የሚያሻሽል ቢያንስ ቢያንስ እንኳን የማይጎዳ አብሮነት እንደሆነ ነው የሚታመነው፡፡ ለፍቅር ብቻ ሲሉ ትዳር መመስረት ግን ጥንዶቹ እነዚህን ተጨማሪ ገፅታዎች እንዳይመለከቱ ሊያደርጋቸው ይችላል፡፡ እንደውም እንዲህ የሚነበብ አባባል አለ፡፡ ,,ለጦፈ ፍቅር ብቻ ሲሉ የሚጋቡ ጥሩ ምሽቶችን እና መጥፎ ቀኖችን ያሳልፋሉ**
ትስስር መፍጠር
በፍቅር እና ትዳር መካከል ትስስር ለመፍጠር በጊዜያዊ የጦፈ ፍቅር ስሜት እና ዘለቄታ ባለው ጥልቅ ፍቅር መካከል ያለውን ልዩነት መገንዘብ ያሻል፡፡
ጥልቅ ፍቅር እንደ ጊዜያዊ የጦፈ የፍቅር ስሜት ለተወሰነ ጊዜ ያህል ብቻ የሚጎበኘንን ጠንካራ የመፈለግ ስሜት ብቻ ሳይሆን አመለካከታችንን እና ጠባያችንን ዘለቄታ ባለው መንገድ ይቃኛል፡፡ ጠንካራ የሆነ ስሜታዊ ወሲባዊ ፍላጎት ብልጭታ ለተወሰነ ጊዜ ውስጣችን ይቆይ ይሆናል፡፡ በአንፃሩ ጥልቅ ፍቅር ግን ያለማቋረጥ እያበራ ስሜታችንን ያሞቃል፣ ጠባያችንን ያንጻል እንዲሁም ከጊዜ እና ቦታ ጋር የሚኖረንን ቁርኝት መልክ መልክ ያስይዛል፡፡ የጦፈ የፍቅር ስሜት የሚያሳየው አጭር ጊጊ የሚቆይ የስሜት ኃያልነትን ብቻ ነው፡፡ በሌላ በኩል ጥልቅ ፍቅር ግን በረጅም የጊዜ ሂደት ውስጥ የሚፈጠርን፣ በሁሉም መልኩ የሚያበራን፣ የሁለቱንም ጥንዶች ህይወት እንዲያብብ እና እንዲያፈራ የሚያደርግ ፍቅር ነው፡፡ ጥልቅ የሆነ የፍቅር ህይወት ጥብቅ ከሆነ ጊዜያዊ ስሜት የተለየ ነው፡፡ የአፍታ ወሲባዊ ፍላጎት ከዘመናት የፍቅር ህይወት በላይ ጥብቅ ሊሆን ይችላል፡፡ ይሁን እንጂ ጥልቀቱ እዘህ ግባ የሚባል አይደለም፡፡
ለጦፈ ፍቅር ብቻ ሲባል ትዳር መመስረት በ3 ምክንያት ብልህ ውሳኔ አይደለም፡፡
1. ፍቅር የሚለዋወጥ ስሜት ነው፡፡
2. ፍቅር ብቻውን ጠንካራ መሰረት ሊሆን አይችልም፡፡
3. ከፍቅር በተጨማሪ ሌሎች በርካታ ነገሮች ያስፈልጉናል፡፡
የአንድን ሰው እንበልና አዕምሮአዊ ብቃቱን ወይም ደግነቱን ግምት ውስጥ ሳያስገቡ ትዳር መመስረት ለጊዜው አፍቃሪ ውሳኔ ሊመስል ይችላል፡፡ ነገር ግን በረጅም ጊዜ አብሮነት ውስጥ ዋጋ ባላቸው ማገናዘቢያዎች ሲፈተሽ ግን አስፈሪ ውሳኔ መሆኑ ግልፅ ይሆናል፡፡
ትዳር ለመመስረት በምንነሳበት ወቅት ፍቅር ቦታ ሊኖው ይገባል፡፡ ይሁን እንጂ የዛሬም ሆነ የወደፊት ህይወት ደስታ እና ትርጉም ጊዜዊ የጦፈ የፍቅር ስሜት ላይ ብቻ ሊመሰረት አይገባም፡፡ ይልቁንም መተሳሰብን፣ መመሳሰልን፣ መጋራትን፣ እና በመጠኑም ቢሆን ስሜታዊ መፈላለግን መሰረት ያደረገ ጥልቀት ያለው ፈቅር ላይ ሊደገፍ ይገባል፡፡ ስኬታማ ትዳር ከአንድ ሰው ጋር ደግሞ ደጋግሞ በፍቅር መውደቅን ይጠይቃል፡፡
ቸር እንሰንብት፡፡

ቅናት. . . . መቅናትን ማስቀረት እንችላለን!!! – ???
✍ ቅናት መጠኑ ይለያይ እንጅ በአብዛኛው ሰው ላይ የሚታይ ባህርይ ነው፡፡ እኛ ሰዎች በሁለቱም ማለትም ባለንም በሌለንም ቁሳዊም ሆነ ስነ-ልቡናዊ ጥቅሞች ባላቸው ነገሮች ላይ እንቀናለ።
✍ በሌለን ነገር ላይ የምንቀናው ቅናት (Envy) ሰዎች የሚፈልግቱንና እኛ የሌለንን ሲያገኙ ፣ ሲያሳኩ ወይም የሚያሳኩበትን የተስተካከለ መስመር ሲይዙ የሚሰማን ምቾት የማጣት ስሜት ሲሆን፤ ባለን ነገር ላይ ቅናት (Jealousy) ማለት ደግሞ ሌሎች እኛ ያለንን ቁሳዊ አካል ወይም የስሜት ግኙነት የመሰረትንበትን ሰው ሊያሳጧችሁ የሚመስል መጥፎ ስሜት በውስጣችን ሲፈጠር ነው።
✍ በምሳሌ ለማስቀመጥም የፍቅር አጋርህን ሌላ ወንድ ሲያናግራት ብታይ እና ሰላም የማጣት ስሜት ሲሰማህ ቅናት (Jealousy) ሸነቆጠህ ማለት ነው፡፡ አልያም ህፃናት አዲስ በተወለደው ወንድም ወይም እህት ምክንያት የሚሰማቸው እናቴን ወይም አባቴን ተነጠኩኝ ዓይነት ስሜት እና ባህርይ እንደ አብነት ማየት ይቻላል፡፡ ቅናት ገደቡን ካለፈ በእኛም ላይ ሆነ በሌሎች ሰዎች ላይ ስነ ልቡናዊ እና አካዊ ጉዳቶችን ይፈጥራሉ።
✍ ሆኖም ግን ቅናትን በበጎ መልኩ የምንጠቀምበት ከሆነ መልካም የሆነ ግንኙነትና እኛ ላይ የሚታዩ ክፍተቶችን በመሙላት ወደተሸለ ደረጃ ወይም የምንቀናባቸው ሰዎች ወዳሉበት የስኬት ማማ ላይ ለመድረስ መንገዱን ይጠርግልናል፡፡
✍ ከላይ እንደተገለጸው ቅናት የተለያዩ ስነ-ልቡናዊ እና አካላዊ ጉዳቶችን ያስከትላል፡፡ ቅናት ቤተሰብን ይበትናል፣ ፍቅረኞችን ያለያያል፣ የስራ ባልደረቦችን ያጋጫል፣ ሰላማዊውን የሰው ልጆች መስተጋብር ያፋልሳል …ባስም ሲል ቅናት ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ ህይወትን ያስጠፋል (የዴዝዴሞና ታሪክ ትዝ አላችሁ?) ስለዚህ መፍትሔው ምንድን ነው ?? መቅናትን እንዴት ማቆም እንችላለን??? እስኪ እነዚህን የመፍትሔ አቅጣጫዎች አብረን እንመልከተው...!
✍ በጾታዊ ፍቅር ምክንያት ከሆነ ቅናት የሚይዘን በግልጽ መነጋገር፡፡ ይሄ ደርጊትሽ(ህ) ጥሩ ያልሆነ ስሜት እየፈጠረብኝ ስለሆነ መስተካከል ይኖርበታል ማለት አለብን።
✍ ማስተዋል ያለብን ቀንቻለው ማለት የተሸናፊነት ምልክት ሳይሆን ግንኙነቱን ዘላቂና ሰላማዊ ማድረግ እፈልጋለሁ ማለት እደሆነ ነው፡፡( መተማመን) በፍቅር ግንኙነት ውስጥ ዋናው የግንኙነት
መሰረቱ መተማመን ነው፡፡
✍ የማይተማመን ባልንጀራ ካብ ለካብ ይማማላል እንዲሉ አበው፤ መተማመን የሌለው ጾታዊ ፍቅርም ለቅናት የተጋለጠ ነው፡፡ ሌላው መቼም የምንቀናበት ሰው ፍጹም አይደለም፡፡ እሱ የሌለው እኛ ግን ያለን
ሌሎች ነገሮችም እንዳሉ መገንዘብ።
✍ ሁልጊዜ ራስህን በጥረት ውስጥ ማሳለፍ ይኖርብሃል፡፡ ምክንያቱም የቻልከውን ያህል ስለታተርክ በቅናት ፋንታ እርካታን ታገኝበታለህ።
✍ ከምንቀናባቸው ሰዎች ልምድ መቅሰም አለብን፡፡ ይህም ማለት የቀናህበትን ነጥብ ነቅሰህ አውጣ በዚህም አንተ ማግኘት ያቃተህ ሌሎች ግን ያሳኩት ከሆነ እንዴት እንዳሳኩት በማወቅ ራስህን እንድታሻሽል ይርዳናል።
✍ በመጨረሻም ሌሎች ሰዎች ላይ እና ያላቸው ነገሮች ላይ ያለህን ፅንፍ የያዘ ትኩረትህን ቀንስ፡፡ ምክንያቱም የአዕምሮህን የትኩረት አቅጣጫ በማስቀየር አቅምህን ያሟጥብሀል፡፡
✍ ስለሌለህ ሳይሆን ስላለህ ነገር በማሰብ ለእራስህ እውቅና ስጥ በዚህም በጊዜ ሂደት በራስ መተማመንን አዳብረህ ቅናትን ታስወግዳለህ፡፡
🤓🤓ውብ ምሽት ይሁንላችሁ
@Lovefkr

*ልብ በል አንተ ሰው *
ይቺ ዓለም የአንተ ናት አንተም የዚች ዓለም ፣
አንተ ክፉ ሆነህ ለአንተ መልካም የለም ።
ብትችል በማካፈል
ካልሆነ ሳትቀንስ ፣
ሲሆን በማስደሰት ሳይሆን ሳቴስለቅስ ።
ራስህን አዉቀህ ሌሎችን ተረድተህ ፣
ወዶ ለሚጠጋህ ንፁህ ፍቅር ሰጥተህ ።
አሻራ ጣል ለዓለም መንገድህን አጥራ ፣
ከመቃብር በላይ ስምህ እንዲጠራ ፣
ያፈራሀዉ ትዉልድ በአንተ እንዲኮራ ።
ህያው ሆኖ ስምህ ትዉልድ ያወድስህ ፣
መልካም ህይወት ኖረህ ፣
መልካም ሞትን ሞተህ ፣
ሰላም ታግኝ ነብስህ ።
ዓለም በአንተ ምክንያት ይዘቷ እንዳይጠፋ ፣
አንተም በዓለም ምክንያት እንዳትቆርጥ ተስፋ ።
በህይወት ጎዳና በህሊና መስመር ፣
የቃል ኪዳን ግዛት ዘብ ቆሞ ከድንበር ።
የሰላሟ ርግብ የፍቅር
አበባ ፣
የነፃነት አክሊል ሰብዓዊነት ካባ ።
በታሪክ መዝገብ ላይ በክብር የሚያስጠራ ፣
የቅን ሰው ቀሪ ሀብት ስም ነዉና ስራ ።
አንተ በህይወትህ ህይወትህ በዓለም ላይ ፣
በፍቅር ዳኝነት ሰዎችን ሳትለያይ ፣
እስካልሆንክ ድረስ ለእዉነት የቆምክ ታጋይ ።
ልብ በል አንተ ሰው ፣
አትርሳም አስታዉሰዉ ።
ይቺ ዓለም የአንተ ናት አንተም የዚች ዓለም ፣
አንተ ክፉ ሆነህ ለአንተ መልካም የለም ።
Tnx to ማንንም አልፈልግም😏😏😏
@lovefkrlove
@lovefkr
ይቺ ዓለም የአንተ ናት አንተም የዚች ዓለም ፣
አንተ ክፉ ሆነህ ለአንተ መልካም የለም ።
ብትችል በማካፈል
ካልሆነ ሳትቀንስ ፣
ሲሆን በማስደሰት ሳይሆን ሳቴስለቅስ ።
ራስህን አዉቀህ ሌሎችን ተረድተህ ፣
ወዶ ለሚጠጋህ ንፁህ ፍቅር ሰጥተህ ።
አሻራ ጣል ለዓለም መንገድህን አጥራ ፣
ከመቃብር በላይ ስምህ እንዲጠራ ፣
ያፈራሀዉ ትዉልድ በአንተ እንዲኮራ ።
ህያው ሆኖ ስምህ ትዉልድ ያወድስህ ፣
መልካም ህይወት ኖረህ ፣
መልካም ሞትን ሞተህ ፣
ሰላም ታግኝ ነብስህ ።
ዓለም በአንተ ምክንያት ይዘቷ እንዳይጠፋ ፣
አንተም በዓለም ምክንያት እንዳትቆርጥ ተስፋ ።
በህይወት ጎዳና በህሊና መስመር ፣
የቃል ኪዳን ግዛት ዘብ ቆሞ ከድንበር ።
የሰላሟ ርግብ የፍቅር
አበባ ፣
የነፃነት አክሊል ሰብዓዊነት ካባ ።
በታሪክ መዝገብ ላይ በክብር የሚያስጠራ ፣
የቅን ሰው ቀሪ ሀብት ስም ነዉና ስራ ።
አንተ በህይወትህ ህይወትህ በዓለም ላይ ፣
በፍቅር ዳኝነት ሰዎችን ሳትለያይ ፣
እስካልሆንክ ድረስ ለእዉነት የቆምክ ታጋይ ።
ልብ በል አንተ ሰው ፣
አትርሳም አስታዉሰዉ ።
ይቺ ዓለም የአንተ ናት አንተም የዚች ዓለም ፣
አንተ ክፉ ሆነህ ለአንተ መልካም የለም ።
Tnx to ማንንም አልፈልግም😏😏😏
@lovefkrlove
@lovefkr
Love - ፍቅር via @like
ሠዉ አይናቅም!!!
አንድ ሀብታም ሰው ዘመናዊ መኪናውን አቁሞ ለጉዳዩ ገባ ይላል ጉዳዩን ጨርሶ ወደመኪናው ሲመለስ የአንዱ ጎማው 4 ብሎኖች ተፈተው ተወስዶበት ያያል።
ይህኔ ይበሳጭ እና አካባቢው ላይ ዞር ዞር ብሎ ብሎን ፈልጎ ያጣል:: ያኔ መኪናውን ተደግፎ በጭንቀት ቆዝሞ ሳለ አከባቢው ላይ ያለ አንድ እብድ ነገሩን ተከታትሎ ኖሯል ምን ሆነህ ነው ይለዋል ሰውየውም በንቀት አይን አየት እያደረገ
የጎማዬ ብሎኖች ተፈተው ተወስዶብኝ ነው እንዳልገዛ
አካባቢው ለይ የለም ይለዋል በብስጭት ስሜት
ይሄኔ " እብዱ ነው እንዴ ታዲያ ለምን ከ3 ጎማዎች አንድ አንድ ብሎን ፈተህ አራተኛውን ጎማ አታስርም " አለው::ሰውየውም በመገረም ሀሳቡ በጣም አስደሰተው አንዳለውም አደረገ
እብዱ ዘዴውን ነገሮት ሊሄድ ሲል ሰውየው
" ቆይ አንተ "እብድ "አይደለህ እንዴ አንዴት ይህ ሀሳብ ሊመጣልህ ቻለ ይለዋል እብዱም ቀበል አድርጎ "ታዲያ እኔ " እብድ ነኝ እንጂ ደደብ አይደለሁም" ብሎ ይመልስለታል ፡፡
ብዙዎቻችን ከኛ ዝቅ ያሉ ሰዎች ሲያጋጥሙን ንቀታችን ገደብ የለውም፣ በሁሉ ነገር የምንበልጣቸው ያህል ይሰማናል።
ሰናይ ቀን ❤

🙏🌹🙏ሰላም የፍቅር ቤተሰቦች 🙏🌹🙏
#ሰው_ሆይ_ይቅር_ባይ_ሁን
✍ አለም በአውንታዊ ና አሉታዊ ነገሮች የተሞላች ነች። ካንድ መልካም ነገር ጎን ሌላ መጥፎ ነገር አለ። በአንድ መጥፎ ነገር ውስጥም ሌላ መልካም ነገር ይገኛል። ከዚህም የተነሳ በሌሎች ስዎች መገፋታችን ወይንም እኛም ስዎችን መግፋታችን አይቀርም። ይህ አውቀነውም ሆነ ሳናውቅው ባንድም ሆነ በሌላ መልኩ መከስቱ የማይቀር ጉዳይ ነው። ምክንያቱም ህይወታችን ከሌሎች ጋር የተቋጠረና የተነካካ ነው። እኛነታችን ሌሎችን ይፈልጋል። ሁሉም ሰው ከሌሎች የሚቀበለው ነገር አለው። ለሌሎች ሰጭም ነው።
✍ መሳሳት የስው ልጅ ባህሪው ነው ።ዳሩ ግን መሳሳት የጥንካሬ እንጅ የድክመት ምልክት አይደለም።ስህተት የንቅስቃሴ ና የህይወት ምልክት ነው ። ስለዚህም መሳሳት በየትኛውም የህይወት ገፅ ላይ ሊከስት የሚችለው።በአንድ አይነት ሁኔታ ላይ በተደጋጋሚ መንገድ መሳሳት ወይንም ማጥፍት አስቀያሚ ድክመት ነው ። ከተሳሳትን ይቅርታ እንጠይቅ። ይህ የአዕምሮ ብስለትን ና የመንፈስ ጥንካሬን ማሳያ ነው።
🙏 ይቅር ማለት ጥሩ ነው፤ ጨርሶ መርሳት ደግሞ እጅግ በጣም ጥሩ ነው።
🙏 ይቅርታ ማድርግ ለተሳሳተ ስው እንጅ ሆነ ብሎ ላጠፋ ብዙም ትርጉም ላይሰጠው ይችላል።
✍ አንዳንድ ስዎች በቀልን ትተው ይቅርታ ማድርግን የማይመርጡበት ምክንያት ዋጋው ስለሚወደድባቸውና የነርሱ ትንሽነትም ስለማይመጥነው ነው።
✍ የበደሉንን ይቅር ማለት መሽነፍ ሳይሆን ፍቅርን ማስተማር ነው።
👌መልካም እለተ ስንበት
👌የምህረት ቀን ይሁንልን
👌አስተዋይና ይቅር ባይ ልቦና ይኑረን!!
💞💞💞በፍቅር እንዋል💞💞💞
@Lovefkrlove

ከሰኬታማ ሠዎች በሰተጀርባ
✍ ✍✍ መንፈሰ ጠንካራ ሠዎች ሃሳባቸውንና ባህሪያቸውን በመግራትና ሰሜታቸውን በመቶጣጠር ይታወቃሉ፡፡ በአዕምሮዎቸው ብሰለትና በአሰተሳሰብና ከፍ ያለ ደረጃ ላይ የደረሱ ሠዎች እነዚህን ነገሮች አያደርጉም፡፡
1ኛ✍ የመጀመሪያው ጥፋተኛ አያደርጉም መንፈሰ ጠንካራ ሰዎች ለራሳቸው የጥፋተኘነት ሰሜትን ለማሰተናገድ አሉታዊ ነገሮች ላይ ረጅም ጊዜ አያባክኑም ከዚያ ይልቅ በአወንታዊ አሰተሳሰብና ተግባራት ላይ ያተኩራሉ መለጭው ጊዜ መልካምነትንም አበክረው ያቅዳሉ ፡፡
2ኛ✍✍ ራሳቸውን አሳልፈው አይሰጡም አይሸነፋም ብዙ ጊዜ መንፈሰ ጠንካሮች አካላቸው ቢደክምም በአሰተሳሰባቸውና በአመለካከታቸው ብርቱ አቋም ይይዛሉ ለሰኬትም ይበቃሉ ራሳቸውንም ለጠላቶቻቸው አንበርክከው አይሰጡም፡፡
3ኛ✍✍✍ ከአቅማቸው በላይ በሆነ ነገር ጊዜያቸውን አያባክኑም በአዕምሮዋቸው ብሰለታቸው ከፍ ያሉ ሠዎች ሁሉም ነገር እነርሱ ባቀዱት ልክ እንደማይሆኑና ከአቅማቸው በላይ የሆነ ነገር እንደሚኖር ሰለሚያሰቡ አይጨነቁም ከአቅማቸው በላይ ሆኖ ለጭንቀት የሚዳርጉ ነገሮች በአግባቡ በማሰተናገድም ካልተገባ ውጥረት ራሳቸውን ያድናሉ በዚህም ሰኬታማነታቸውን ያሳኩታል፡፡
✍✍እውነት -ይሆናል

🌹 እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ክፍል ---12
🌿 ይህ ሁሉ ቢሆንም ግን ከልቤ ሰለምወዳት የጏደኞቿን ጥያቄ ለጊዜው ከውሰጤ አውጥቼ ደሰታዬን እያጣጣምኩት ነው፡፡ ከሚሚ ጋር ሰለወደፊት የአብሮነት ህይወትና ምናልባትም ከተሳካልን ለቤተሰብ አሳውቀን ቃል ኪዳን ለማድረግና እኔም የውጪ ጉዞዬን ጨርሼ ሰመጣ ደግሞ ለመጋባት እያሰብን ነበር፡፡
🌿 ይህንንም የሆነ ቦታ ተገናኘተን መነጋገር እንዳለብን ወሰንና በቀጠሮው ተለያየን በወቅቱ በቀጠሮዬ መሠረት ቀድሜ ነበር የደረሰኩት የቀጠሮዬ ሰዓት ሳየው አልፎዋል ፡፡ምናልባት ምን ሆና ይሆናል ሰልም አሰብኩኝ በተደጋጋሚ ሰልክ ብደውልላትም የሰልኳ ጥሪ አይመልሰም፡፡ ምናልባት ተሰርቆባት አልያም ጥላው ይሆናል ብዬ አሰብኩኘ ብቻ ምን አለፋችሁ የባጥ የቆጡን ሳወጣና ሳወርድ ሠዓቱ እየነጎደ ሄዷል እርሷን በመጠበቁ ሳይሆን ምን ሆና ነው ምን በፈጥሮ ነው በሚል መልሰ በሌለው ጥያቄ ወንበሬን እያሞኩት ነው፡፡
🌿በሰተመጨረሻም የሰልክ መልክት አሰቀመጥቁላት አሁንም መልሰ የለም፡፡ ዝም ጭጭ ሆነብኝ ቢያንሰ አሰራ አምሰት የሰልክ ጥሪና አሰር የሚያህሉ መልክት አድርሻለሁ ፡፡ ሠዓቱን ሳየው መሸቶዋል ቀደም ብዬ አክሰቴ ጋር እንደምመጣ ነገርኩዋት እሷን በማሰቡ ቢያንሰ አንድ አራት የሚሆኑ ካፊዎቹን በሻይ ቡናው ጏብኝቼቸዋለሁ አሰተናገጁ ብዙ ቆየህ በሠላም ነው አለኝ?
🌿በእርግጥ ባይጠይቀኝ ነበር የሚገርመኘ ሰምንት ሠዓት የቀጠርኩዋት ሚሚ እሰከ አሰራ ሁለት ድረሰ አልመጣችም ምነው በሠላም ትሉኝ ይሆናል፡፡ እኔም ለራሴ እንዲህ ብያለሁ ሰምንት ሠዓት ነበር የቀጠርኩዋት እሰከ ዘጠኘ እጠብቃትና አሰር ሰዓት ላይ የማትመጣ ከሆነ አሰራ አንድ ሠዓት አይቼያት አሰራ ሁለት ሠዓት ላይ እሄዳለሁ የሚለውን ህግ ተጠቀምክ ፍቅር አይደል ማን ይከለክለኛል፡፡
🌿ከዚህ በላይ መጠበቁ ድካም መሰሎ ሰለተሰማኝ ምንም አማራጭም ሰለሌለኘ ጉዞዬን ወደ አክሰቴ ቤት አደረኩኝ አክሰቴ ቤት ለመድረሰ ቢያንሰ አንድ ሰዓት ፈጅቶብኛል በአጭሩ ቤት ሰደርሰከምሸቱ አንድ ሰዓት ሆኖል ፡፡ ሠውነቴ በጣም ዝሏል ልብሴን ቀያየርኩና ሻወር ገባሁኝ ታጥቤ እንደጨረሰኩ ሰልኬን ቻርጅ ላደርገው ሰል መልክት ደረሰኘ ሰከፍተው እንዲህ ይላል" ሰልኩን አላየሁትም ነበር ጏደኛዬ ታማ እርሷን ሃኪም ቤት ይዘን ሄደን ነው " መልዕክቱ ይህ ነው ታድያ ምን ችግር አለው አንድ የሰልክ ጥሪ አድርጎ መናገረ ማንን ገደለ? አልያም ደግሞ መልክት ብትሠድልኘ ጥሩም ነበር ብቻ ምን አለፋችሁ እኔ ያሰብኩትና የሆነው ነገር ለየቅል ሆነብኝ? መልሰም አልሰጠኃትም እኔም በተራዬ ዝም አልኩኝ በተደጋጋሚ ደወለችልኝ መልሰ አልሰጠኃትም ይህንን የተረዳችው ሚሚ በሰተመጨረሻም መልክት ላከችልኘ እንዲህ የሚል............
🌿 የተቀጣጠርንበተ ቦታ ብርድ ላይ ቆሜያለሁ የሚል ይህንን ሰትለኘ ሠዓቱ ሁለት ሠዓት ላይ ነው መልሴ ግን ዝምታ ሆነ አሁን መሸቶዋል ምን ልላት እንደምችል አላውቅም አክሰቴ እራት በማዘጋጀት ላይ ነች እኔ ግን እንዲህ አደረኩኝ ሰልኬን ዘጋሁትና አክሰቴ ወዳዘጋጀችው ማዕድ ሄድኩኝ አክሰቴ ቀለል አለልህ ልጄ አለችኝ? በሆዴ የተሸከምኩትን ጉድ ባየሸልኝ አልኩዋት መለሰ ብዬ አዋን አክሰቴ አልኳት ብዙም ሳልበላ ትንሸ ቀማመሰኩን በቃኝ አክሰቴ ልተኛ ሰላት ልጄ ውጪ በልተህ ነው እንዴ የመጣህው ሰትለኝ ሆዴን በትኩሰ ነገሮች ሞልቼው እንደሆነ ነገርኩዋት እሷ በልታ እሰክትነሳ ድረሰ ትንሸ ተጨዋወትን በል ልጄ ሂድ ረፍት አድርግ አለችኝ እኔም ለእራቱ አመሰግኛት ወደ መኝታ ክፍሌ አመራሁ ወደ መኝታዬ ከሄድኩ በኃላ ግን ፍራሸ ማሞቅ እንጂ አቶ እንቅልፍ ሊወሰደኝ አልቻለም? ከመኘታዬ ተነሰቼ ቀን የተፈጠረውን ትእይንት በቅጽበት ወደ ኃላ መለሰ ብዬ ማሰብ ማሰታወሰ ጀመርኩኝ ምንም ሰሜት ሊሰጠኝ አልቻለም ጏደኛዬ ታማ ነበር ? በጆሮዬ ላይ ያቃጭልብኛል ለምን እንዳግዛት አልፈለገችም ለምንሰ ሃኪም ቤት አብረን እንድንሄድ አልጠየቀችኘም ቀድማሰ ለምን አልነገረችኘም የኔ ጏደኝነት ትርጉሙ ምንድነው? እሷ በተቸገረችበት በተጨነቀችበት ጊዜ አላሰፈልጋትም ማለት ነው? እያልኩኘ ሳወጣና ሳወርድ ድካሙ ነው መሠል የነጋበትን ሳላው ቀው የሰልኬ አላርም ከሌሌቱ አሰራ አንድ ሠዓት ላይ ቀሰቀሰኘ .....................ይቀጥላል
አዘጋጅና አቅራቢ እውነት ይሆናል

#ቀለበት ምንድነው??
ምን ያደርግልሻል ቀለበት ማሠሩ፣
ልብሽ ላይ ከሌለ መውደድና ፍቅሩ፣
የመውደድ ማህተም ልብ ላይ ከሌለ፣
የፍቅር ሰው ሆኖ ፍቅር ካላደለ፣
ፍቅርን ተቀብሎ ፍቅሩን ካላጋራ፣
ከልብ ውስጥ ገብቶ ፍቅር ቤት ካልሰራ፣
ጣትሽን ስላሰርሽ ቀለበት አጥልቀሽ፣
ፍቅሬን አገኜሁት ብለሽ ታወሪያለሽ፣
የፍቅር ቀለበት ልብ ላይ ነው ቦታው፣
ለነገር ለወሬ ቦታ የማይሰጠው፣
ምቀኛ ሸረኛ መቼም የማይረታው፣
የልብ ቀለበት ፍቅር በእውነተኛ፣
ተቀብሎ እሚሰጥ ይህ ነው እድለኛ፣
የጣት ላይ ቀለበት ቢያወልቁት ለሚወልቅ፣
ላይኖር ለዘላለም ከእጅሽ ላይጣበቅ፣
ከልብሽ ግን ያለው እውነታው ቀለበት፣
መቼም የማይጠፋ የፍቅር ተምሳሌት፣
ምን ያደርግልሻል ቀለበት በጣትሽ፣
እውነተኛ ፍቅር ከልብሽ ከሌለሽ፣
ፍቅርን ተቀብለሽ ፍቅርሽን ካልሰጠሽ፣
እምነት መተሳሰብ በአንች ላይ ካልታየ፣
በጣትሽ ቀለበት እያልሽው ውድዬ፣
አንተ ትብስ አንች መባባል ከጠፋ፣
ቀለበት ምንድነው ወድቆ ለሚጠፋ፣
የፍቅር ቦታው ልብና ተግባር ነው፣
የጣትስ ቀለበት ቢያወልቁት ጠፊ ነው፣
ፍቅር ቤቱን ሰርቶ ከልብ ካልኖረ፣
የመውደድ ቀለበት በልብ ካልታሰረ፣
ያወለቁት ለታ እንደወጣ ቀረ፣
ግን ....
የመውደድ ሚስጥሩ
የፍቅር ምስጥሩ ፣
የፍቅር ጣዕሙ የፍቅር ምግባሩ፣
የፍቅር ሰው ይዞ ለፍቅር ማደሩ
ማሳሰቢያነቱ ቀለበትን ማሰር ፍቅርን እንደመግለፅ አድርገው ለሚያስቡ ይሁን!#እግዚአብሔር ልብና ልብን ይሰር 💞💞

📚 የበዓሉ ግርማን የፍቅርና የትዳር
ሕይወት በጨረፍታ ሲዳሰስ ደግሞ የሚከተለዉን መስሎ አግኝቼዋለዉ። ፍቅርን የሚዘምሩ ፡ ዉበትን የሚያዘምሩ ሴት ገፀባህርያትን መፍጠር የሚሆንለት በዓሉ ፣ እሱ እራሱ ተንበርካኪ ነዉ - ለፍቅር።
📚 እሱ እራሱ እንደ ወንድ ገፀባህርያቱ ቆንጆ ሴት ካጋጠመችዉ አድናቆቱን ፊት ለፊት ለመግለፅ ቃላት የማይሰስት ነፃ ሰዉ ነዉ። በምን ይሉኝ ጠፍር ልቡንም ፡ ምላሱንም ፡ ገላዉንም ፡ ብዕሩንም ያሰረ አይደለም። ወዳጅ ነዉ ፡ ተወዳጅም ጭምር!
📚 ``በተማሪነት ዘመኑ ፡ አልፎ አልፎ ፡ ከግቢ እየወጣ ይዝናና ነበር። ለማፍቀርም ፡ ለመፈቀርም ጊዜ ነበረዉ´´ ሲባል ሰምቻለዉ። ስለ ወጣትነት የፍቅር ሕይወቱ ያዉቅ እንደሆነ ብዬ ኢየሱስወርቅ ዛፉ{አሁን ላይ በፋይናንስ ዘርፍ ላይ ይሳተፋሉ እንዲሁም ህብረት ባንክ ቦርድ ዉስጥ ይሰራሉ} ጠየቅሁት :-
📚 …ሚስት ከማግባቱ በፊት ድምፃዊት ብዙነሽ በቀለ ገርል ፍሬንዱ ነበረች ፡ በጣምም ይወዳት ነበር። እሷም እንዱሁ። ከአንዴም ሁለት ሶስት ጊዜ ጋብዞኛል እሷጋ። እና ፡ ራስ መኮንን ድልድይ ፡ ከድልድዩ ወደ አራት ኪሎ ስትሄድ ፡ በስተቀኝ በኩል ፡ ቤንዚን ማድያዉጋ ስትደርስ አንድ ግቢ ነበር- እንደ ፔንሲዮንም ፣ እንደ ሆቴልም የሚያገለግል። ብዙነሽ ብዙዉን ጊዜ እዚያ ትዉል ፡ ታመሽ ነበር - ትዝ ይለኛል ፡ በደንብ ዶሮ ሰርታ ፡ ምን ብላ ምን ብላ ጋብዛናለች።
📚 በዓሉ ከብዙነሽ ጋር ስለነበረዉ ቀረቤታ ቀደም ሲል ሰምቼ ነበር። አንድ አንጋፋ ደራሲና ተርጓሚም ''ሁለቱ እጅ ለእጅ ተያይዘዉ ፡ እንደ ጣልያኖቹ…… በየመንገዱ ሲላፉ ፡ ሲሳሳቁ ፡ በሚያስቅና ስሜት ሆነዉ በርጋታ ወክ ያደርጉ እንደነበር ሁልጊዜ ትዝ ይለኛል - የእሷን ዘፈን በሰማሁ - የሱን መፅሐፎች ባነበብኩ ቁጥር'' ብሎኛል።
📚 በዓሉ በኢትዮጵያ ሬድዮ በእንግሊዘኛ ቋንቋ ዜና አንባቢነት ተቀጥሮ ይሰራ በነበረበት በ1950ዎቹ አጋማሽ ፡ የሬድዮ ቴክኒሽያን በመሆን አገልግሎት ይሰጥ የነበረ ፡ ኪሮስ ወ/ሚካኤል የተባለ የስራ ባልደረባዉም ፡ ``እዉነት ነዉ´´ ብሎኛል።
መ ል ካ ም ን ባ ብ……
የቀረዉን ለእናንተ ትቻለዉኝ…🙏
የመፅሀፉ ርእስ - በዓሉ ግርማ ሕይወቱና
. ስራዎቹ
የመፅሀፉ ደራሲ - እንዳለጌታ ከበደ
የገፅ ብዛት - 440 ገፆች
ዋጋ - 120 ብር
የተወሰደዉ ከገፅ 120 እስከ ገፅ 121
@lovefkr
@lovefkrlove
@Yona4501
`ባዓሉ ግርማ´´´📚 የበዓሉ ግርማን የፍቅርና የትዳር

ዛሬ የማታ ይድረስ ለወጣቱ
ፕሮግራም ይኖረናል ሁላቹም
በተሳትፎ ይከታተሉን 🙏
ከ 3:00 ጀምሮ አስተማሪ
ይዘት ያላቸዉ ዝግጅቶች
ይኖሩናል🙏🙏🙏
stay with 👉 @lovefkr
ፕሮግራም ይኖረናል ሁላቹም
በተሳትፎ ይከታተሉን 🙏
ከ 3:00 ጀምሮ አስተማሪ
ይዘት ያላቸዉ ዝግጅቶች
ይኖሩናል🙏🙏🙏
stay with 👉 @lovefkr
Love - ፍቅር via @like
. 'ትዝብት' ቁ. 1 ✍
ንፃሬያቸዉ Relativity Concept 🙏
. ''ጫካ'' Vs ''ሰዉ''
ጫካ ተፈጥሮ ከለገሰቻት ድንቅ
ዉበቶች ዉስጥ አንደኛዋ ናት ፡
በአንድ ጫካ የማይበቅልባት
የእፅዋት የአትክልት እና የዛፍ
ዓይነቶች የሉም…
እነኚህ የተፈጥሮ ስጦታዎች
ለአከባቢያቸዉ ልዩ የሆነ ዉበት
ይሰጧታል እና የሚያስገርመዉ
የአንዱ ለአንዱ ጥላ እና ሽፋን
በመሆን በመከባበር አስገራሚ
ተፈጥሯዊ ገፀ - በረከታቸዉን
ያሳያል…
በነሱ እንዲህ መበረካት ቁጥር
እንድ ተጠቃማዊ እኛዉ ሰዎች
መሆናችን እሙን ነዉ ፍቅራቸዉ
ደስ ይላል…
ወጣ ስንል መቼስ ስለ አማዞን
ጫካ ፡ እዚህ ኢትዮጵያ ደግሞ
ወደ ምዕራቡ የሀገራችን ቦታ
ስንቃኝ ስም ለመጥቃስ ያህል
የሀረርጌ ሰፊዉ ጫካ እጅጉን
ያስገርማል…
Green House Effect
አሁን በሙቀት ልናልቅ ነዉ
ይሀዉ እንኳ ሰሞኑን ሳሰፋዉ
ኢትዮጵያችን ሳጠበዉ ደግሞ
ሸገራችን {አ.አ} የሙቀቱ
ጉዳይ በጣም አሳሳቢ ሆኗል
አሁን ይህን ትዝብት ስፅፍ
ቤቴ ሆኜ ራቁቴን ነዉ እናም
የ Carbon መጠን ልቀትን
ለመቆጣጠር ብቸኛዉ መንገድ
ደኖች ናቸዉ ፡ ጫኮች ናቸዉ
አያሌ Oxygen ከነሱ ይመነጫል
ታድያ እኛ ሰዎችስ ፍቅራችን ፡
መከባበራችን ፡ መተዛዘናችን
ባህላዊ እሴታችን የት ሄደ ?
የትስ ገደል ገብቶ ይሆን ?
ዉጣልኝ ከሰፈሬ ራቅልኝ ምን
የሚሉት ፀያፍ ፈሊጥ ነዉ ፡ እ
እኛ ደግሞ Carbon Dioxide
በ Double እንለቃለን ያዉም
ደግሞ በጥላቻ ፡ በዘረኝነት
በክፋት ፡ በሀሜት ፡ በምቀኝነት
በመጠላለፍ…
አንዳችን ለአንዳችን ምርኩዞች
ነን መሉ ሰዉ የለም እናም
ይህ ለኛ በፍፁም አይገባንም
አያዋጣንም የሚበጀን በአንድ
መቆም ነዉ ፡ እየተደጋገፍን
በህብረት መቆም ነዉ…
''ሁላችንም ቃላችንን እና
የምንናገረዉን እንኑረዉ''
አዘጋጅ እና አቅራቢ ፡- ዮናስ ቀ.
@Yona4501
@lovefkrlove
ንፃሬያቸዉ Relativity Concept 🙏
. ''ጫካ'' Vs ''ሰዉ''
ጫካ ተፈጥሮ ከለገሰቻት ድንቅ
ዉበቶች ዉስጥ አንደኛዋ ናት ፡
በአንድ ጫካ የማይበቅልባት
የእፅዋት የአትክልት እና የዛፍ
ዓይነቶች የሉም…
እነኚህ የተፈጥሮ ስጦታዎች
ለአከባቢያቸዉ ልዩ የሆነ ዉበት
ይሰጧታል እና የሚያስገርመዉ
የአንዱ ለአንዱ ጥላ እና ሽፋን
በመሆን በመከባበር አስገራሚ
ተፈጥሯዊ ገፀ - በረከታቸዉን
ያሳያል…
በነሱ እንዲህ መበረካት ቁጥር
እንድ ተጠቃማዊ እኛዉ ሰዎች
መሆናችን እሙን ነዉ ፍቅራቸዉ
ደስ ይላል…
ወጣ ስንል መቼስ ስለ አማዞን
ጫካ ፡ እዚህ ኢትዮጵያ ደግሞ
ወደ ምዕራቡ የሀገራችን ቦታ
ስንቃኝ ስም ለመጥቃስ ያህል
የሀረርጌ ሰፊዉ ጫካ እጅጉን
ያስገርማል…
Green House Effect
አሁን በሙቀት ልናልቅ ነዉ
ይሀዉ እንኳ ሰሞኑን ሳሰፋዉ
ኢትዮጵያችን ሳጠበዉ ደግሞ
ሸገራችን {አ.አ} የሙቀቱ
ጉዳይ በጣም አሳሳቢ ሆኗል
አሁን ይህን ትዝብት ስፅፍ
ቤቴ ሆኜ ራቁቴን ነዉ እናም
የ Carbon መጠን ልቀትን
ለመቆጣጠር ብቸኛዉ መንገድ
ደኖች ናቸዉ ፡ ጫኮች ናቸዉ
አያሌ Oxygen ከነሱ ይመነጫል
ታድያ እኛ ሰዎችስ ፍቅራችን ፡
መከባበራችን ፡ መተዛዘናችን
ባህላዊ እሴታችን የት ሄደ ?
የትስ ገደል ገብቶ ይሆን ?
ዉጣልኝ ከሰፈሬ ራቅልኝ ምን
የሚሉት ፀያፍ ፈሊጥ ነዉ ፡ እ
እኛ ደግሞ Carbon Dioxide
በ Double እንለቃለን ያዉም
ደግሞ በጥላቻ ፡ በዘረኝነት
በክፋት ፡ በሀሜት ፡ በምቀኝነት
በመጠላለፍ…
አንዳችን ለአንዳችን ምርኩዞች
ነን መሉ ሰዉ የለም እናም
ይህ ለኛ በፍፁም አይገባንም
አያዋጣንም የሚበጀን በአንድ
መቆም ነዉ ፡ እየተደጋገፍን
በህብረት መቆም ነዉ…
''ሁላችንም ቃላችንን እና
የምንናገረዉን እንኑረዉ''
አዘጋጅ እና አቅራቢ ፡- ዮናስ ቀ.
@Yona4501
@lovefkrlove
Love - ፍቅር via @like
🌹🌹 እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ክፍል 13
✍ ከመኝታዬ ተነሳሁኘና ልብሴን ቀያይሬ ቦርሳዬን በጀርባዬ ሸክፌ አክሰቴን ተሠናብቼያት ጉዞዬን ወደ መነሃሪያ አደረኩኘ መነሃሪያም እንደደረሰኩ ከአዲሰ አበባ ወደ ዲላ የሚሄደውን ዶልፊን መኪና ከኃላው ወንበር መቀመጫ አግንቼ ጉዞዬን ጀመርኩኘ የትላንት ማታው ነገር ምንም ስሜት አልሰጥህ ብሎኛል ገና በጠዋቱ ድብት አድርጎኛል እኔ ከውጪ ሰመጣ እንጋባለን ብዬ ነበር ያሰብኩት እዚህ ከመጣሁ በኃላ ደግሞ የምወዳትና የማከብራት ሚሚ ምን አሰባ እንዲህ እንዳደረገች ልረዳው ያልቻልኩት ነገር ቢኖር ይህንን ነው፡፡ ይህንን በአዕምሮዬ እያሰብኩኘ እያለ ተሳፋሪው ሹፌር ቀሰ በል እንጂ የሚል ድምጽ ሰማው በእርግጥ የት እንደደረሰኩ እራሱ አላውቅም መሄጃዬ ዲላ ዮኒቨርሰቲ መሆኑን ብቻ ነው የማውቀው የእውነትም መኪናው ከልክ በላይ ነው የሚሄደው ቀልቤን ሰብሰብ አድርጌ አብረውኘ ካሉት ተሳፋሪዎች ጋር ማውራትና መጨዋወት ጀመርኩኘ ከአዲሰ አበባ ትንሸ ወጣ እንዳልን ነበር የኛ መኪና ከፊት ለፊቱ የሚመጣውን ኤፌሰር መኪና ደርቤ አልፋለሁ ሲል ኤፌሰር መኪናው በቀጥታ ወደኛ መጣ ከዛ በኃላ ምን እንደተፈጠረና ምን እንደሆነ ምንም የማውቀው ነገር አልነበረም፡፡ የማሰታውሰው ነገር ቢኖር አብረውኝ የተሳፈሩት አሰራ አምሰት ሰዎች አብረውኝ መሳፈራቸውንና እኔም የመጨረሻው ወንበር ላይ መቀመጤን ብቻ ነበር
✍ የደቂቃዎች የሰከንዶች ሁኔታ ነገሮችን ምን ያህል እንደሚቀይርና እንደሚለውጥ ምን ሊፈጠር እንደሚችል መገመትም ማሰብም አይቻልም እኔ ተቻኩዬ የሄድኩት ዮኒቨርሰቲው ሰለፈለገኘ በዛን ቀን ቀጠሮ ሰለነበረኝ ነበር ወደዛው ያመራሁት ግን እኔ እንዳሰብኩት ሊሆን አልቻለም ራሴን ሳውቅ ከአንድ መኘታ ላይ ነበር ያገኘሁት ምን እንደተፈጠረና ምን እንደሆንኩ በጭራሸ ምንም የማሰታውሰው ነገር አልነበረኘም አጠገቤ እጅግ በጣም የምወዳት የማከብራት እህቴ ነበረች ሳያት ታለቅሳለች መናገር ባለመቻሌ ዝም ብዬ ነው የማያት ነርሷ አሁን ሰለነቃ ረፍት ያድርግ ሠው እንዳይገባ ብቻውን ተዉት ብላ ነርሷ ለእህቴ ነገረቻች የኔን መንቃት የሚጠብቁት ቤተሰቦቼና ጏደኞቼ ቤቱን ሞልተውታል፡፡ እኔ ግን ምን እንደተፈጠር ምን እንደሆንኩ አላወኩም ለመናገር ብፈልግም አንገቴ እግሬ በፈሻ በጄሶ ተወጥሮ ተይዟልና ምንም መናገር የማልችልበት ሁኔታ ውሰጥ ነኘ ቤተሰቦቼ ልጄ ተርፈሃል እህቴ ደግሞ አሁን ደህና ነህ ትለኛለች በቃ ይህንን ንግግራቸውን ብቻ ነው ልሰማ የቻልኩት በዚህ መሃል ነበር ዶ/ር ወደ ክፍል ገብቶ ሁሉንም አሰወጣቸው ሰለ እኔ ከሌሎች ባልደረቦቹ ጋር ይነጋገራሉ ለአሰታማሚዎቹም አንድ በአንድ ገብተው ታማሚውን መጠየቅ እንዳለባቸው ለነርሶቹ ይነግራቸዋል ያቺ መጀመሪያ ላይ ነግራቸው የነበረችው ነርሰ በድጋሚ ለእህቴ አሰረድታ ነገረቻች ረፍት ያድርግ ትንሸ ይጠንክርና በደንብ ታናግሩታላችሁ አሁን አትረብሹት ብላ ከክፍሌ ወጣች፡፡
✍ የገባሁበት ጥቁር አንበሳ አንበሳ ሆሰፒታል ነው እህቴን ምን እንደሆንኩና ምን እየተፈጠረ እንዳለ እንድታሰረዳኘ ጠየኩዋት ከአሰራ አምሰት ተሳፋሪ መሃል አራት ሰዎች ብቻ መትረፋችንን ነገረችኘ ሶሰቱ ገና አላገገሙም የተረፋችሁት እናንተ ናችሁ ብላኘ ማልቀሰ ጀመረች የእውነት ምንም የማሰታውሰው ነገር የለም የነገረችኘ ነገር ህልም ነው የሚመሰለው ምንም የማሰታውሰው አንዳችም ነገር አልነበረኘም በዚህ ሁኔታዬ ጥቁር አንበሳ ሆሰፒታል ውሰጥ ለሰድሰት ወር ያህል ቆይቻለሁ ቀዶ ጥገና ያደረገልኘ ዶ/ር በጣም የሚወደድና ምሰጉን የሆነ ሠው ነው አገሬ እንዲ አይነቱን ውድ ዶክተሮችን በእጇ ውሰጥ መኖራቸውን ያወኩት በእርሱ ነው ክትትል አቋርጦ አያውቅም ህክምናዬን በሰነ ሰርዓት ነበር የሚከታተለው ብዙ ነገሮችንም በግሉ አድርጎልኛል ፡፡
✍ ዶ/ር ከአንድ ወር በኃላ እንደምወጣ የነገረኘ ቢሆንም ወደራሴ መመለሰና ነገሮችን ማሰታወሰ አልቻልኩም ልክ እንደ ህፃን ልጅ መተያየት ብቻ ሆነ ዶ/ሬ ግን ከተወሰኑ ወራት በኃላ ማሰታወሰ እንደምችል ነግሮኛል ማሰብ ያለብኘ ሰለደህንነቴ እንጂ ማሰታወሰ አለመቻሌ የህክምናው ሂደት ራሱ እንደሚያሰበካክለው ነግሮኘ ቀሪውን ህክምና ውጪ ሆኜ መከታተል እንደምችል ነግሮኘ ከሆሰፒታል ከሰባት ወር ቆይታዬ በኃላ ለህክምና እንዲመቸኘ በማሰብ አክሰቴ ጋር መቀመጥ እንዳለብኘ ቤተሰቦቼ ወሰነው አክሰቴ ጋር መቀመጥ ጀመርኩኘ ቤት ከገባሁኝ በኃላ በሂደት አንዳን ነገሮችን ማሰታወሰም ጀመርኩኘ የሰነ ልቦና አማካሪዬ ጥሩ ድጋፍ አድርጋልኘ በመጠኑም ቢሆን አሁን ከዘጠኝ ወር የህክምና ቆይታ በኃላ በብዙ ለውጥ አምጥቻለሁ ሆሰፒታል በአሰራ አምሰት አንድ ቀን ብቻ ነው የምሄደው ዶ/ሬ ግን ህክምናውን እንደጨረሰኩ ነግሮኛል የቀረኘ ነገር ቢኖር የምክር አገልግሎትና ማግኘትና ረፍት እንዳደርግ ነግሮኛል እኔም የህክምና ክትትሌን ጨርሻለሁ እህቴ ግን........ ይቀጥላል

🗣ሌሎችን ከመግዛት በላይ የገዛ ማንነትን መግዛት ይከብዳል።ሌሎችን ከማየት በላይ እራስን ማየት ይከብዳል፤ ሌሎችን ከመምራት በላይ እራስን መምራት ይከብዳል።
👉 ሌሎች ውስጥ ካለ ሰይጣን በላይ እራስ ውስጥ ያለው ሰይጣን ጥፋቱ ከባድ ነው። ሌሎችን ዝም ከማስባል በላይ የገዛ የውስጥ ንግግር ዝም ማስኘት ይቸግራል።
🔑 የስሜት ብልህነት ከአዕምሮ ብቃት ይበልጣል። የቱንም እውቀትህ ቢበዛም፣ አዕምሮህ ቢፈጥን የስሜት ብልህነት ከሌለህ ምንም የለህም።
👉 በሌሎች ላይ ከሚያዝ ሰው በላይ በራሱ ማዘዝ የሚችል በጣም እድለኛ ነው። አይምሮ ጥሩ ባሪያም መጥፎ አዛዥም የመሆን አቅም አለው።
🙏"Mastering others is Strength, Mastering yourself is True power"-
👌👌👌👌
መልካም የሥራ ቀን !

"🌹 #መኖር_ማለት_ማግኘት......
🌹መኖር ማለት ማትረፍረፍ አይደለም....
🌹 #መኖር_ማለት_ማሰብ_ነው
🌹ለስጋህ ሳይሆን በህሊናህ ኑር
🌹በህሊናህ ከኖርክ የተዘጋ መንገድ የለም።
vv ቢኖርም
#ትከፍተዋለ.........
🌹ማየት ለሚችል ሰው በጨለማ ዉስጥ ብርሃን አለ።
🌹ጨለማን ጨለማ ያደረገው #የጸሃይ ማጥፋት ሳይሆን የኛ #አለማየት
ነው።"
#lovefkr
#lovefkrlove
#Nahooom