Forwarded from 1137439312:AAGumjHJ7pzA6vrrfVMlKoqTUsCs59GySrg
👉 ሴት በወር አበባዋ ጊዜ መጸለይ ትችላለች?
👉 ግለ አውናን / ሴጋ /ማስተርቤሽን/ የፈጸመ ሰው ተክሊል ማግባት ይችላልን?
👉 በሱባኤ ወቅት ህልመ ሌሊት (ዝንየት) ቢመታን ምን እናደርጋለን?
👉 ሕልመ ሌሊት በራሱ ኃጢአት ነውን?
👉 ሕልመ ሌሊት በምን ይከሰታል?
👉 ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን አጋንንት የትኛው ነው?
👉 የሕልመ ሌሊት መፍትሔ ምንድን ነው?
በእነዚህ ትምህርቶች ዙርያ እየተማማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እንዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን መስፈንጠርያ ይንኩ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN▒▓█❎
❎█▓▒░►OPEN◄░►OPEN▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN▒▓█❎
❎█▓▒░►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎

የዓለሙ ፍጻሜስ ምልክቱ ምንድነው?›› (ማቴ.፳፬፥፫)
በዓለም ፍጻሜ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጻድቃንን በቀኙ ኃጥአንን ደግሞ በግራው ለይቶ እንደየሥራችን ሊፈርድ ይመጣልና ምልክቶቹን እናውቅ ዘንድ በወንጌል ተጽፎልናል፡፡
ጌታችን ኢየሱስም በደብረ ዘይት ተራራ ተቀምጦ በነበረበት ጊዜ ደቀ መዛሙርቱም ለብቻቸው ወደ እርሱ ቀርበው ስለዳግም ምጽአት ጥያቄ አቀረቡለት፤ ‹‹ንገረን፤ ይህ መቼ ይሆናል? የመምጣትህና የዓለሙ ፍጻሜስ ምልክቱ ምንድነው?›› ጌታችንም ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፤ ‹‹ብዙዎች እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ ይመጣሉና ብዙዎችንም ያስታሉ፡፡ ጦርነትን፥ የጦርነትንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችሁ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና ተጠንቀቁ፤ አትደንግጡ፤ ነገር ግን ፍጻሜው ገና ነው፡፡ ሕዝብ በሕዝብ ላይ፥ መንግሥት በመንግሥት ላይ ይነሣሉ፤ በየሀገሩም ረኃብ፣ ቸነፈርም፣ የምድርም መናወጥም ይሆናል፡፡ እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው፡፡ ያን ጊዜም ለመከራ አሳልፈው ይሰጡአችኋል፤ ይገድሉአችኋልም፤ ስለ ስሜም በሰው ሁሉ ዘንድ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ፡፡ ያንጊዜም ብዙዎች ሃይማኖታቸውን ይለውጣሉ፤ እርስ በርሳቸውም አሳልፈው ይሰጣጣሉ፤ እርስ በርሳቸውም ይጣላሉ፡፡ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያትም ይመጣሉ፤ ብዙዎችንም ያስታሉ፡፡ ከዐመጽም ብዛት የተነሣ ፍቅር ከብዙዎች ዘንድ ትጠፋለች፡፡ እስከ መጨረሻው የሚታገሥ ግን እርሱ ይድናል፡፡ በአሕዛብ ሁሉ ላይ ምስክር ሊሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፤ ያንጊዜም ፍጻሜ ይደርሳል፡፡›› (ማቴ.፳፬፥፫-፲፬)
ጌታችን ኢየሱስ የነገራቸው የዓለም ፍጻሜ ምልክት ለደቀ መዝሙርቱ ቢሆንም ትንቢቱ ግን በእኛ ትውልድ እየተፈጸመ መሆኑን በሚገባ ልናውቅና ተረድተንም የሚጠበቅብንን ጥንቃቄ መፈጸም ያስፈልጋል፡፡ ሆኖም ግን ብዙዎች ዓለም በደረሰችበት የሥልጣኔ ደረጃ የተነሣ የሚኖሩት ምድራዊ ሕይወትን እንጂ መንፈሳዊውን አይደለም፤ ለሃይማኖትም ሆነ ለቤተ ክርስቲያን ያላቸው አመለካከት ከተቀየረ ሰንብቷል፡፡ በእነርሱ አስተሳሰብ ሰዎች ዓለማዊ (በእነርሱ አጠራር ዘመናዊ) ሕይወትን እንዲኖሩ የተፈቀደ ነው፡፡ ነገር ግን በማቴዎስ ወንጌል የተጻፈው የጌታችን ኢየሱስ ቃል እንደነገረን በሰዎች ኃጢአት የተነሣ የምንኖርባት ዓለም የሰይጣን ማደሪያ ወደ መሆን ርሳለች፤ ጌታም ስለምጽአት ቀን የተናገረው ትንቢት እየተፈጸመ መሆኑን ያስገነዝባል፡፡
ስለዚህም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለደቀ መዝሙርቱ የነገራቸውን ምልክት እያንዳንዱን ነጥለን እንመልከት፡-
ይቀጥላል ......
#join or #share
@linkortodoxe21

ብዙዎች እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ ይመጣሉና ብዙዎችንም ያስታሉ›› (ማቴ.፳፬፥፭)
በተለያዩ ዘመናት ‹‹እኔ ክርስቶስ ነኝ›› በሚል ሐሰተኛ ትንቢት ከሕዝብ ዘንድ ተነሥተው ሰዎችን ሲያውኩ እና ሲያስቱ የነበሩ ከሓድያን ነበሩ፡፡ ለምሳሌ በሀገራችን ኢትዮጵያ በአፄ ልብነ ድንግል ዘመነ መንግሥት የተነሡ ሐሳውያን ሰባኪዎች በስሙ ተልከናል በማለት በክርስቶስ ስም የሐሰት ትምህርት ያስተማሩ ነበር፡፡ አሁንም በተመሳሳይ መልኩ በዚህ ዘመን የሚያስተምሩ ሐሰተኞች አሉ፡፡
በአፄ ልብነ ድንግል ዘመነ መንግሥት የእነዚህ ሐሰተኞች የክሕደት ትምህርት ብዙዎችን አስቷል፤ ዛሬም እንደምናየው ብዙዎችን ወደ ጥርጣሬ እና ክሕደት የሚያስገባቸው የሐሳውያን ነቢያት መነሣት ነውና ልንጠነቀቅ ይገባል፡፡ በየትኛው ሰዓት ወይንም ቦታ እንደሚያጋጥሙን ስለማናውቅ እውነተኞቹን ጠንቅቀን መለየት አለብን፡፡ ለምሳሌ ያህል በቴሌቭዥን መስኮታችን ቀርበው እኔ ክርስቶስ ነኝ ብለው እንደ ጌታችን ተአምራት ለማድረግ በማስመል በአስማታቸው የተለያዩ ነገሮች ሲያሳዩን ከርመዋል፡፡ ከእነዚህም ውስጥ ‹ክሪስ ኤንጅል› በሚል ስያሜ ከምዕራባውያን ወገን የመጣ አንድ ታዋቂ ሰው ጌታችን ለሐዋርያትና ለደቀ መዛሙርቱ በውኃ ላይ ተራምዶ የእምነትን ኃይል እንዳስተማራቸው እርሱ ደግሞ በውኃ ላይ እንደተራመደ በማስመሰል፣ ልጅ የነበረቸውን ሕፃን ደቂቃ ባልሞላት ጊዜ ወደ ብላቴና በመቀየር፣ አንድን ሴት ከወገቧ በታች ለሁለት በመክፈል ልዩ ኃይል እንዳለው በሰዎች ዘንድ ተአማኒት ያገኘ ሰው አለ፡፡ ይህም ሰው የሚጠቀመው የሰይጣንን መንፈስ እንጂ በእግዚአብሔር ኃይል አይደለም፡፡ ነገር ግን የእርሱን ፕሮግራም ብዙዎች ይመለከቱታል፡፡ በዚህም ስለ እርሱ ለማወቅ በሚጥሩ ጊዜ የእርሱን አመለካከት ወደ መቀበልና በሰይጣን ወደ ማመን አንዲሁም እስከማምለክ ደርሰዋል፡፡ ስለዚህም ከእንደነዚህ ዓይነቱ ሰዎች ለመጠበቅ በአካል ብቻም ሳይሆን በዓይናችን የምንመለከታቸውን ወይንም በጆራችን የምንሰማቸውን ማናቸውንም ነገር መመርመር እንዲሁም በጸሎት ከፈተና እንዲያወጣን መማጸን ያስፈልጋል፡፡
ይቀጥላል ....

ጦርነትን፥ የጦርነትንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችሁ›› (ማቴ.፳፬፥፮)
በዳግም ምጽአት ጌታችን ለፍርድ ከመምጣቱ በፊት በዓለማችን ፍጻሜ ዋዜማ የሆነው ክንውን አንዱ በምድር ላይ ጦርነት በዓለም ሀገራት መካከል ጦርነት መብዛቱ ነው፡፡ ይህን እውነት በጆራችን እየሰማንና በዓይናችን እያየን በመሆኑ ልንክድ አንችልም፡፡ ወንድም ከወንድሙ ጋር ጦርነት ውስጥ ገብቶ ብዙ ወገኖቻችን በሞት እያለቁ ነው፡፡ ይህም የሚያሳየን የዓለም ፍጻሜ ዋዜማ ላይ መሆናችንን ነው፡፡ ስለዚህም ሁላችንም በኃጢአታችን ሳቢያ የመጣብንን ችግር እና መከራ ተቋቁመን እንድናልፍና በዳግም ምጽአት ቀን በቀኙ እንዲያቆመን በንስሓ ኃጢአታችንን ማንጻት እና ሥጋ ወደሙን መቀበል ያስፈልጋል፡፡

‹‹ሕዝብ በሕዝብ ላይ፥ መንግሥት በመንግሥት ላይ ይነሣሉ፤ በየሀገሩም ረኀብ፣ ቸነፈርም፣ የምድርም መናወጥም ይሆናል›› (ማቴ.፳፬፥፯-፰)
ሕዝብ በሕዝብ ላይ የተባለው በሀገራችን ሕዝቦች መካከል እንደሚነሡት ዓይነት ፍጅቶች ማለት ነው፡፡ በእነዚህ ወንድማማች ሕዝቦች መካከል እየተደረጉ ያሉ አስከፊ የእርስ በርስ ግጭቶች ከጉዳታቸው አስከፊነት ባሻገር ዘረኝነትን የሚያስፋፉ በመሆናቸው የእግዚአብሔር ቊጣ በእኛ ላይ እንዲበረታ ካደረጉት ምክንያቶች ውስጥ ሊጠቀሱ የሚችሉ ናቸው፡፡ ዘረኝነት እርስ በርስ ከመዋደድ ይልቅ በሰዎች መካከል ጥላቻ እንዲፈጠር ያደረጋል፡፡ ይህንም አምላካችን ፈጽሞ የሚጠላው ነገር በመሆኑ ቸርነቱን ይነፍገናል፡፡
መንግሥት በመንግሥት ላይ ማለት ጎረቤት የሆኑ ሀገራት እርስ በርስ እንደሚፋጁ ጌታችን ሲገልጽልን ነው፤ ለምሳሌ ኢትዮጵያና ግብጽ በዓባይ ወንዝ እንደሚጣሉት፣ እስራኤልና ፍልስጥኤም በሃይማኖት እንዲሁም በድንበር ግጭት እንደሚጣሉት ዓይነት ነው፡፡ አንድ የሀገር መንግሥት በሌላው ላይ የሚያደርገውንም ጥቃት ያመለክታል፤ ነገር ግን እግዚአብሔር አምላክ በአንድ ሃይማኖት በአንድነት እንድንኖር እንጂ በሰው ሀገር ድንበር መጣላትም ሆነ ከሌሎች ሀገር ጥቅም ፈልጎ የሀገራትን ድንበር መጣስ፣ ሕዝብን መጨረስ እና ሰላም መንፈግ ወንጀል ከመሆኑ ባሻገር እጁግ ከባድ ኃጢአትም ነው፡፡
በየሀገሩም ረኀብ ቸነፈር፣ የምድርም መናወጥም ይሆናል የተባለው በዓለም ሁሉ ላይ ነጋ ጠባ የምንሰማቸው ዜናዎች ስለእነዚህ መሆኑን ያመለክታል፡፡ በሚሊዮኖች የሚቈጠሩ ሕዝቦች ተርበዋል፤ መድኃኒት ባልተገኘላቸው በሽታዎች ሕይታቸውን አጥተዋል፤ በመሬት መንቀጥቀጥና መንሸራተት እንዲሁም በእሳተ ገሞራ ሀገራቸው ተናውጧል፡፡
በዚህ ጊዜ በዓለማች ላይ በከተሠተው ቸነፈር እና ባስከተለው ረኀብም ልክ ምድር ተናውጣለች፡፡ በየሀገራቱም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች በየታው ይሞታሉ፤ ወይንም በዚያ ሳቢያ ንብረተቻውን አጥተው ለረኀብ ይጋለጣሉ፡፡ ይህም እየተፈጸመ ያለው ጌታችን ኢየሱስ እንደተናገረው በዋዜማው ላይ በመሆኑ ገና ያላተፈጸሙ ምልክቶች አሉና ያንን ማወቅ እንዲሁም በኃጢአት ምክንያት የመጣብን መሆኑን በመረዳት በንስሓ መመለስ አለብን፡፡
ይቀጥላል .....

‹‹ያን ጊዜም ለመከራ አሳልፈው ይሰጡአችኋል፤ ይገድሉአችኋልም›› (ማቴ.፳፬፥፱)
ሰዎች በምድር ላይ በሃይማኖታቸው ታምነው ሲኖሩ ብዙ መከራ ይደርስቸዋል፤ ይራባሉ፤ ይጠማሉ፤ ይታሠራሉ፤ ይሰደዳሉ፤ ይገደላሉ፤ ይህም በዚህ ትውልድ እንደታየውና በርካቶች የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታዮች በመሆናቸው እና ማዕተባቸውን አልበጥስም በማለታቸው ከመኖሪያቸው ተፈናቅለው እንደተሰደዱት፣ ንብረተቻው በመናፍቃን ተቃጥሎባቸው ለረኀብና ለጥም መጋለጥና በግፍ መገደል ለዘመኑ ፍጻሜ ዓይነተኛ ማሳያ ነው፡፡ እነዚህም መከራዎች የምጥም መጀመሪያዎች ናቸውና በዚህ እንደማያቆም ጌታችን ኢየሱስ በወንጌል ተናግሯል፡፡
ይህም ሁሉ ግን ጌታችን እንደተናረው ቃሉ ይፈጸም ዘንድ ግድ ነውና ጸንተን ልንኖር ይገባል እንጂ ማማረር የለብንም፡፡ ምክንያቱም በክርስቶስ ክርስቲያን እንድንባል የተቀበለውን መከራ መቀበል እንዲሁም መስቀሉን መሸከም አለብን፡፡

ያሳዝናል ማርያምን.. በሉ እናፍጥነው። በዳታ የምትጠቀሙ ራሱ ገብታቹ ቪድዮ ባታዩም ሰብስክራይብ አድርጉና ውጡ.. ይሄ በቃ ሃላፊነት እናድርገው። አሁን ይሄንን እያየን አንለፍ.. በእርግጥም አናልፍምም እንደውም ሼር ሼር እያደረግን እስቲ ሁሉም ሰብስክራይብ አድርጎ ምን ያህል እንደምንደርስ እንይ.. ከታች የማስቀምጠውን ሊንክ በመጫን "subscribe" የሚለውን ተጫኑ
👇👇👇
https://www.youtube.com/user/EOTCMK
👇👇👇
https://www.youtube.com/user/EOTCMK
ገብር ኄር
ስድስተኛው ሳምንት ‹ገብር ኄር› የሚል ስያሜ አለው፡፡ ‹ገብር ኄር› ማለት ‹በጎ፣ ታማኝ አገልጋይ› ማለት ነው፡፡ ስያሜው ከማቴዎስ ወንጌል ፳፭፥፲፬ የተወሰደ ሲኾን፣ ታሪኩም እግዚአብሔር በሰጠው ጸጋ በታማኝነት ማገልገል የሚያስገኘውን ዋጋ ያስረዳል፡፡ አንድ ሰው አገልጋዮቹን ጠርቶ ወጥተው፣ ወርደው፣ ነግደው እንዲያተርፉ ለአንዱ አምስት፤ ለአንዱ ሁለት፤ ለአንዱ ደግሞ አንድ መክሊት ሰጣቸው፡፡ አምስት መክሊት የተቀበለው በተሰጠው መክሊት ነግዶ፣ ሌላ አምስት መክሊት አትርፎ፣ ዐሥር አድርጎ፣ ‹‹ጌታዬ አምስት መክሊት ሰጥተኸኝ ነበር፤ ወጥቼ ወርጄ አምስት አትርፌአለሁ›› ብሎ ለጌታው አቀረበ፡፡ ጌታውም ‹‹አንተ ጎበዝ እና ታማኝ ባሪያ! በጥቂቱ ታምነሃልና በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ!›› አለው፡፡ ሁለት መክሊት የተቀበለውም ወጥቶ፣ ወርዶ፣ አትርፎ አራት አድርጎ አቀረበ፡፡ እርሱንም ጌታው ‹‹አንተ ታማኝ ባሪያ በጥቂቱ ታምነሃልና ወደ ጌታህ ደስታ ግባ!›› አለው፡፡ አንድ የተቀበለው ሰው ግን መክሊቱን ወስዶ ቀበራት፡፡ ጌታው በተቈጣጠረው ጊዜም የቀበራትን መክሊት አምጥቶ ‹‹አንተ ካልዘራህበት የምታጭድ፣ ካልበተንህበት የምትሰበስብ ጨካኝ እንደ ኾንኽ ዐውቃለሁ፡፡ ስለዚህ ፈራሁና የሰጠኸኝን መክሊት ቀበርኳት፤ እነሆ መክሊትህ!›› ብሎ ምንም ሳያተርፍ መክሊቱን ለጌታው መልሶ አስረከበ፡፡ ጌታውም ‹‹አንተ ክፉና ሐኬተኛ ባሪያ! ወርቄን በጊዜው አታስረክበኝም ነበር? ነግዶ ለሚያተርፍ እሰጠው ነበር፡፡ ይህን ክፉና ሐኬተኛ ባሪያ እጅ እግሩን አስራችሁ ጨለማና ጥርስ ማፋጨት ወዳለበት ሥፍራ ውሰዱት! መክሊቱን ቀሙና ለባለ ዐሥሩ ጨምሩለት!›› ብሎ አዘዘ፡፡
በዚህ ታሪክ እንደምናየው በተሰጠው መክሊት ያተረፈ ሰው (ክርስቲያን) ዋጋ አለው፡፡ በፈጣሪው ዘንድ መልካም፣ በጎ፣ ታማኝ ባሪያ ተብሎ ይሸለማል፡፡ ባያተርፍ ደግሞ ሐኬተኛ ባሪያ (አገልጋይ) ይባላል፤ ቅጣቱንም ይቀበላል፡፡ እንግዲህ እኛም ታማኝ አገልጋይ መኾን ይጠበቅብናል፡፡ ሳምንቱ ይህ መልእክት የሚተላለፍበት ወቅት ነው፡፡ በዚህ ዘመን በመክሊታቸው የሚያተርፉ እንዳሉ ዅሉ፣ መክሊታቸውን (ጸጋቸውን) ዝገት እስከሚያጠፋው ድረስ የሚቀብሩ ብዙዎች ናቸው፡፡ መክሊትን (ጸጋን) መቅበር ዋጋ የማያሰጥ መኾኑን ተገንዝበን በቻልነው መጠን ለማትረፍ መትጋት እና ታማኝ አገልጋይ መኾን እንደሚገባን ከገብር ኄር ታሪክ እንማራለን፡፡

✝መንፈሳዊ ህይወት✝ pinned «ገብር ኄር ስድስተኛው ሳምንት ‹ገብር ኄር› የሚል ስያሜ አለው፡፡ ‹ገብር ኄር› ማለት ‹በጎ፣ ታማኝ አገልጋይ› ማለት ነው፡፡ ስያሜው ከማቴዎስ ወንጌል ፳፭፥፲፬ የተወሰደ ሲኾን፣ ታሪኩም እግዚአብሔር በሰጠው ጸጋ በታማኝነት ማገልገል የሚያስገኘውን ዋጋ ያስረዳል፡፡ አንድ ሰው አገልጋዮቹን ጠርቶ ወጥተው፣ ወርደው፣ ነግደው እንዲያተርፉ ለአንዱ አምስት፤ ለአንዱ ሁለት፤ ለአንዱ ደግሞ አንድ መክሊት ሰጣቸው፡፡…»
ትምህርተ ሃይማኖት ወደ እግዚአብሔር የምታደርሰውን ፍኖተ እግዚአብሔር (የእግዚአብሔር መንገድ) የምናውቅበትና ዘላለማዊ ሕይወትን የምንጎናጸፍበትን “ርትዕት ሃይማኖት” የምንገነዘብበት ነው፡፡ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ትምህርተ ሃይማኖትን ዶግማ (መሠረተ እምነት) እና ቀኖና (ሥርዓተ ቤተክርስቲያን) ብለው በሁለት ይከፍሉታል፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሃይማኖት መሠረት እንደሆኑ የምታምነውና የምታስተምረው አምስቱ አዕማደ ምስጢራትን ነው፡፡ በዚህች የአስተምህሮ ጦማር የአምስቱ አዕማደ ምስጢራት- መግቢያ የመግቢያ ክፍል የሚቀርብ ሲሆን የአንዳንድ ቃላትን ትርጉም በመግለጽ እንጀምራለን፡፡
✍️እግዚአብሔር: እግዚአብሔር የሚለው ቃል ከግዕዝ የተገኘ ሲሆን “እግዚእ” ማለት ጌታ ማለት ነው፡፡ “ብሔር” ማለት ደግሞ ዓለም ማለት ነው፡፡ እግዚአብሔር ማለት የዓለም ጌታ (ፈጣሪ፣ ገዥ) ማለት ነው፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ በመጀመሪያ እግዚአብሔር እንዳለ ለማረጋገጥ አይሞክርም፡፡ የእግዚአብሔርን ህልውና መሠረት አድርጎ ይጀምራል እንጂ፡፡ ዘፍ 1፡1 እግዚአብሔር በዕብራይስጥ የሚጠራባቸው ሦስት ስሞች አሉ፡፡ እነዚህም ኤል (ኃያል አምላክ)፣ ያህዌ (ያለና የሚኖር፣ እንደ ፈቃዱ የሚሠራ) እና አዶን (ጌታ) የሚሉት ናቸው፡፡ በጽርዕ አልፋና ኦሜጋ (መጀመሪያውና መጨረሻው) ይባላል፡፡ መለኮት ማለት መላኪ(ገዥ) ማለት ነው፡፡ አምላክ ማለትም ፈጥሮ የሚገዛ ማለት ነው፡፡
✍️ እምነትና ሃይማኖት: እምነት የሚለው ቃል መሠረታዊ ቃሉ ግዕዝ ሲሆን ትርጓሜውም ማመን ወይም መታመን ማለት ነው፡፡ ማመን ማለት ስለእግዚአብሔር የሰሙትንና የተረዱትን እንዲሁም የተቀበሉትን ትምህርት እውነት ነው ብሎ በልብ መቀበል ነው (ሮሜ 10፡17)፡፡ መታመን ደግሞ ያመኑትንና የተቀበሉትን እምነት በሰው ፊት ሳይፈሩና ሳያፍሩ መመስከር ነው፡፡ ማቴ 10፡32 ሮሜ 10፡9 ሐዋርያው ቅዱሰ ጳውሎስ ስለ እምነት ሲናገር “እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው።” ብሏል፡፡ ዕብ 11፡1 ያለ እምነትም እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት አይቻልም፡፡ ሃይማኖት ማለት ለዓለም ፈጣሪ አለው ብለው የሚያምኑት እምነት ነው፡፡ ለዓለም ፈጣሪ አለው ብለው የሚመሰክሩት ቃል ነው፡፡ ሃይማኖት ሰው ፈጣሪውን የሚያመልክበት፣ የእግዚአብሔር ልጅ የሚሆንበት፣ ጽድቅንም የሚሠራበት፣ የዘላለም ሕይወትን የሚያገኝበት መንገድ ነው፡፡ ሃይማኖትም አንዲት ናት፡፡ ኤፌ 4፡5

✍️ዶግማና ቀኖና: ትምህርት ሃይማኖት (የሃይማኖት ትምህርት) በሁለት ይከፈላል፡፡ ይኸውም ዶግማና ቀኖና በሚል ነው።
✍️ዶግማ ቃሉ የግሪክ ሲሆን ፍችውም የእምነት መሠረት ማለት ነው፡፡ ዶግማ ወይም እምነት አይጨመርበትም፤ አይቀነስበትም፤ አይሻሻልም፤ ችግርና ፈተናም ቢመጣ እስከ ሞት ድረስ አጥብቀን የምንይዘው ነው፡፡ ለምሳሌ ያህል ይህን ዓለም ካለመኖር ወደ መኖር አምጥቶ የፈጠረ፤ ቢመረምር እንጂ የማይመረመር ሁሉን ቻይ አምላክ፤ የሚሳነው ነገር የሌለ ፈጣሪ፤ የሰማይና የምድር ባለቤት የሠራዊት ጌታ ሕያው እግዚአብሔር ነው፡፡ እግዚአብሔር (ፈጣሪ) የአካል ሦስትነት አለው፡፡ በመለኮት፣ በመፍጠር፣ በሥልጣን፣ በአገዛዝ፣ በፈቃድ ግን አንድ ነው፡፡ በሦስትነቱ አብ፤ ወልድ፤ መንፈስ ቅዱስ ሲባል በአንድነቱ አንድ መለኮት አንድ እግዚአብሔር ይባላል፡፡ በአዳም ምክንያት ከመጣው የዘለዓለም ሞትና ከዲያብሎስ ባርነት ነጻ የወጣነው ከሦስቱ አካላት በአንደኛው አካል ማለትም በወልድ በኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ ይህን የመሰለው መሰረታዊ ትምህርት ዶግማ ወይም መሰረተ እምነት ይባላል፡፡
✍ቀኖና የሚለው ቃልም የግሪክ ሲሆን ሥርዓት ማለት ነው፡፡ ቀኖና በአምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ አምነው ያደጉ ክርስቲያኖች የሚመሩበት ሥርዓት ስለሆነ፤ በሃይማኖት አባቶች ወይም በቅዱስ ሲኖዶስ አማካኝነት እንደጊዜው ሁኔታ የሚሻሻል በመሆኑ የሚጨመርበት፤ የሚቀነስለት ነው፡፡ ለምሳሌ በቤተ ክርስቲያናችን የቀዳስያን ብዛት መነሻው አምስት ነው፡፡ ምናልባት ከአምስቱ አንዱ፤ ሁለቱ፤ ሦስቱ ቢታጡና ሌላም ተፈልጎ እስከ መጨረሻ የማይገኝ ከሆነ ከአቅም በላይም የሆነ ችግር ከገጠመ ሁለቱ ወይም አንዱ ብቻ ቀድሰው ማቁረብ ይችላሉ፡፡ 1ኛ ቆሮ. 14፥40፡፡ 2ኛተሰ. 3፥6-7 ቀኖና (ሥርዐት) የሚወሰነው በሃይማኖት አባቶች እንደሆነና ወንጌልን የሚያስተምር ሰው ለሚያስተምራቸው ክርስቲያኖች በሃይማኖት አባቶች የተወሰነ ቀኖና ማስተማርና መሰጠት እንዳለበት መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ሲል ያስረዳል፡፡ “በየከተማውም ሲሄዱ፥ ሐዋርያትና ቀሳውስት በኢየሩሳሌም ያዘዙትን /የወሰኑትን/ ሥርዐት አስተማሯቸው፡፡ አብያተ ክርስቲያናትም በሃይማኖት ጸኑ ዕለት ዕለትም ቁጥራቸው ይበዛ ነበር፡፡” ሐዋ. 16፥4-5፡፡
#join or #share መንፈሳዊ ህይወት (ሰው)
https://t.me/joinchat/WPlEyEeAttNFBvZK

Telegram
✝መንፈሳዊ ህይወት (ሰው)✝
✟✟✟በስመአብ ወወልድ በመንፈስ ቅድስ አሀድ አምላክ አሜን ✞✞✞
በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ ስርአት የጠበቁ ለመንፈሳዊ ህይወታችን ይጠቅሙናል ያስተምሩናል የምንላቸውን መንፈሳዊ
ትምህርቶች ብሒሎች ምክሮች እናስተላልፋለን።
ለሌሎች ሼር በማድረግ ቻናሉን ያጋሩ ✟✟✟
መንፈሳዊ ህይወት (ሰው)
✍️✍️ ሀሳብ ወይም አስተያየት ;👇👇
https://t.me/Ortodoxe21 በዚ ይላኩልን