G. yo. 1# (10)
<unknown>
🌿🌿☘🍀💐💐🌺🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
"ምስጋና በመቅደስህ ዝማሬ በማደርያህ ልሰዋ ጠዋት ማታ ክብሬ ነህ የኔ ጌታ "
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
🌼 @linkortodoxe21

ክብረ ቅድሳን እና አስሩ ማዕረጋት
ቅዱሳን› ማለት ‹የተቀደሱ፣ የከበሩ፣ የተመሰገኑ፣ የተለዩ፣ የተመረጡ፣ ንጹሐን የኾኑ፣ የጠሩ› ማለት ነው፡፡ እግዚአብሔር ቅዱስ ነውና የጌትነቱ መገለጫ የኾኑ ዂሉ ቅዱሳን ይባላሉ፡፡ ቅዱሳን፣ በሃይማኖት ጸንተው፣ በምግባር ጐልምሰው፣ የሥጋ ምኞታቸውን ትተው ሲገኙ የቅድስና ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር እነርሱን (ቅዱሳንን) መሣሪያ አድርጐ ኀይሉንና ሥልጣኑን የገለጸባቸው ማኅደረ እግዚአብሔር (የእግዚአብሔር ማደሪያ) ናቸው፡፡ ቅዱሳን እንደ መላእክት ውሉደ እግዚአብሔር (የእግዚአብሔር ልጆች) ይባላሉ (ኢዮ. ፩፥፮፤ ሮሜ. ፰፥፲፬)፡፡
ቅዱሳን፣ በግብር መላእክትን መስለው፣ ኾነው የእግዚአብሔርን ፈቃድ ፈጽመው በመገኘታቸውና ከዚህ ዓለም ፈቃድ በመለየታቸው ቅዱሳን፤ የፈጣሪያቸውን መንግሥት ወራሾች በመኾናቸው ደግሞ ‹ውሉደ እግዚአብሔር› (የእግዚአብሔር ልጆች) ይባላሉ፡፡ በሌላም ቃል ‹ውሉደ ብርሃን› (የብርሃን ልጆች) ተብለው ይጠራሉ (ሉቃ. ፲፮፥፰)፡፡ ‹ውሉደ ሕይወት› (የሕይወት ልጆች) ይባላሉ፤ ሞትንና የሞት ከተማ የኾነውን ይህን ዓለም ንቀውታልና፡፡ በክብር ተነሥተው ዳግመኛ ሊሞቱ የማይገባቸው ናቸውና (ሉቃ. ፳፥፴)፡፡ ቅዱሳን፣ ‹ውሉደ ጥምቅት› (የጥምቀት ልጆች) ተብለዋል፤ ሀብተ ወልድናን (የእግዚአብሔርን ልጅነት)፣ ስመ ክርስትናን ተጐናጽፈዋልና፡፡ ‹ውሉደ መንግሥትም› ተብለዋል፤ የመንግሥተ ሰማያት ባለቤቶች ናቸውና፡፡
ቅዱሳን፣ በጸጋ እግዚአብሔር በመበልጸጋቸው ወይም የእግዚአብሔር የምሕረቱ ዓይኖች በመኾናቸው ‹አዕይንተ እግዚአብሔር› (የእግዚአብሔር ዓይኖች) ተብለዋል (መዝ. ፴፫፥፲፭)፡፡ ልመናቸው፣ ጾማቸው፣ ምጽዋታቸው ዂሉ የተወደደ መሥዋዕት ነው፡፡ ቅዱሳን በዓላማቸው ጾምን ግብዣ (ድግስ)፣ ለቅሶን ደስታ፣ ደስታን ሐዘን አድርገው በመኖራቸው ይህ ተለዋዋጭ ዓለም በየጊዜው የሚያቀርብላቸው መርዶ በእነርሱ ዘንድ ዋጋ የለውም፡፡ ዓለምም ለእነርሱ የሚያቀርበው ዓለማዊ የምኞት ስጦታ እንደ ኢ ምንት የተናቀ ነው፡፡ የእግዚአብሔር ገጸ መዓቱ ወደ ዓለማውያን ሰነፎች እንደ ኾነ ዂሉ ገጸ ምሕረቱ ደግሞ ወደ ቅዱሳን ነው፡፡ የእግዚአብሔር ፈቃድና ቸርነት መገለጫዎችም ናቸውና፡፡ ስለዚህ አማላጅነታቸው፣ ጸሎታቸው ጠቃሚ ነው፡፡
🌸🌸🌸 ክብረ ቅድሳን እና አስሩ ማዕረጋት በሚል ርዕስ ተከታታይ ትምህርት እንለቃለን እንድትከታተሉ ለሌሎችም ሼር እንድታረጉ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን 🌸🌸🌸
#join or #share
@linkortodoxe21

✝መንፈሳዊ ህይወት✝
ክብረ ቅድሳን እና አስሩ ማዕረጋት ቅዱሳን› ማለት ‹የተቀደሱ፣ የከበሩ፣ የተመሰገኑ፣ የተለዩ፣ የተመረጡ፣ ንጹሐን የኾኑ፣ የጠሩ› ማለት ነው፡፡ እግዚአብሔር ቅዱስ ነውና የጌትነቱ መገለጫ የኾኑ ዂሉ ቅዱሳን ይባላሉ፡፡ ቅዱሳን፣ በሃይማኖት ጸንተው፣ በምግባር ጐልምሰው፣ የሥጋ ምኞታቸውን ትተው ሲገኙ የቅድስና ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር እነርሱን (ቅዱሳንን) መሣሪያ አድርጐ ኀይሉንና ሥልጣኑን የገለጸባቸው…
ክብረ ቅድሳን እና አስሩ ማዕረጋት ክፍል ሁለት
<አፍቅርዎ ለእግዚአብሔር ኵልክሙ ጻድቃኑ እስመ ጽድቀ የኀሥሥ እግዚአብሔር፤ ቅዱሳን፣ እውነትን ይዛችሁ ትሕትናን ተላብሳችሁ እግዚአብሔርን ውደዱት፡፡ እግዚአብሐር እውነትን፣ ትሕትናን ይወዳልና፤›› (መዝ. ፴፥፳፫) ተብሎ እንደ ተጻፈ፣ የቅዱሳን ፍሬ ትሕትና ነው፡፡ በዓይነ ሕሊናቸው ፈጣሪያቸውን፣ በዓይነ ሥጋቸው የእነርሱን ምንነት እንደዚሁም የዓለምን ከንቱነት ይመለከታሉ፡፡ ፍሬ የያዘ ተክል ዂሉ ቁልቁል የተደፋ መኾኑ ትሕትናን ያስተምራል፡፡ ይህም የጻድቃን ምሳሌ ነው፡፡ በፈሪሃ እግዚአብሔር ልቡ የተሰበረ፣ እሱርነቱን (ማንነቱን፣ ምንነቱን) የመረመረ ሰው በዓይነ ሕሊናው የፈጣሪውን ቸርነት፣ በዓይነ ሥጋው የራሱን ውድቀት ይመለከታል፡፡
ይህ አመለካከት ለጸጋ እግዚአብሔርና ለፍሬ ክብር ያደርሰዋል፡፡ በመቅረዝ ላይ ያለች መብራት መሰወር እንዳይቻላት፣ የመቅረዙ ከፍታ እንደሚገልጻት በተራራ ላይ ያለች ቤትም ለእይታ እንደማትሰወር፣ የተራራው ከፍታ እንደሚገልጻት በጥበበ እግዚአብሔር ከብረው በጸጋ እግዚአብሔር ተውበው የሚኖሩ ቅዱሳን ጻድቃንም ደረጃ በደረጃ መዓርጋትን አልፈው ከመለኮት ባሕርይ ተካፍለው የተአምራት መገለጫ ይኾናሉ፡፡ ‹‹መንክር እግዚአብሔር በላዕለ ቅዱሳኒሁ፤ እግዚአብሔር በቅዱሳኑ በወዳጆቹ አድሮ የሚሠራው ሥራ ድንቅ ነው፤›› ተብሎ እንደ ተጻፈ (መዝ. ፷፯፥፴፭፤ ፪ኛ ጴጥ. ፩፥፫)፡፡
ቅዱሳን፣ ከእግዚአብሔር በተሰጣቸው ጸጋ ሙታንን ማስነሣት፣ ዕውራንን ማብራት፣ በአጠቃላይ ድንቅ ድንቅ ተአምራትን ማድረግ የዘወትር (የዂልጊዜ) ተግባራቸው ነው፡፡ የጸጋና የክብር ባለቤቶች ኾነዋልና በዓለም ላይ ሳሉ የሚመጣባቸውን ፈተና ዂሉ ተቋቁመው የጸጋ መቅረዞች ይኾናሉ፡፡ በዚህ ጸጋቸውም የአናብስቱን አፍ ዘጉ (ዳን. ፯፥፩-፰)፡፡ ውኃውን ወደ ኋላው መለሱ (ዘፀ. ፲፬፥፳፪)፡፡ ዝናም እንዳይሰጥ ሰማይን ለጎሙ (፩ኛ ነገ. ፲፯፥፩፤ ያዕ. ፭፥፲፯)፡፡ ነበልባለ እሳትን አበረዱ (ዳን. ፫፥፩-፲፫)፡፡ የቅዱሳን ወዳጅ እግዚአብሔር አምላካችን ሥጋዊ ሀገረ ተድላን ጥለው፣ ኃላፊ ጠፊ ምድራዊ ምቾታቸውን ንቀው ጸጋውን ከሚጠባበቁት ጋር ዂሉ አብሮ ይኖራል፡፡ ትዕግሥትን የጠዋት ቍርስ፣ የቀን ምሳ፣ የማታ እራት አድርገው የሚመገቧትን ዂሉ ማደሪያ ቤተ መቅደሱ ያደርጋቸዋል
ይቀጥላል .....
#join or #share
🌷 @linkortodoxe21

✝መንፈሳዊ ህይወት✝ pinned «ክብረ ቅድሳን እና አስሩ ማዕረጋት ቅዱሳን› ማለት ‹የተቀደሱ፣ የከበሩ፣ የተመሰገኑ፣ የተለዩ፣ የተመረጡ፣ ንጹሐን የኾኑ፣ የጠሩ› ማለት ነው፡፡ እግዚአብሔር ቅዱስ ነውና የጌትነቱ መገለጫ የኾኑ ዂሉ ቅዱሳን ይባላሉ፡፡ ቅዱሳን፣ በሃይማኖት ጸንተው፣ በምግባር ጐልምሰው፣ የሥጋ ምኞታቸውን ትተው ሲገኙ የቅድስና ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር እነርሱን (ቅዱሳንን) መሣሪያ አድርጐ ኀይሉንና ሥልጣኑን የገለጸባቸው…»
Forwarded from 1137439312:AAGumjHJ7pzA6vrrfVMlKoqTUsCs59GySrg
👉 ሴት በወር አበባዋ ጊዜ መጸለይ ትችላለች?
👉 ግለ አውናን / ሴጋ /ማስተርቤሽን/ የፈጸመ ሰው ተክሊል ማግባት ይችላልን?
👉 በሱባኤ ወቅት ህልመ ሌሊት (ዝንየት) ቢመታን ምን እናደርጋለን?
👉 ሕልመ ሌሊት በራሱ ኃጢአት ነውን?
👉 ሕልመ ሌሊት በምን ይከሰታል?
👉 ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን አጋንንት የትኛው ነው?
👉 የሕልመ ሌሊት መፍትሔ ምንድን ነው?
በእነዚህ ትምህርቶች ዙርያ እየተማማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እንዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን መስፈንጠርያ ይንኩ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN▒▓█❎
❎█▓▒░►OPEN◄░►OPEN▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN▒▓█❎
❎█▓▒░►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎

"✍ወዳጄ ሆይ! ✍
🌷መንፈሳዊ ተጋድሎን አትፍራ፥ ከእርሱም አትሽሽ፡፡
🌷ተጋድሎ ከሌለ ምግባር ትሩፋትም የለምና፡፡
🌷እምነትና ፍቅርም ካልተፈተኑ በእውን ከአንተ ጋር ስለ መኖራቸው ርግጠኛ መኾን አይቻልምና፡፡
🌷እነዚህ በርግጥ አንተ ገንዘብ አድርገሃቸው እንደ ኾነ የሚታወቀው መከራ ሲገጥምህ ነውና፡፡
🌷 ስለዚህ ተጋድሎን አትፍራ፥ ከእርሱም አትሽሽ፡፡"
#join or #share
💠 @linkortodoxe21

✍ተግሳፅ ✍
🌷 አንዳንዴ እድሜያችን ከፍ ሲል ከልባችን ስሜት ይልቅ ለአይምሯችን ምክንያት ማድላት አለብን።
🌷 እኛ በጣም ወደናቸው እነሱ ብዙም ከማይፈልጉን ይልቅ ለኛ ልዩ ስሜት ላላቸው ሰዎች እድል መስጠት አለብን።
🌷አስተውላችሁ ከሆነ ሰዎች እንደሚወዱን ካወቅን ትክክለኛውን ቦታ አንሰጣቸውም፤
🌷 ወርቅ ፀባይ ቢኖራቸው እንደ መዳብ ይቀሉብናል።
🌷 ግን ቀና ብለህ ኮከቦቹ ላይ ስታፈጥ ትልቋን ጨረቃ ሳታያት እንዳይነጋብህ እንደሚባለው ስሜታችንን ብለን የማይጠቅሙንን ሰዎች ስንከተል ምርጥ ፈላጊዎቻችንን እንዳናጣ።
🌷 ለበሰለ ሰው ከስሜት ይልቅ ምክንያት ይቀድማል።

💕ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ 💕
✍ወዳጄ ሆይ!✍
🌷 ቤቱ ቆሽሾ ሳለ ውጫዊ በሩን ብቻ ለማሽቀርቀር ለምን ትጨነቃለህ?
🌷ነፍስህ በኃጢአት ተዳድፋ ሳለ ሥጋህን ብቻ ለማስደሰት ለምን ትሮጣለህ?
🌷አስቀድመህ ቤቱን (ነፍስህን) ለማስዋብ አትሽቀዳደምምን?
🌷 አስቀድመህ ለነፍስህ የምታስብ ከሆነ ከሰው እጅ
ሳይሆን ከክርስቶስ እጅ ሹመት ሽልማት ትቀበላለህ፡፡
🌷ሁል ጊዜ “የማደርገው ነገር
እግዚአብሔር ይከብርበታልን?” ብለህ አስብ እንጂ እንዲሁ በዘልማድ የምትመላለስ አትሁን
ብዬ እመክርኻለሁ፡፡
ሐዋርያው 💕ቅዱስ ጳውሎስ💕 ሲመክረን፡-
🌷“እንግዲህ የምትበሉ ወይም
የምትጠጡ ብትሆኑ ወይም ማናቸውም ነገር ብታደርጉ ሁሉን ለእግዚአብሔር ክብር
አድርጉት” ያለንም ስለዚሁ ነውና በአዲሱ ዓመት በድርጊቶቻችን ሁሉ እግዚአብሔርን
ለማክበር እንዘጋጅ /፩ኛ ቆሮ.፲፡፴፩/፤
🌷ለመሆኑ ለእግዚአብሔር ክብር ሲባል መብላት ወይም መጠጣት ማለት ምንድነው? ድኻውን
ወደ ቤታችን ስንጠራው፤ በማዕዳችንም ክርስቶስ አብሮ ሲኖር ለእግዚአብሔር ክብር በላን
ወይም ጠጣን ይባላል፡፡
🌷ሐዋርያው የመከረን ግን በመብላችን ወይም በመጠጣችን ብቻ እግዚአብሔርን
እንድናከብረው አይደለም፡፡
🌷 ጨምሮም “ማናቸውም ነገር ብታደርጉ ለእግዚአብሔር ክብር
አድርጉት” አለን እንጂ፡፡
🌷ስለዚህ ወደ ሸንጐም ብንሔድ፤ ወደ ቤተ ክርስቲያንም ብንሔድ
ለእግዚአብሔር ክብር ልናደርገው ይገባናል፡፡
🌷እነዚህን ለእግዚአብሔር ክብር ማድረግ
የምንችለውስ እንዴት አድርገን ነው? ወደ ቤተ ክርስቲያን፣ ወደ ሥርዓተ ቅዳሴው፣ ወደ
ጉባኤው፣ ወደ ሌላውም አገልግሎት ስንሔድ አካሔዳችን እግዚአብሔር የሚከብርበት መሆን አለበት፡፡
🌷እግዚአብሔር የማይከብርባቸው ብዙ ምልልሶች አሉና በአዲሱ ዓመት ወደ ቤተ
ክርስቲያን መመላለሳችን ለእግዚአብሔር ክብር መሆን አለበት፡፡
🌷ከቤት ቁጭ ማለትን የምንመርጥ ከሆነም ለእግዚአብሔር ክብር ልናደርገው ይገባናል፡፡
🌷 “ምን ማለት ነው?” ልትል ትችላለኅ፡፡ ከቤት ወጥተን ክፋት ወደ መላበት ሥፍራ፣ ክርክርና ክስ ወደ
ሰፈነበት ሸንጐ፣
🌷ዘፈን ስካርና ገቢረ ኀጢአት ወደሚደገስበት ነፍስንም ወደሚያውክ ስፍራ
ከመሔድ ተቈጥበን ከቤት ቁጭ ብንል ለእግዚአብሔር ክብር አደረግነው ይባላል፡፡
🌷ስለዚኽ🌷
ከቤት ውስጥ ቁጭ ማለትም ወደ ቤተ እግዚአብሔር መሔድም እኩል ለእግዚአብሔር ክብር
ማድረግ ይቻለናል ማለት ነው።