"እግዚአብሔር ሆይ አፈርና ትቢያ ሆኜ ሳለ ጻድቅ አድርገው ከሚቆጥረኝ ሰው አንተ ጠብቀኝ "
🌼አባ እንጦንስ🌼
🌹 @linkortodoxe21
🌹 @linkortodoxe21
🌹 @linkortodoxe21
❤መንፈሳዊ ህይወት (ሰው)❤
🌼አባ እንጦንስ🌼
🌹 @linkortodoxe21
🌹 @linkortodoxe21
🌹 @linkortodoxe21
❤መንፈሳዊ ህይወት (ሰው)❤
Forwarded from 1137439312:AAGumjHJ7pzA6vrrfVMlKoqTUsCs59GySrg
👉 ሴት በወር አበባዋ ጊዜ መጸለይ ትችላለች?
👉 ግለ አውናን / ሴጋ /ማስተርቤሽን/ የፈጸመ ሰው ተክሊል ማግባት ይችላልን?
👉 በሱባኤ ወቅት ህልመ ሌሊት (ዝንየት) ቢመታን ምን እናደርጋለን?
👉 ሕልመ ሌሊት በራሱ ኃጢአት ነውን?
👉 ሕልመ ሌሊት በምን ይከሰታል?
👉 ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን አጋንንት የትኛው ነው?
👉 የሕልመ ሌሊት መፍትሔ ምንድን ነው?
በእነዚህ ትምህርቶች ዙርያ እየተማማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እንዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን መስፈንጠርያ ይንኩ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN▒▓█❎
❎█▓▒░►OPEN◄░►OPEN▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN▒▓█❎
❎█▓▒░►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎

💕ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ 💕
“ተወዳጆች ሆይ!
👉ስለ ቅዱሳን ሰማዕታት ብቻ የምትሰሙ አትሁኑ፡፡
👉እነርሱን ለመምሰልም ተጣጣሩ እንጂ፡፡
👉ለጊዜው ብቻ የምታደንቋቸው አትሁኑ፡፡
👉ወደ ቤታችሁ ብቻ ሳይሆን ወደ ልቡናችሁ ውሳጤም ዘልቀው እንዲገቡ አድርጉ፡፡
👉ዘወትር አስቧቸው፡፡ በልቡናችሁ ጓዳ እንዲገቡ አድርጓቸው፡፡
👉እናንተን ትተው ይሔዱ ዘንድ አትፍቀዱላቸው፡፡
👉ይህን ያደረጋችሁ እንደሆነ ዘወትር እያያችኋቸው ትበረታላችሁ፡፡
👉በእምነት ትጸናላችሁ፡፡ የለበሱትን የጽድቅ ጥሩር፣
👉 የያዙትን ምግባረ ወንጌል፣ የእምነት ጋሻ፣
👉የመዳን ራስ ቁር፣
የመንፈስ ቅዱስንም ሰይፍ እየተመለከታችሁ ትበረታላችሁ፡፡”
#join or #share
💚 @linkortodoxe21
💛 @linkortodoxe21
❤️ @linkortodoxe21

ምጽዋት
🍒
👉.... ልጆቼ ! ለምንድን ነው ቤታችንን አሸዋ ላይ የምንሠራው ?
👉ቤታችንን በዐለት ላይ እንሥራ እንጂ፡፡
👉ይህ በዐለት ላይ የተሠራው ቤታችን የቤት ቃጠሎ ፣
👉የጠላት መምጣት ፣ የሽፍታ መነሣት አያፈርሰውም ፤ አያጠፋውም፡፡
👉 ከእነዚህ አደጋዎች ኹሉ የራቀ ነው፡፡
👉ልጆቼ ! በዚህ ዓለም በምንሠራው ቤት ገንዘብ መዘረፍ አለ ፤ ልብስ መገፈፍ አለ፡፡
👉ፀብ ፣ ክርክር ፣ ነገር ሥራ ፣ ሰልፍ አለ፡፡
👉በዚህ ዓለም በምንሠራው ቤት ብዙ ኀዘን ብዙ ሰቀቀን አለበት፡፡
👉በላይኛው ቤታችን [ በመንግሥተ ሰማያት ] ግን ይህ ኹሉ የለም፡፡
👉ቋንጃ መትቶ ገንዘብ ቀምቶ የሚወስድ ጠላት የለም፡፡
👉ሞተ ሥጋ ሞተ ነፍስ የለም፡፡ ገንዘብ የሚዘርፍ ልብስ የሚገፍ የለም፡፡
👉በዚያ ያለው የጻድቃን አንድነት ብቻ ነው፡፡ ጻድቃን ፡ ቅዱሳን ባሉበት ደግሞ ተድላ ደስታ ብጽዓን አለ፡፡
👉 መንግሥተ ሰማያት ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች፡፡
👉ሕልፈት ጥፋት የለባቸውም፡፡ ባለቤቷ አይነዋወጥም ፤ አይለዋወጥም፡፡
👉በዚያ ቤት የሚያልፍ የሚጠፋ የለም፡፡
👉 ኹሉም ከሕልፈት ከመለወጥ የራቀ ነው፡፡

ታላቁ ቅዱስ
🌹ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ🌹
እንዲህ ያስተምረናል
ወዳጄ ሆይ!
🌹እግዚአብሔር ነዳያንን የሚልክልህ መስጠት እንድትለማመድ ነዉ።
🌹ዛሬ በነዳያኑ አድሮ የሚለምንህ
ለኋለኛይቱ ቀን ስንቅ እንዲያስቀምጥልህ ወድዶ ነዉ።
🌹ታዲያ ንጉሥ ወደ ቤቱ መጥቶ የሚያባርር ሰዉ እንደ ምን ያለ ጎስቋላ ሰዉ ነው ?
🌹እንግዲያዉስ ነዳያንን ስታይ ወደ አንተ የመጣው ንጉሠ ሰማይ ወምድር ክርስቶስ እንጂ ሰዉ አይደለምና አትግፋዉ።
🌹በረከትህን ከቤትህ አዉጥተህ አትሸኘዉ።
🌹የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ🌹 በረከት አማላጅነት አይለየን ።💚💛❤️

✝መንፈሳዊ ህይወት✝ pinned «ታላቁ ቅዱስ 🌹ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ🌹 እንዲህ ያስተምረናል ወዳጄ ሆይ! 🌹እግዚአብሔር ነዳያንን የሚልክልህ መስጠት እንድትለማመድ ነዉ። 🌹ዛሬ በነዳያኑ አድሮ የሚለምንህ ለኋለኛይቱ ቀን ስንቅ እንዲያስቀምጥልህ ወድዶ ነዉ። 🌹ታዲያ ንጉሥ ወደ ቤቱ መጥቶ የሚያባርር ሰዉ እንደ ምን ያለ ጎስቋላ ሰዉ ነው ? 🌹እንግዲያዉስ ነዳያንን ስታይ ወደ አንተ የመጣው…»
🌹ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ 🌹
❤ ተወዳጆች ሆይ ❤
✝እግዚአብሔር አንድያ ልጁን መስጠቱ ለምንድን ነዉ ያላችሁ እንደ ሆነ
✝ስለፍቅሩ - ስለቸርነቱ ፣ እንዲሁ ሰዉን ስለመዉደዱ ነው እንጂ ሌላ ምንም ምን ምክንያት የለውም ።
✝ይህን ፍቅር መቼም ቢኾን መች አንርሳው ዘወትር እናስበው
✝ አስበንም ዝም አንበል እንፈርም እንጂ ።
✝" ለምን እናፍራለን ?" ያላችሁኝ እንደ ኾነም እንዲህ ብየ እመልሳቸዋለሁ
✝እግዚአብሔር እኛን ከማፍቀሩ የተነሳ ተቀዳሚ ተከታይም የሌለው አንድያ ልጁን
✝ ሳይራራ ለሕማም ለሞት አሳልፎ ሰጥቶን ሳለ
✝እኛ ግን የገዛ ነፍሳችንን
✝በእርኩሰት በዝሙት ለማሳደፍ ✝በኃጥያት ለማርከስ ገንዘባችንን ኹሉ እንሰጣለንና ።
✝ እርሱ የገዛ ልጁን ሰጥቶን ሳለ
✝እኛ ግን ለእርሱ ስንል ሳይኾን ለራሳችን ስንል ጥቂቷን ነገር
ለምሳሌ
✝ፍቅረ ንዋይን እንኳን አንንቅምና።
✝ታዲያ ለዚህ ግብራችን ሊደረግልን የሚችል እንደምን ያለ ይቅርታ ነው ?
✝ሊደረግልን የሚችል ቸርነት እንደምን ያለ ቸርነት ነዉ?
የታላቁ አባታችን 💚ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ💛 በረከት አማላጅነት❤️ አይለየን !!!

Forwarded from እርቅ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
👉 የመስቀል አደባባይ ጉዳይ አሁንም #ትኩረትን ያሻል!
👉 አሁንም እጃቸውንም አይናቸውንም ከመስቀል አደባባይ ላይ አላነሱም!! ይባስ ብለው በGoogle map ላይ "መስቀል አደባባይ ወይም ኢድ አደባባይ" በማለት ነገሩን የማወሳሰብ ስራ በመስራት ላይ ይገኛሉ።
😇 ከምንግዜውም በላይ አንድነታችን የሚያስፈልግበት ሰዓት ላይ እንገኛለን። ይህንን "ኢድ አደባባይ" ለማለት ዳር ዳር የተባለለትን ሴራ ለማክሸፍ በጋራ እንቁም!
ይህንን ያድርጉ!
1)Google map ይክፈቱ
2)ቦታ በመፈለጊያው ላይ "Meskel square" ብለው ይፈልጉ
3)"Direction" ከሚለው ስር ወደላይ በማድረግ "Suggest an edit" የሚለውን ይጫኑ
4)"መስቀል አደባባይ ወይም ኢድ አደባባይ" የተባለውን በመምረጥ "መስቀል አደባባይ" በማለት ያስተካክሉ
5)"Category" ከሚለው ምርጫ ውስጥ "place of worship" የሚለውን ይምረጡ
6) በመጨረሻም ከላይ ▶️ የNext ምልክቷን ይጫኑ
ከዚህ በኃላ ለGoogle የስም ማስተካከያ እንዲደረግ መልዕክት መላክዎን የሚገልጽ ማረጋገጫ ይመጣልዎታል።
ስለቤተክርስቲያንና ማምለኪያ ቦታዎቿ ዝም አንልም!!!
ስለቤተክርስቲያን ስትሉ ለምታውቋቸው ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ መልዕክቱን ከዚህ በላይ ከተያያዘው ምስል ጋር ያጋሩ!

"እኛ እንዘምራለን"| "Egna Enzemeralen"
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ|@orthodox_mezmurs
🌼🌼🌼እኛ እንዘምራለን ጠላት ይጨነቃል የደስታቸው ምንጩ ከወዴት ነው ይላል የሰላም መፍሰሻ አንቺ ነሽ ደስታችን የመስቀል ስር ሰነድ ማርያም እናታችን(2× 🌼🌼🌼
🌼 @linkortodoxe21
🌼 @linkortodoxe21
🌼 @linkortodoxe21
🌼 @linkortodoxe21
🌼 @linkortodoxe21
🌼 @linkortodoxe21
G. yo. 1# (10)
<unknown>
🌿🌿☘🍀💐💐🌺🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
"ምስጋና በመቅደስህ ዝማሬ በማደርያህ ልሰዋ ጠዋት ማታ ክብሬ ነህ የኔ ጌታ "
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

ክብረ ቅድሳን እና አስሩ ማዕረጋት
ቅዱሳን› ማለት ‹የተቀደሱ፣ የከበሩ፣ የተመሰገኑ፣ የተለዩ፣ የተመረጡ፣ ንጹሐን የኾኑ፣ የጠሩ› ማለት ነው፡፡ እግዚአብሔር ቅዱስ ነውና የጌትነቱ መገለጫ የኾኑ ዂሉ ቅዱሳን ይባላሉ፡፡ ቅዱሳን፣ በሃይማኖት ጸንተው፣ በምግባር ጐልምሰው፣ የሥጋ ምኞታቸውን ትተው ሲገኙ የቅድስና ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር እነርሱን (ቅዱሳንን) መሣሪያ አድርጐ ኀይሉንና ሥልጣኑን የገለጸባቸው ማኅደረ እግዚአብሔር (የእግዚአብሔር ማደሪያ) ናቸው፡፡ ቅዱሳን እንደ መላእክት ውሉደ እግዚአብሔር (የእግዚአብሔር ልጆች) ይባላሉ (ኢዮ. ፩፥፮፤ ሮሜ. ፰፥፲፬)፡፡
ቅዱሳን፣ በግብር መላእክትን መስለው፣ ኾነው የእግዚአብሔርን ፈቃድ ፈጽመው በመገኘታቸውና ከዚህ ዓለም ፈቃድ በመለየታቸው ቅዱሳን፤ የፈጣሪያቸውን መንግሥት ወራሾች በመኾናቸው ደግሞ ‹ውሉደ እግዚአብሔር› (የእግዚአብሔር ልጆች) ይባላሉ፡፡ በሌላም ቃል ‹ውሉደ ብርሃን› (የብርሃን ልጆች) ተብለው ይጠራሉ (ሉቃ. ፲፮፥፰)፡፡ ‹ውሉደ ሕይወት› (የሕይወት ልጆች) ይባላሉ፤ ሞትንና የሞት ከተማ የኾነውን ይህን ዓለም ንቀውታልና፡፡ በክብር ተነሥተው ዳግመኛ ሊሞቱ የማይገባቸው ናቸውና (ሉቃ. ፳፥፴)፡፡ ቅዱሳን፣ ‹ውሉደ ጥምቅት› (የጥምቀት ልጆች) ተብለዋል፤ ሀብተ ወልድናን (የእግዚአብሔርን ልጅነት)፣ ስመ ክርስትናን ተጐናጽፈዋልና፡፡ ‹ውሉደ መንግሥትም› ተብለዋል፤ የመንግሥተ ሰማያት ባለቤቶች ናቸውና፡፡
ቅዱሳን፣ በጸጋ እግዚአብሔር በመበልጸጋቸው ወይም የእግዚአብሔር የምሕረቱ ዓይኖች በመኾናቸው ‹አዕይንተ እግዚአብሔር› (የእግዚአብሔር ዓይኖች) ተብለዋል (መዝ. ፴፫፥፲፭)፡፡ ልመናቸው፣ ጾማቸው፣ ምጽዋታቸው ዂሉ የተወደደ መሥዋዕት ነው፡፡ ቅዱሳን በዓላማቸው ጾምን ግብዣ (ድግስ)፣ ለቅሶን ደስታ፣ ደስታን ሐዘን አድርገው በመኖራቸው ይህ ተለዋዋጭ ዓለም በየጊዜው የሚያቀርብላቸው መርዶ በእነርሱ ዘንድ ዋጋ የለውም፡፡ ዓለምም ለእነርሱ የሚያቀርበው ዓለማዊ የምኞት ስጦታ እንደ ኢ ምንት የተናቀ ነው፡፡ የእግዚአብሔር ገጸ መዓቱ ወደ ዓለማውያን ሰነፎች እንደ ኾነ ዂሉ ገጸ ምሕረቱ ደግሞ ወደ ቅዱሳን ነው፡፡ የእግዚአብሔር ፈቃድና ቸርነት መገለጫዎችም ናቸውና፡፡ ስለዚህ አማላጅነታቸው፣ ጸሎታቸው ጠቃሚ ነው፡፡
🌸🌸🌸 ክብረ ቅድሳን እና አስሩ ማዕረጋት በሚል ርዕስ ተከታታይ ትምህርት እንለቃለን እንድትከታተሉ ለሌሎችም ሼር እንድታረጉ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን 🌸🌸🌸
#join or #share
@linkortodoxe21

✝መንፈሳዊ ህይወት✝
ክብረ ቅድሳን እና አስሩ ማዕረጋት ቅዱሳን› ማለት ‹የተቀደሱ፣ የከበሩ፣ የተመሰገኑ፣ የተለዩ፣ የተመረጡ፣ ንጹሐን የኾኑ፣ የጠሩ› ማለት ነው፡፡ እግዚአብሔር ቅዱስ ነውና የጌትነቱ መገለጫ የኾኑ ዂሉ ቅዱሳን ይባላሉ፡፡ ቅዱሳን፣ በሃይማኖት ጸንተው፣ በምግባር ጐልምሰው፣ የሥጋ ምኞታቸውን ትተው ሲገኙ የቅድስና ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር እነርሱን (ቅዱሳንን) መሣሪያ አድርጐ ኀይሉንና ሥልጣኑን የገለጸባቸው…
ክብረ ቅድሳን እና አስሩ ማዕረጋት ክፍል ሁለት
<አፍቅርዎ ለእግዚአብሔር ኵልክሙ ጻድቃኑ እስመ ጽድቀ የኀሥሥ እግዚአብሔር፤ ቅዱሳን፣ እውነትን ይዛችሁ ትሕትናን ተላብሳችሁ እግዚአብሔርን ውደዱት፡፡ እግዚአብሐር እውነትን፣ ትሕትናን ይወዳልና፤›› (መዝ. ፴፥፳፫) ተብሎ እንደ ተጻፈ፣ የቅዱሳን ፍሬ ትሕትና ነው፡፡ በዓይነ ሕሊናቸው ፈጣሪያቸውን፣ በዓይነ ሥጋቸው የእነርሱን ምንነት እንደዚሁም የዓለምን ከንቱነት ይመለከታሉ፡፡ ፍሬ የያዘ ተክል ዂሉ ቁልቁል የተደፋ መኾኑ ትሕትናን ያስተምራል፡፡ ይህም የጻድቃን ምሳሌ ነው፡፡ በፈሪሃ እግዚአብሔር ልቡ የተሰበረ፣ እሱርነቱን (ማንነቱን፣ ምንነቱን) የመረመረ ሰው በዓይነ ሕሊናው የፈጣሪውን ቸርነት፣ በዓይነ ሥጋው የራሱን ውድቀት ይመለከታል፡፡
ይህ አመለካከት ለጸጋ እግዚአብሔርና ለፍሬ ክብር ያደርሰዋል፡፡ በመቅረዝ ላይ ያለች መብራት መሰወር እንዳይቻላት፣ የመቅረዙ ከፍታ እንደሚገልጻት በተራራ ላይ ያለች ቤትም ለእይታ እንደማትሰወር፣ የተራራው ከፍታ እንደሚገልጻት በጥበበ እግዚአብሔር ከብረው በጸጋ እግዚአብሔር ተውበው የሚኖሩ ቅዱሳን ጻድቃንም ደረጃ በደረጃ መዓርጋትን አልፈው ከመለኮት ባሕርይ ተካፍለው የተአምራት መገለጫ ይኾናሉ፡፡ ‹‹መንክር እግዚአብሔር በላዕለ ቅዱሳኒሁ፤ እግዚአብሔር በቅዱሳኑ በወዳጆቹ አድሮ የሚሠራው ሥራ ድንቅ ነው፤›› ተብሎ እንደ ተጻፈ (መዝ. ፷፯፥፴፭፤ ፪ኛ ጴጥ. ፩፥፫)፡፡
ቅዱሳን፣ ከእግዚአብሔር በተሰጣቸው ጸጋ ሙታንን ማስነሣት፣ ዕውራንን ማብራት፣ በአጠቃላይ ድንቅ ድንቅ ተአምራትን ማድረግ የዘወትር (የዂልጊዜ) ተግባራቸው ነው፡፡ የጸጋና የክብር ባለቤቶች ኾነዋልና በዓለም ላይ ሳሉ የሚመጣባቸውን ፈተና ዂሉ ተቋቁመው የጸጋ መቅረዞች ይኾናሉ፡፡ በዚህ ጸጋቸውም የአናብስቱን አፍ ዘጉ (ዳን. ፯፥፩-፰)፡፡ ውኃውን ወደ ኋላው መለሱ (ዘፀ. ፲፬፥፳፪)፡፡ ዝናም እንዳይሰጥ ሰማይን ለጎሙ (፩ኛ ነገ. ፲፯፥፩፤ ያዕ. ፭፥፲፯)፡፡ ነበልባለ እሳትን አበረዱ (ዳን. ፫፥፩-፲፫)፡፡ የቅዱሳን ወዳጅ እግዚአብሔር አምላካችን ሥጋዊ ሀገረ ተድላን ጥለው፣ ኃላፊ ጠፊ ምድራዊ ምቾታቸውን ንቀው ጸጋውን ከሚጠባበቁት ጋር ዂሉ አብሮ ይኖራል፡፡ ትዕግሥትን የጠዋት ቍርስ፣ የቀን ምሳ፣ የማታ እራት አድርገው የሚመገቧትን ዂሉ ማደሪያ ቤተ መቅደሱ ያደርጋቸዋል
ይቀጥላል .....
#join or #share
🌷 @linkortodoxe21