✝መንፈሳዊ ህይወት✝
፪ኛ መዓርገ ተሰጥሞ ቅዱሳን ከዚህ መዓርግ ሲደርሱ በባሕረ ብርሃን መዋኘት፣ ባሉበት ኾነው ወደ ላይም ወደ ታችም መመልከት ይቻላቸዋል፡፡ ይቀጥላል.
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ቆያቹ? እንደሚታወቀው ለትንሽ ጊዜ ጠፍቻለሁ ለሱ ይቅርታ እየጠየኩ በቅርቡ ሀሪፊ ነገሮችን እንለቃለን እና ክብረ ቅድሳን እና አስሩ ማዕረጋት በሚሎ ርዕስ የጀመርነውን ትምህርት ዛሬ እንጨርሳለን ሁላችሁም ያወቃችሁትን ለሌሎች እንድታሳውቁ በእግዚአብሔር ስም አሳስባለሁ ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ያወቁትን ማሳወቅ ፍጽም ደግነት ነው
፫ኛ መዓርገ ከዊነ እሳት (ነጽሮተ ሥሉስ ቅዱስ)
መዓርገ ከዊነ እሳት በሌላ አጠራር ነጽሮተ ሥሉስ ቅዱስ ይባላል፡፡ ይኸውም ሥላሴን በዓይነ ሥጋ ለማየት የሚቻልበት መዓርግ ነው፡፡ ቅዱሳን ከዚህ መዓርግ ሲደርሱ በተዋሕዶ ከመላእክት ጋር ኾነው፣ ረቀው እግዚአብሔርን ማመስገን ይቻላቸዋል፡፡ የለበሱትን ሥጋ ለብቻቸው ለይተው ማየት፤ በአካለ ነፍስ ሰማየ ሰማያትን መጐብኝት፤ ገነት ውስጥ መግባት ይችላሉ፡፡
በአጠቃላይ ‹‹ኩኑ ቅዱሳነ እስመ ቅዱስ አነ›› (ዘሌ. ፲፱፥፪) ተብሎ እንደ ተጻፈው፣ ቅዱሳን የቅዱስ እግዚአብሔር ቤተ መቅደሶች ናቸውና ሕይወታቸው የቅድስና ነው፡፡ ዐሥሩ የቅዱሳን መዓርጋት የሚባሉትም ከላይ የዘረዘርናቸው ናቸው (ዮሐ. ፩፥፵፤ ፪ኛ ጴጥ. ፩፥፬-፲)፡፡ እነዚህም የዐሠርቱ ትእዛዛት ምሳሌዎች ናቸው (ዘፀ. ፳፥፫-፲፯፤ ዘሌ. ፲፱፥፲፰)፡፡ አንድም የዐሥሩ ብፁዓን ምሳሌዎች ናቸው (ማቴ. ፭፥፫-፲፪፤ ዮሐ. ፲፫፥፫፯)፡፡ የቅዱሳን በረከት አይለየን!
ወስብሐት ለእግዚአብሔር

✟✟✟እንካን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል
🌹 በሰላም
🌹በፍቅር
🌹በጤና
አደረሳችሁ አደረሰን 🌹🌹🌹
🌷ብዙ ልጆች አሉት ለስሙ ምስክር በዙሪያው ያሉትን አብቅታል ለክብር ስለ ፍጽሙ ምልጃው ለኔግን ይለያል መልአኩ ሚካኤል ስለው ደስ ይለኝል 🌷
የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ረድኤት በረከት አይለየን አሜን 🌹🌹🌹
@linkortodoxe21

✟ርደተ መንፈስ ቅድስ✟
ርደተ መንፈስ ቅዱስ ወይንም የመንፈስ ቅዱስ መውረድ በብሉይ ኪዳን በትንቢት የተነገርና በሐዲስ ኪዳን የተፈጸመ ነው፡፡ ነቢዩ ኢዮኤል ስለ መንፈስ ቅዱስ ወደዚህ ዓለም መውረድ፣ በመንፈስ ቅዱስ ጸጋና ሀብትነት ዓለም እንደሚታነጽና ሃይማኖት እንደሚጸና እንዲህ ሲል ተናግሯል፤ ‹‹ከዚህም በኋላ እንዲህ ይሆናል፤ መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ካይ አፈሳለሁ፡፡›› (ኢዩ. ፪፥፳፰)
ብዙ ዘመን የተባለውም ሰዎች በኃጢአት አረንቋ የኖሩበትን እንዲሁም እግዚአብሔር ወልድ ለሰዎች ድኅነት ወደዚህ ዓለም ከመምጣቱ በፊት የነበሩትን ፭፼፭፻ (አምስት ሺህ አምስት መቶ) ዘመናት ነው፡፡ አምላካችንም መንፈሱን በሰዎች እንደሚያፈስ የተናገረበት ምክንያት በመጽሐፍ ቅዱስ በቅዱሳን ሐዋርያት ላይ ‹‹መንፈስ ቅዱስ መላባቸው›› ተብሎ እንደተገለጸው የመንፈስ ቅዱስ መፍሰስ በቅዱሳኑ እንደሚያሳድርባቸው ሲያመለክት ነው፡፡ እነርሱም ትንቢትን እንደሚናገሩ፣ እንደሚያስተምሩ፣ አስተዋይና ዐዋቂ እንደሚሆኑ በነቢዩ ኢዩኤል ላይ አድሮ በተናገረው መሠረት ለሰዎች ሁሉ መንፈስ ቅዱስ በወረደበት ዕለት ተሰጥቷል፡፡ (ሐዋ. ፪፥፬)
በብሉይ ኪዳን የተነገረው ትንቢትም በሐዲስ ኪዳን ተፈጽሞ በአባቶቻችን ላይ እንዲሁም በሰዎች በሙሉ መንፈስ ቅዱስ እንደተሰጠ እንመለከታለን፡፡ ለምሳሌ በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፬፥፲፪-፲፯ ያለውን ኃይለ ቃል ስንመለከት እግዚአብሔር አምላክ ወደ ሰማይ እንደሚያርግ፣ ከዚያም በኋላ መንፈስ ቅዱስን እንደሚልክልን ይገልጻል፤‹‹አብ ለዘለዓለም ከእናንተ ጋር ይኖር ዘንድ ሌላ አጽናኝ ይልክላችኋል፡፡ እርሱም ዓለም ስለማያየውና ስለማያውቀው ሊቀበለው የማይችለው የእውነት ነው፡፡›› ጌታችን ኢየሱስም ዓለም እንደማያየው የተናገረው መንፈስ ቅዱስ የሰዎች ልዩ ኃይልና ሀብት መሆኑን ሲገልጽ ነው፡፡ (ዮሐ. ፲፬፥፲፭-፲፯)
ይቀጥላል.....
#join or #share
🌹 @linkortodoxe21

✟ርደተ መንፈስ ቅድስ✟ ርደተ መንፈስ ቅዱስ ወይንም የመንፈስ ቅዱስ መውረድ በብሉይ ኪዳን በትንቢት የተነገርና በሐዲስ ኪዳን የተፈጸመ ነው፡፡ ነቢዩ ኢዮኤል ስለ መንፈስ ቅዱስ ወደዚህ ዓለም መውረድ፣ በመንፈስ ቅዱስ ጸጋና ሀብትነት ዓለም እንደሚታነጽና ሃይማኖት እንደሚጸና እንዲህ ሲል ተናግሯል፤ ‹‹ከዚህም በኋላ እንዲህ ይሆናል፤ መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ካይ አፈሳለሁ፡፡›› (ኢዩ. ፪፥፳፰) ብዙ…
በሉቃስ ወንጌል እንደተጻፈው ደግሞ ጌታችን ኢየሱስ ድኅነተ ዓለምን ፈጽሞ ከሙታን ተለይቶ ከተነሣ በ፵ኛው ቀን ወደ ሰማየ ሰማያት በሚያርግበት ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን ይዞ ወደ ቢታንያ ከወጣ በኋላ በተስፋ እንዲጠብቁና ከሰማይ የሚወርደውን መንፈስ ቅዱስ እስከሚጎናጸፉ ድረስ የእግዚአብሔርን ትእዛዛ እንዲመጠበቅ እንዲህ ሲል አዘዛቸው፤ ‹‹እነሆ፥ እኔ የአባቴን ተስፋ ለእናንተ እልካለሁ፤ እናንተ ግን ከአርያም ኃይልን እስክትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ከተማ ተቀመጡ፡፡›› ከዚህም መመሪያ በመነሣት አባቶቻችን የአምላካቸውን ትእዛዝ አክባሪዎችና ጠባቂዎች በመሆናቸው ወደ ኢየሩሳሌም ተመልሰው በቤተ መቅደስ እግዚአብሔርን እያመሰገኑ ቆዩ፡፡ (ሉቃ. ፳፬፥፵፱)
ከዚህም በኋላ ዓለምን ዞረው በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በሁሉም ቋንቋ ተናገሩ፤ አስተማሩም፡፡ ‹‹ኀምሳው ቀንም በተፈጸመ ጊዜ ሁሉም በአንድነት በአንድ ቦታ ተሰብስበው ነበር፡፡ ድንገትም እንደ ዐውሎ ነፋስ ድምፅ ያለ ከሰማይ ድምፅ መጣ፤ የነበሩትንም ቤት ሞላው፡፡ እንደ እሳት የተከፋፈሉ የእሳት ላንቃዎችም ታዩአቸው፤ በሁሉም ላይ ተቀመጡባቸው፡፡ ሁሉም መንፈስ ቅዱስን ተሞሉ፤ ይናገሩ ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እንደ አደላቸው መጠንም እየራሳቸው በሀገር ሁሉ ቋንቋ ይናገሩ ጀመር›› እንዲል፤ (ሐዋ. ፪፥፩-፬)
መንፈስ ቅዱስም በብሉይ ኪዳን ለተለያዩ አበው አባቶች ምሥጢራትን እንደገለጠና ትንቢትን እንዳናገረ ሁሉ በሐዲስ ኪዳን ደግሞ ሐዋርያት አባቶቻችን በአንድ ዝግ ቤት በነበሩበት ጊዜ በማጽናት ነገሥታትን ሳይፈሩ በአደባባይም እንዲሰብኩ አድርጓቸዋል፡፡ ሰማያዊ ኃይልን ለብሰዋልና ጥበብም ተገለጠላቸው፤ የተለያየ ቋንቋም መናገር የጀመሩት በዚህን ጊዜ ነበር፡፡ መንፈስ ቅዱስ ከሳቲ ነውና ምሥጢርን ስለገለጠላቸው በ፸፪ ቋንቋዎችን በአንድ ጊዜ መናገር ችለዋል፡፡ ከዚህም ባሻገር አባቶቻችን በ፸፪ቱ ቋንቋዎች አልተገቱም፡፡ ‹‹በእሳት አምሳል መንፈስ ቅዱስ ወርዶ ተዋሐዳቸው፤ ከዚያም በኋላ በዓለም ሁሉ ቋንቋ ተናገሩ›› ተብሎ ተነግሯልና፤ ይህም ማለት ዓለም አቀፋዊ ቋንቋዎች ተናገሩ እንጂ በእነዚያ ቋንቋዎች ብቻ አልተገቱም፡፡ (ሐዋ. ፪፥፩-፬)
ሐዋርያት ፸፪ ቋንቋ መቻላቸው ሕዝቡ የ፸፪ቱ ዓይነት ቋንቋ ተናጋሪ ስለነበረ ነው፡፡ ስለዚህም በአደባባይ ወጥተው በሚያናገሩትና በሚገባቸው ቋንቋ ማስተማር ችለዋል፡፡ ቅዱስ ጴጥሮስ ሲያስተምር ፫፼ (ሦስት ሺህ) ሰዎች በአንድ ጊዜ አሳምኖ ያጠምቅ የነበረውም ለዚህ ነው፡፡ ይህም መንፈስ ቅዱስ ከሣቴ በመሆኑ አይገደቤነቱን የሚያስረዳ ነው፤ መንፈስ ቅዱስ አንድ ስለሆነ አይከፋፈልም፡፡ ነገር ግን የእግዚአብሔር ረቂቅ ሰማያዊ ኃይል ስለሆነ ገናናነቱን ይገልጽ ዘንድ አንድ የሆነው መንፈስ ቅዱስ በሐዋርያት ሁሉ ላይ አደረባቸው፡፡
ነቢዩ ኢዩኤል የተናገረው ትንቢት የተፈጸመው ‹‹መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈሳለሁ›› ብሎ በተናገረው መሠረት ነበርና ዛሬም ቤተ ክርስቲያናችን ቃሉን ታስተምራለች፤ ዕለቱን ትዘክራለች፡፡ (ኢዩ. ፪፥፳፰)
ይቀጥላል...

ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንም ስለ ወረደው መንፈስ ቅዱስ አምስት መሠረታዊ ትርጓሜ እንዳሉት ያስተምራሉ፡፡ እነርሱም፤🌹🌹🌹
፩ኛ🌹 መንፈስ ቅዱስ ናዛዚ ነው፤ ትርጓሜውም አረጋጊ ወይንም የሚያረጋጋ ማለት ነው፡፡ መንፈስ ቅዱስ ያልተረጋጉትን ያረጋጋልና፤ ወንጌል ሲሰበክ የእግዚአብሔር ቃል በመሆኑ ሰዎችን ወይንም ምእመናን የሚያረጋጋ ኃይል ነው፡፡
፪ኛ🌹 መንፈስ ቅዱስ መጽንዒ ወይም የሚያጸና ነው፤ በተለያዩ ዘመናት የተነሡ ነቢያት፣ ቅዱሳን አባቶችና ሐዋርያት እንዲሁም ጻድቃን ሰማዕታትም ሰይፉና ስለቱን የታገሡት፣ መከራና ሥቃዩን የቻሉትና መስቀሉን የተሸከሙት አጽናኒው መንፈስ ቅዱስ በውስጣቸው ስላደረባቸው ነው፡፡
ለምሳሌ ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መከራና ሥቃይ ሲቀበልልን ጴጥሮስ ግን የጌታችን ደቀ መዝሙር እንደሆነ ባጋለጡበት ጊዜ እርሱ እንደማያውቀው በመገዘት ሦስት ጊዜ ክዷል፤ የዚህም ምክንያት እርሱ በዚያን ወቅት የመሰቀልን ነገር ወይንም ቅጣት ሲመለከት በመጀመሪያ ፈርቶ ስለነበር አልጸናም፤ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን ከተጎናጸፈ በኋላ የፈራውን መስቀል በሮም ዳግም ሲመለከትና ሊሰቅሉትም ሲይዙት ላለመሰቀል አልፈረም፤ መንፈስ ቅዱስ አድሮበታልና፡፡ ስለዚህም ጌታችን ኢየሱስ እንደተሰቀለው ወደ ላይ ሳይሆን ቊልቊል ዘቅዝቀው እንዲሰቅሉት ነግሯቸው ሰቅለውታል፤ ምክንያቱም ጌታችን ወደ ላይ የተሰቀለው ሰዎችን ለማዳን በመሆኑ ጴጥሮስ ደግሞ እራሱን ማዳን የማይችል ደካማ ፍጡር እንደሆነ ያምን ነበር፡፡ (መጽሐፈ ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ፣ ፭ ቀን)
፫ኛ🌹 መንፈስ ቅዱስ መንጽሒ ወይም የሚያነፃ ነው፤ የሰዎችን ኃጢአት የሚያስወግድ፣ ከእድፋችን የሚያነጻ፣ ሰውነትን ለእግዚአብሔር ማደሪያ የሚያዘጋጅ ነው፡፡
፬ኛ🌹 መንፈስ ቅዱስ ከሳቲ ወይም ምሥጢር የሚገልጽ ነው፡፡ በብሉይ ኪዳን ነቢዩ ሙሴና ዕዝራን ስንመለከት እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በየዘመናቱና በየደረጃው ምሥጢራትን እየገለጸላቸው መጻሕፍትን ጽፈዋል፡፡
ሊቃውንትም መናፍቃንን አውግዘው እየለዩ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ምሥጢር እየተገለጸላቸው ለሚጠይቋቸው ጥያቄ መልስ እየሰጡ ጠላትን አሳፍረው፣ የሃይማኖትን ሥርዓት ደንግገው ለእኛ ለጆቻቸው አስተላልፈዋል፡፡ ይህም በሥጋዊ ፍላጎት ተነሣስተው ያደረጉት ሳይሆን በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ያደረጉት መሆኑ ነው፤ በመንፈስ ቅዱስ ምሥጢር ገላጭነት ምሥጢርን ከምሥጢር እያራቀቊ ያላመኑትን እያሳመኑ ሕግና ሥርዓቱን አስቀምጠውልናል፡፡
፭ኛ🌹 መንፈስ ቅዱስ መስተፍስሒ ወይም የሚያስደስት ነው፤ ያዘኑ ሰዎችን ከኀዘን ያወጣል፤ ኀዘናቸውንም ወደ ደስታ ይቀይራል፤ ሐዋርያት በተዘጋ ቤት ተቀምጠው ያዝኑ ነበር፤ ጌታችን ወደ ሰማይ ባረገ ሰዓት ግን አጽናንቷቸዋል፡፡ ‹‹እስከ ዓለም ፍጻሜ በዘመኑ ሁሉ ከእናንተ ጋር እኖራለሁ›› እንዲል፤ ምክንያቱም የማይለይ የመንፈስ ቅዱስን ኃይል ሰጥቷቸዋልና ለዘለዓለም ከእነርሱ ጋር ይኖራል፡፡ (ማቴ. ፳፰፥፳)
በአባቶቻችን ሐዋርያት ላይ ያደረ መንፈስ ቅዱስ በሁላችን ላይ አድሮ ትልቅ ሥራን ይሠራልና በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ዛሬም ጸንተን፣ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ እየተገበርን አምላካችንን የሚያስደስት ሥራ ሠርተን የማያልፈው መንግሥቱን እንድንወርስ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር
አሜን!!!

✝መንፈሳዊ ህይወት✝ pinned «ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንም ስለ ወረደው መንፈስ ቅዱስ አምስት መሠረታዊ ትርጓሜ እንዳሉት ያስተምራሉ፡፡ እነርሱም፤🌹🌹🌹 ፩ኛ🌹 መንፈስ ቅዱስ ናዛዚ ነው፤ ትርጓሜውም አረጋጊ ወይንም የሚያረጋጋ ማለት ነው፡፡ መንፈስ ቅዱስ ያልተረጋጉትን ያረጋጋልና፤ ወንጌል ሲሰበክ የእግዚአብሔር ቃል በመሆኑ ሰዎችን ወይንም ምእመናን የሚያረጋጋ ኃይል ነው፡፡ ፪ኛ🌹 መንፈስ ቅዱስ መጽንዒ ወይም የሚያጸና ነው፤ በተለያዩ ዘመናት…»
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ አሀድ አምላክ አሜን !!!
ተወዳጆች ትንሽ ጠፍቻለሁ ለእሱም ይቅርታ እየጠየኩኝ በቻናላችን ከዚ በኃላ ምርጥ ምርጥ ለመንፈሳዊ ህይወታችን የሚሆኑ እለቃለሁ ከቻናሉ ሳትወጡ በትዕግሥት ስለጠበቃችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ
መንፈሳዊ ህይወት (ሰው)

✝️ መንፈሳዊ ተጋድሎ ✝️
መንፈሳዊ ተጋድሎ ማለት ምን ማለት ነው?
መንፈሳዊ ተጋድሎ ማለት – አንድ ሰው የሚያምንበትን እምነት፣ የሚመራበትን ሕግ፣ የሚያልመውን ተስፋ እና የሚወደውን ነገር ተከትሎ ከግቡ ለመድረስ ማድረግ ያለበትን በማድረግ÷ ማድረግ የሌለበትን በመተው በነፃ ፈቃዱ ወስኖ፥ በሙሉ ልቡናው፥ በሙሉ ኃይሉ የሚያደርገው የውስጥና የውጭ መንፈሳዊ እንቅስቃሴ፥ ጥረትና ትግል ነው፡፡

✝መንፈሳዊ ህይወት✝ pinned «✝️ መንፈሳዊ ተጋድሎ ✝️ መንፈሳዊ ተጋድሎ ማለት ምን ማለት ነው? መንፈሳዊ ተጋድሎ ማለት – አንድ ሰው የሚያምንበትን እምነት፣ የሚመራበትን ሕግ፣ የሚያልመውን ተስፋ እና የሚወደውን ነገር ተከትሎ ከግቡ ለመድረስ ማድረግ ያለበትን በማድረግ÷ ማድረግ የሌለበትን በመተው በነፃ ፈቃዱ ወስኖ፥ በሙሉ ልቡናው፥ በሙሉ ኃይሉ የሚያደርገው የውስጥና የውጭ መንፈሳዊ እንቅስቃሴ፥ ጥረትና ትግል ነው፡፡ #join…»
✝️መንፈሳዊ ተጋድሎ✝️
ሀ. ከፈቃደ ሥጋ ጋር የሚደረግ ውጊያ ነው፡፡
ሰው በዚህ ዓለም በተሰጠው ዘመኑ ራሱን ለፈጣሪው ለማስገዛት ከራሱ ጋር ብርቱ ተጋድሎ ማድረግ ግድ ይለዋል፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ‹‹ሥጋ በመንፈስ ላይ መንፈስም በሥጋ ላይ ይመኛል፤ እነዚህም እርስ በርሳቸው ይቀዋወማሉ፡፡ ስለዚህም የምትወዱትን ልታደርጉ አትችሉም›› ብሎ የገለጸው ይህንን በሰው ሕይወት ውስጥ ያለውን የማያቋርጥ ጦርነት ነው፡፡ (ገላ 5፥12) ታላቁ አባት ኢዮብም ‹‹በምድር ላይ የሰው ሕይወት ብርቱ ሰልፍ አይደለምን ?›› በማለት ሰው ጽኑ ጦርነት የሚካሄድበት የጦር ሜዳ መሆኑን ገልጿአል፡፡ ይህም ጦርነት በተወሰነ ጊዜ ተነሥቶ የሚጠፋ ሳይሆን በሰው ዘመን ሁሉ የሚኖርና የዕድሜ ልክ ትግል ነው፡፡ ይህን የሥጋና የነፍስ ጦርነት በነፍስ አሸናፊነት ማጠናቀቅና ፈቃደ ሥጋን ድል አድርጎ ለፈቃደ ነፍስ ማስገዛት ይገባል፡፡
ይህ ሲባል ግን ሥጋ ርኵስ ነው፤ ሥጋ መጥፋትና መወገድ አለበት ማለት አይደለም፡፡ ሥጋ በራሱ ርኵስ አይደለምና፤ ምክንያቱም ሥጋ የተፈጠረው በራሱ በእግዚአብሔር ነው፡፡ አምላካችን ደግሞ ርኵስ ነገር አይፈጥርም፡፡ ሰውን (ሰው የነፍስና የሥጋ ተዋሕዶ ውጤት ነው) ከፈጠረ በኋላ ‹‹ያደረገውን ሁሉ አየ እነሆም እጅግ መልካም ነበረ፡፡›› ተብሏል፡፡ (ዘፍ1፥31) ሥጋ ርኵስ ቢሆን ኖሮ እግዚአብሔር ወልድ (ቃል) ‹‹ሥጋ ሆነ›› ባልተባለ ነበር፡፡ (ዮሐ 1፥14) አዳምና ሔዋን ከኃጢአት በንጽሕና ይኖሩ ነበር፡፡ ‹‹አዳምና ሚስቱ ሁለቱም ዕራቁታቸውን ነበሩ፣ አይተፋፈሩም ነበር›› እንዲል (ዘፍ 2፥25) ህፃናት፣ ልጆች ሰውነት አላቸው ነገር ግን የኃጢአት ምኞት የላቸውም፡፡
ስለዚህ ፈቃደ ሥጋን መዋጋት ማለት ሥጋን ማጥፋት ወይም ደግሞ ተፈጥሮአዊና ንጹህ የሆነ የሥጋን ፈቃድ ማስወገድ ማለት ሳይሆን፣ ኃጢአትን በማየት፣ በመስማት፣ በመለማመድ ያደገውን÷ ወደ ኃጢአት ያዘነበለውን ፈቃዳችንን መጐሰም/መግራት ማለት ነው፡፡ ይህ ፈቃድ (ኃጢአት) ሥጋን በመጠቀም ይሠራል÷ ሥጋን ከነፍስ ቁጥጥር ውጭ እንዲሆን ያደርገዋል፡፡
የሰው ሥጋዊ ባሕርዩ ምግብ ሲያጣ ይራባል፣ ይደክማል፣ ሥራ መሥራት ይሳነዋል፡፡ ሲሰጡት ደግሞ ኃጢአትን ተለማምዷልና ሌላ ፈቃድ በማምጣት ጠላት ሆኖ ይፈትነዋል፡፡ ‹‹ያዕቆብ በላ፣ ጠገበ፣ ወፈረ፣ ደነደነ፣ ሰባ፣ የፈጠረውንም እግዚአብሔርን ተወ፣ የመድኃኒቱንም አምላክ ናቀ፡፡ (ዘዳ 32፥15)
ሰውነት የሚፈልገውን ሁሉ እንደ ልቡ ካገኘና ያለ ገደብ የሚቀለብ ከሆነ ወደ ኃጢአት ለመገስገስ የተዘጋጀ መርከብ ነው፡፡ ሰውነት በተመቸውና ፈቃዱን ለመፈጸም ኃይል ባገኘ ጊዜ ነፍስ እየደከመች ትሄዳለች፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ሰውነት ፈጽሞ ከደከመና ከዛለ ሥራ መሥራት ያስቸግራል፡፡ ስለዚህ ሐዋርያው ‹‹ሰውነቴን እየጎሰምሁ አስገዛዋለሁ›› እንዳለ፡፡ በአግባቡ ሊያዝና ሊገራ ይገባዋል፡፡ (1ኛ ቆሮ 9፥27) በአጠቃላይ ቅዱስ ጳውሎስ ‹‹ወንድሞች ሆይ ዕዳ አለብን እንደ ሥጋ ፈቃድ ግን እንኖር ዘንድ ለሥጋ አይደለም፡፡ እንደ ሥጋ ፈቃድ ብትኖሩ ትሞቱ ዘንድ አላችሁና፤ በመንፈስ ግን የሰውነትን ሥራ ብትገድሉ በሕይወት ትኖራላችሁ›› እንዳለ ከፈቃደ ሥጋ ጋር በመጋደል ፈቃደ ሥጋችንን ለፈቃደ ነፍስ ማስገዛት ይገባናል፡፡
ይቀጥላል ....

. ✝️መንፈሳዊ ተጋድሎ ✝️
ከርኵሳን መናፍስት ጋር
የሚደረግ ጦርነት ነው፡፡
ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ‹‹መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር እንጂ›› እንዳለ መንፈሳዊ ተጋድሎ ማለት ሰው ከሰው ጋር በመጣላት የሚያደርገው ትግል ሳይሆን ጥንተ ጠላታችን ከተባለው በእባብ ወይም በዘንዶ ከተመሰለው ዲያብሎስና ከእርሱ ጋር ካሉት ሠራዊቱና መልእክተኞቹ ጋር የሚደረግ ጦርነት ነው፡፡ (ኤፌ 6፥12)
ከአዳምና ከሔዋን ከልጃቸውም ከቃየን ጀምሮ ሰይጣን የሰው ልጆችን ዘወትር ይዋጋል፤ ከዘላለም የሞት ፍርድ ሥር ሊጥል ይሠራል፡፡ በዚህም ውጊያው ከነቢያት ፤ከሐዋርያት ፤ የእግዚአብሔር መንፈስ ካደረባቸው ሰዎች እንኳ ሳይቀር ብዙዎችን ጥሏል፡፡
ዛሬም በገዛ ባሕርያችን የሚገኘውን ፈቃደ ሥጋ በመጠቀም፣ የራሱን በመጨመርና የተለያዩ ፈተናዎችን በማቀናበር ይዋጋናል፡፡ ቅዱስ ጴጥሮስ ‹‹ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራልና›› በዓለም ያሉት ወንድሞቻችሁ ያን መከራ በሙሉ እንዲቀበሉ እያወቃችሁ በእምነት ጸንታችሁ ተቃወሙት፡፡›› እንዳለ ጠላት ዲያብሎስ ክርስቲያኖችን በኃጢአትና ሞት ሊውጥ ዘወትር ይተጋል፡፡ ማንም ሰው ደግሞ ከዚህ ፈተናና ውጊያ ሊያመልጥ አይችልም፤ ስለዚህ ሐዋርያት ‹‹በእምነት ጸንታችሁ ተቃወሙት››፣ ‹‹የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ፡፡›› እንዳሉን የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ለብሰን ልንዋጋው ይገባል፡፡ (1ኛ ጴጥ 5፥8-9፣ኤፌ 6፥11)

✝️መንፈሳዊ ተጋድሎ ✝️
ሐ. የሚመጣውን ዓለም ደስታ ተስፋ እያደረጉ ብቻ በዚህ ዓለም ሕይወት ከደስታ ውጪ መሆን ማለት አይደለም፡፡
ደስታ በራሷ የቤተ ክርስቲያን መገለጫ የሆነች፤ ከእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የተሰጠች፤ ንጹሕ ፈርጥ ነች፡፡ (ገላ 5፥22)
እውነት ነው፤ በዚህ ዓለም ስንኖር መከራ አለብን፡፡ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀሉን ተሸክመን እንድንከተለው አዞናል፡፡ እያንዳንዱ ክርስቲያን በዚህ ምድር ላይ እስካለ ድረስ ከጨለማው ዓለም ገዢ ከዲያብሎስና ከሠራዊቱ የሚመጣ ልዩ ልዩ ፈተናና ከሥጋችንም ባሕርይ ከሚገኘው ክፉ ምኞትና ርኵሰት ሥራ እንዲሁም ከሌሎቹ የኃጢአትና የፈተና ዓይነቶች ጋር በማያቋርጥ እልህ አስጨራሽ በሆነ ትግል ውስጥ መኖሩ የግድ ነው፡፡ መከራና ስቃይ፣ ትግልና ጦርነት የሌለበት በዘለዓለማዊ ደስታ ብቻ የሚኖርበት ሕይወት በሚመጣው ዓለም የሚገኝ ነው፡፡
በዚህ ምድር በጉዞ ላይ ያለችው ቤተ ክርስቲያን ጉዞዋን ጨርሳ ድል ከነሱት አባላቷ ጋር አንድ እስክትሆን ድረስ መከራው፣ እንቅፋቱ፣ መሰደዱ፣ መራቡ፣ መጠማቱ የግድ ነው፡፡ ‹‹ወደ እግዚአብሔር መንግሥት በብዙ መከራ እንገባ ዘንድ ያስፈልገናል፡፡›› እንዲል (ሐዋ 14፥22)
ይህ ሲባል ግን በዚህ ዓለም የሚኖሩ ክርስቲያኖች ከደስታ የተራቆቱ ዘወትር በኅዘንና በስቃይ ብቻ የሚኖሩ ናቸው ማለት አይደለም፡፡ ክርስቲያኖች የሚለዩትና ዘወትር ለመለየት ጥረት የሚያደርጉት የውሸት ከሆነው ኃጢአት (ዝሙት፣ ርኩሰት፣ መዳራት፣ ጣዖትን ማምለክ፣ ምዋርት፣ ጥል፣ ክርክር፣ ቅንአት፣ ቁጣ፣ አድመኝነት፣ መለየት፣ መናፍቅነት፣ ምቀኝነት፣ መግደል፣ ስካር፣ ዘፋኝነት፣ ይህንም የሚመስል) ከሚገኘው ደስታ እንጂ ከእውነተኛውና ከሰማያዊው ደስታ አይደለም፡፡
መንፈሳዊ ተጋድሎ በመንፈስ ቅዱስ አነሳሽነትና ረድኤት መንፈስ ቅዱስ መሪና አስተማሪ፣ የሚያነቃቃና የሚያጽናና፣ የሚያርምና የሚገሥጽ፣ የሚረዳና የሚያጸና፣ በመሆን ስለ ክርስቶስ በክርስቶስ ጸጋ የሚከናወን በመሆኑ መከራንና ስቃይን በሚያስረሳ እውነተኛ ደስታና ሰላም የተሞላ ሕይወት ነው፡፡
ቅዱስ ጳውሎስና ቅዱስ ሲላስ ስለ ክርስቶስ በማስተማራቸው ምክንያት ገዢዎች ልብሳቸውን ገፈው በበትር እንዲመቱ አዘዙ በበትር ከመቷቸውም በኋላ በወኅኒ ቤት ጣሏቸው እነርሱ ግን ከጀርባቸው ደም እየፈሰሰ በመንፈቀ ሌሊት እንኳን እግዚአብሔርን በመዝሙር ያመሰግኑ ነበር፡፡ እውነተኛውና ሰማያዊው ደስታ በልቡናቸው ሞልቶ ነበርና፡፡ (ሐዋ 16፥22-25)
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሐዋርያት እንዲህ ይለናል ‹‹ ሐዋርያትንም ወደ እነርሱ ጠርተው ገረፏቸው በኢየሱስም ስም እንዳይናገሩ አዝዘው ፈቷቸው፡፡ እነርሱም ስለ ስሙ ይናቁ ዘንድ የተገባቸው ሆነው ስለተቆጠሩ ከሸንጎው ፊት ደስ እያላቸው ወጡ፡፡››(ሐዋ 5፥40-41)
ቅዱስ ዮሐንስ ካሲያን የተባለው አባት በተጋድሎ በግብጽ በረሃ ውስጥ ይኖሩ ስለነበሩት መነኰሳት ሲናገር ‹‹ እነዚህ ምድራዊ መላእክት ናቸው፤ የግብጽን በረሀዎች በደስታ ወደ ተሞላ መዝሙርና እግዚአብሔርን የማመስገኛ ገነትነት ለውጠዋልና›› ብሏል፡፡
በአጠቃላይ መንፈሳዊ ተጋድሎ ማለት ከተድላ ሥጋ፣ በኃጢአት ከሚገኝ ደስታ በመሸሽ ሰማያዊና እውነተኘ በሆነ ሰላምና ደስታ ውስጥ መኖር ይህንንም ለማግኘት መጋደል ማለት ነው፡፡
በቀጣይ መንፈሳዊ ተጋድሎ አላማው ምንድነው ???

2.መንፈሳዊ ተጋድሎ ዓላማው ምንድነው?
ሀ. የድል አክሊል (የዘለዓለም ሕይወት) ለመቀበል
እግዚአብሔር አምላካችን ሰዎች ነፃ ፈቃዳቸውን ተጠቅመው ከአምላካቸው ጋር መኖር ከመረጡ ሊሰጣቸው ያዘጋጀው ከመነገርና ከመታሰብ በላይ የሆነ የዘለዓለም ሕይወት አለ፡፡ የሰው ልጅ ሕሊናዊ ነፃ ፈቃዱ ደግሞ ከአዳምና ከሔዋን ውድቀት በኋላ በየጊዜው እየደከመና ወደ ኃጢአት እያዘነበለ መጥቷል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የሰው ልጅ በእግዚአብሔር ዘንድ ከብሮ ባየ ጊዜ ከአባቶቻችን ጀምሮ ዘወትር የሚቀና ክፉ ጠላትም (ዲያብሎስ) አለን፤ ባገኘው አጋጣሚ ስንፍናችንንና ድካማችንን እየተከተለ እነዚህንም በመጠቀም ዘወትር ከአምላካችን ሊለየን እንደሚተጋም ከላይ ተመልክተናል፡፡
ሽልማት፣ አክሊል የሚሰጠው ደግሞ ማሸነፍ ለሚችል ጎበዝ ሰው ነው፡፡ ሰነፍና ቸልተኛ ሰው ግን ሊሸለም አይገባውም አንድ ሰው ጎበዝ ወይም ሰነፍ መሆኑ የሚታወቀው ደግሞ በፊቱ ያጋጠመውን ውድድር ወይም ፈተናና መከራ ማሸነፍና ማለፍ ሲችል ብቻ ነው፡፡
ስለዚህ የመንፈሳዊ ተጋድሎ ዓላማ በገዛ ባሕርያችን ያለን መጥፎ የኃጢአት ዝንባሌና ጠላታችን ዲያብሎስ የሚያመጣብንን ፈተናና ሽንገላ ከእግዚአብሔር ርዳታና ቸርነት ጋር ሕሊናን በማንቃት፣ ራስን በመግዛትና ጠንክሮ በመጋደል አምላካችን ያዘጋጀልንን የድል አክሊል የዘላለም ሕይወትን መቀበል ነው፡፡ ‹‹ የተጠራህለትን የዘለዓለም ሕይወት ትቀበል ዘንድ መልካሙን የሃይማኖት ገድል ተጋደል›› አንዲል (1ኛ ጢሞ 6፥12) ሐዋርያቅ ቅዱስ ጳውሎስ ብዙ መከራዎችን አልፎ ገድሉን በድል አድራጊነት ሲፈጽም ‹‹ መልካሙን ገድል ተጋድያለሁ፤ ሩጫዬን ጨርሻለሁ፤ ሃይማኖቴንም ጠብቄያለሁ፤ ወደ ፊት የጽድቅ አክሊል ተዘጋጅቶልኛል፤ ይህም ጻድቅ ፈራጅ የሆነው ጌታ ያን ቀን ለእኔ ያስረክባል፤ ደግሞም መገለጡን ለሚወዱ ሁሉ እንጂ ለእኔ ብቻ አይደለም፡፡›› ብሏል ( 2ኛ ጢሞ 4፥7-8)
ከተማራችሁበት ለሌሎች ሼር በማረግ አድርሱ !

ለ.ለመንፈሳዊ እድገት
ክርስቲያናዊ ሕይወታችን ለፍሬ የሚበቃው የድል አክሊልን መቀዳጀት የምንችለው የማያቋርጥ (የማይቆም) መንፈሳዊ ዕድገት ሲኖረን ነው፡፡ በጥምቀት ያገኘነው አዲሱ ሕይወታችን ዘወትር ማደግ ይኖርበታል፡፡ ክርስቲያናዊ ሕይወታችን በዛፍ ተክል ይመሰላል፡፡ ከችግኝ ማፍላት ጀምሮ ፍሬ እስከሚያፈራለት ጊዜ ድረስ ያለው ድካም ቀላል አይደለም፡፡ የዛፉ ችግኝ እንዲያበቅል፣ እንዲለመልም፣ አንዲያብብና እንዲያፈራ አትክልተኛው ያልተቆጠበ ጥረት ማድረግ ይኖርበታል፤ በየጊዜው ውሃ ማጠጣት፣ ማረምና መኰትኰት፣ ፀረ ዕፅዋትና ፀረ ሕይወት የሆኑ በሽታዎችን መከላከል ያስፈልጋል፡፡ እንደዚሁ ክርስቲያናዊ ሕይወታችን አድጎ ለፍሬ እስኪበቃ ድረስ ዕለተ ዕለት ጠንክረን በትዕግሥት መሥራት በመንፈሳዊ ተጋድሎ መጽናት ይገባል፡፡ የመንፈሳዊ ተጋድሎም ዓላማው መንፈሳዊ ሕይወታችንን የሚያቀጭጩ ከጸጋ እግዚአብሔርም የሚያራቁቱ ኃጢአትና የዲያብሎስ ፈተናን በመቃወም መንፈሳዊ ምግቦችንም በመመገብ አዲሱ ሕይወታችንን ማሳደግ ነው፡፡
መንፈሳዊ ተጋድሎ በሚለው ርዕስ የጀመርነው ትምህርት ጨርሰናል ከተማራችሁበት ለሌሎች ሼር በማረግ አድርሱ

👍1
Forwarded from 1137439312:AAGumjHJ7pzA6vrrfVMlKoqTUsCs59GySrg
✝የቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ ህግና ስርዓቱን ጠብቀው የተዘጋጁ ህይወትን የሚይለመልሙ ትምርህቶችና ምክሮች እንድሁምነፍስን ደስ የሚያሰኙ መንፈሳዊ ዝማሬዎችን የተለያዩ ሕይወትን የሚያንጹ መንፈሳዊ ትምርህቶችን የቅድሳንን ታሪክ እና ሌችንም ጠቃሚ ትምርህትና ምክሮችን የምታገኙበት ቻናል ነው በዚህ ቻናል 👉የተለያዩ የአውደ ምህረት ስብከትና ዝማሬዎች 👉የቅዱሳንን አባቶች ታሪክ 👉የጥንታዊ አብያተ ክርስቲያንና ገዳማት ገዳማት ታሪክ 👉 ኢ አማንያን በተዋህዶ ዙሪያ ለሚጠይቁት ጥያቄዎች መልስ ያገኛሉ 👉 የመንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ስልጠናዎችን በገና ማሲንቆ፣ክራር፣ ዋሸንት በቀላሉ ቤታችሁ አንድትማሩ እናደርጋለን👉እንድሁም ሌሎችንም መንፈሳዊ አገልግሎቶች ያገኙበታል። በዚህ ቻናል ለሕይወታችን የሚጠቅሙ ብዙ ትርፍ ስለሚያገኙ ይግቡለውን ሊንክ በመጫ ወደ ናታኒም ገብተው ይጠቀሙ
👇👇👇
https://youtu.be/xHGxRUdPS78
https://youtu.be/xHGxRUdPS78
👇👇👇
https://youtu.be/xHGxRUdPS78
https://youtu.be/xHGxRUdPS78
ምን ፍሬ አፈራን???
➕ ቅ.ዮሐንስ አፈወርቅ፡፡ ➕
“ልጆቼ!
👉እስኪ ፍቀዱልኝና ዛሬ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ፡፡ ብዙውን ጊዜ ቤተ ክርስቲያን ትመላለሳላችሁ፡፡ መልካም ነው፡፡
👉 ግን ምን ለውጥ አመጣችሁ? ምን ፍሬ አፈራችሁ? ታገለግላላችሁን? ከአገልግሎታችሁ ምን ረብሕ አገኛችሁ? ጥቅምን ካገኛችሁ በእውነት ምልልሳችሁ የጥበበኛ ምልልስ ነበር ማለት ነው፡፡
👉 ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ ወንጌላውያን እንዲህ እያስተማሩን ሳለ የማንለወጥ ከሆነ ግን የእስከ አሁን ምልልሳችን የአይሁድ ምልልስ ነበር ማለት ነው፡፡
👉አይሁዳውያን ሕገ ኦሪትን የተሰጠቻቸው ኃጢአታቸውን በእርሷ መስታወትነት አይተው ንስሐ እንዲገቡባት ነበር፡፡
👉እነርሱ ግን የንስሐ ፍሬ ሳያፈሩባት እንዲሁ ይመኩባት ነበር፡፡
👉 ስለሆነም ለሕይወት የተሰጠቻቸው ሕግ ሞት ሆና አገኟት፡፡
👉እኛም እንዲህ ለኵነኔ ያይደለ ለጽድቅ የተሰጠችን ወንጌል ፍሬ የማናፈራበት ከሆነ ከአይሁዳውያን የባሰ ቅጣት ትፈርድብናለች፡፡
👉እስኪ ምሳሌ መስዬ ላስረዳችሁ፡፡
👉አንድ የሚታገል ሰው (wrestler) በየጊዜው ተጋጣሚውን እንደምን ማሸነፍ እንዳለበት ልምምድ የሚያደርግ ከሆነ ክህሎቱ ይዳብራል፡፡
👉 ተጋጣሚውም በቀላሉ ማሸነፍ ይቻሏል፡፡
👉 በየጊዜው ራሱን የሚያሻሽል (Update የሚያደርግ) ሐኪም ጐበዝ አዋቂና ሕመምተኞችን በአግባቡ የሚረዳ ይሆናል፡፡
👉በየቀኑ ቃሉ የሚነገረን እኛስ ምን ለውጥ አመጣን? ምን ፍሬ አፈራን? እየተናገርኩ ያለሁት ለአንድ ዓመት ብቻ በቤተ ክርስቲያን የቆዩትን ምእመናን አይደለም፡፡
👉እየተናገርኩ ያለሁት ከልጅነታችን አንሥተን በቤቱ ለምንመላለስ እንጂ፡፡
👉ይህን ያህል ዘመን በቤቱ እየተመላለስን ፍሬ ካላፈራን ቤተ ክርስቲያን ደርሰን ብንመጣ ምን ጥቅም አለው? አባቶቻችን አብያተ ክርስቲያናት ያነጹልን ለምንድነው? ዝም ብለን እንድንሰባሰብ ነውን? እንደዚህማ በገበያ ቦታም መሰባሰብ አንችላለን፡፡
👉አበው አብያተ ክርስቲያናትን ያነጹለን ቃሉን እንድንማር፣ በተማርነው ቃልም የንስሐ ፍሬ እንድናፈራ፣ ሥጋ ወደሙን እንድንቀበል፣ እርስ በእርሳችን እንድንተራረም እንጂ ለሌላ ዓላማ አይደለም፡፡
👉ታድያ ምን ፍሬ አፈራን???…”
✝የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ✝