የሚጠብቀኝ አይተኛም
ዝማሬ ዳዊት
#የሚጠብቀኝ_አይተኛም
የሚጠብቀኝ አይተኛም/2/
አያንቀላፋም
ቤት ባይኖረኝም እደጅ ባድርም
ቀን እና ለሊት ከኔ አይርቅም
ድምጸ አራዊት የለሊት ግርማ
ወደኔ አይቀርብም ድምጽህ ሲሰማ
አዝ
መሰናክልን ለእግሮቼ አይሰጥም
ይሰውረኛል በቀኙ ሰላም
ፀሐይም በቀን አይተኩሰኝም
የአጋንንትም ሀይል አያስፈራኝም
አዝ
ነፍሴን ጠበቃት ከጠላት ወጥመድ
ጌታዬ መራኝ በጽድቅ መንገድ
መውጣት መግባቴን እየጠበቀ
ለዚህ አበቃኝ እርሱ ባወቀ
አዝ
የሰማዩን ጠል እታገሳለው
ሰው ከጨከነ ምን እሆናለው
ለሊት በድብቅ ለሚጎበኙኝ
ለጻድቃኑ ክብር አምላክ ይስጥልኝ
አዝ
እንቅልፌን ባርኮ ለሰጠኝ የጌታ
በአለም ሀሳብ ሳልንገላታ
የእለት ምግቤንም ላልነሳኝ ፍጹም
ምስጋና ላቅርብ እስከ ዘለዓለም
መዝሙር
ሊቀ-መዘምራን ይልማ ኃይሉ
"እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ
አይተኛም አያንቀላፋምም።"
👉 መዝሙረ ዳዊት 121:4
"ክርስቲያን ወገኖቼ እኛን የሚጠብቅ
አይተኛም እና አትፍሩ"
የሚጠብቀኝ አይተኛም/2/
አያንቀላፋም
ቤት ባይኖረኝም እደጅ ባድርም
ቀን እና ለሊት ከኔ አይርቅም
ድምጸ አራዊት የለሊት ግርማ
ወደኔ አይቀርብም ድምጽህ ሲሰማ
አዝ
መሰናክልን ለእግሮቼ አይሰጥም
ይሰውረኛል በቀኙ ሰላም
ፀሐይም በቀን አይተኩሰኝም
የአጋንንትም ሀይል አያስፈራኝም
አዝ
ነፍሴን ጠበቃት ከጠላት ወጥመድ
ጌታዬ መራኝ በጽድቅ መንገድ
መውጣት መግባቴን እየጠበቀ
ለዚህ አበቃኝ እርሱ ባወቀ
አዝ
የሰማዩን ጠል እታገሳለው
ሰው ከጨከነ ምን እሆናለው
ለሊት በድብቅ ለሚጎበኙኝ
ለጻድቃኑ ክብር አምላክ ይስጥልኝ
አዝ
እንቅልፌን ባርኮ ለሰጠኝ የጌታ
በአለም ሀሳብ ሳልንገላታ
የእለት ምግቤንም ላልነሳኝ ፍጹም
ምስጋና ላቅርብ እስከ ዘለዓለም
መዝሙር
ሊቀ-መዘምራን ይልማ ኃይሉ
"እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ
አይተኛም አያንቀላፋምም።"
👉 መዝሙረ ዳዊት 121:4
"ክርስቲያን ወገኖቼ እኛን የሚጠብቅ
አይተኛም እና አትፍሩ"
ቅዱሳን አባቶቻችን "ስለ ምጽዋት" እንዲህ አሉ :–
★ "አንተ ልትበላው ያልፈለግኸው እንጀራ የተራቡት ሰዎች እንጀራ ነው። በቁም ሳጥንህ ውስጥ ሰቅለህ የተውከው ልብስ ዕርቃኑን የሆነው ሰው ልብስ ነው። የማታደርጋቸው ጫማዎችህ ባዶ እግሩን የሚሔድ ሰው ጫማዎች ናቸው። የቆለፍክበት ገንዘብ የደሃው ገንዘብ ነው። የማትፈጽማቸው የቸርነት ሥራዎች ሁሉ ኢፍትሐዊ ድርጊቶችህ ናቸው"
(ቅዱስ ባስልዮስ)
★ "አንድ ነዳይ አጥብቆ እየለመነህ በቸልታ ትተኸው ስትሔድ እግዚአብሔርን አጥብቀህ በምትለምን ጊዜ ቢተውህ የሚሰማህን አስብ"
(ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ) (paraphrased)
★ "ወንድምህ ዕርቃኑን ወድቆ እያለቀሰ ነው ፣ አንተ ግን የሚያምር የወለል ንጣፍ ለመምረጥ ተቸግረህ ቆመሃል"
ቅዱስ አምብሮስ
★ "ክርስቶስን በቤተ ክርስቲያን ደጃፍ ወድቆ በሚለምነው ነዳይ ውስጥ ካላገኘኸው ውስጥ ገብተህ በመንበሩ ላይ ባለው ጽዋ ላይ አታገኘውም"
( ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ)
★ "አባት ሆይ ወጪውን ሳናሰላ እንድንመጸውት አስተምረን"
(ቅዱስ አግናጥዮስ)

💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
🌻🌼🌸🌺💐🌹🌷🍁🌻🌹
የልኡሉ እግዚአብሄር ቤተሰቦች
የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ልጆት ሆይ ይህንን አጭር መልእክት ታነቡልኝ ዘንድ በእናታችን ስም እጠይቃችኋለው።🌸🌸🌸🌸🌸🌸
❤️" ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።"❤️
💛(1ኛ የዮሐንስ መልእክት 5:12)💛
🔸ይህን ጥቅስ አባታችን በመልእክቱ ሲጽፍ ምን እንዳለን በስፋት እንመልከት።
🔸ልጁ ያለው ህይወት አለው ማለት የእግዚአብሄርን ልጅ(ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ)ያለው(እርሱ በውኑ የእግዚአብሄር ልጅ እንደሆነ የሚያምን)ሁሉ የዘለአለም ህይወትን ይወርሳል።
🔹የእግዚአብሄር ልጅ የሌለው ግን ህይወት የለውም ሲል ደግሞ ከዛ በተቃራኒው ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሄር ልጅ እንደሆነ የማያምን የዘለአለም ህይወት የለውም ማለት ነው።ይህንንም ክርስቶስ ስለሱ ስለማያምኑት ሲናገር
" በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
"
💙(የዮሐንስ ወንጌል 3:36)💙
♦️የዘለአለም ህይወትን መውረስ እንፈልጋለን?
🔶 ይህን የዘለአለም ህይወት ለመውረስ የእግዚአብሄር ልጅ ሊኖረን እንደሚገባ አስረግጦ አባታችን ዮሃንስ አስቀምጦልናል።
🔹የእግዚአብሄር ልጅ አለኝ ለማለት ማመናችን ብቻ በቂ ነውን?
🔴ቢሆን ኖሮማ ሃጥያተኞች ቀራጮች እና ገዳዮችም በምስክርነታቸው ይድናሉ ማለት ነዋ።
🔹ይህ ደግሞ ፍጹም ስህተት ነው።እምነት ያለ ስራ ባዶ ነውና።
🔴ክርስቶስ የሚኖረን ታድያ ሃያሉ አምላካችን ከፊታችን ቀድሞ የሚዋጋልን ምን ስናደርግ ይሁን?
🔸መጽሃፍ ቅዱስ እንደሚለው ክርስቶስን እንዲገባ ስንፈቅድለት በሩን ስንከፍትለት ነው።አለምን አጥፍተን መንፈስ ቅዱስን ስንቀበል፡ስናነግስም ነው።
🙂ይህንን አሁን እያነበበ ያለ ሰው
❓አንተ ወይም አንች ለክርስቶስ በሩን ለመክፈት ዝግጁ ነህ/ነሽ?
🔸ሁኔታችንን እንመልከት።በእርግጥ ከልጅነታችን ጌታነቱን አምነን ተጠምቀን ክቡር መስቀሉን አስረን በማእተባችን የእርሱ እንደሆንን እናሳያለን።
🔊ውስጣችን ለመኖሩ ግን አለምን መጥላታችን ዋነኛ ነገር ነው።አለም ደግሞ ለገንዘብ ተገዢ ናትና።
🔸አለም ለይ ገንዘብ ከሌለ ህይወት የለም፡መንፈሳዊነት ለይ ግን ክርስቶስ ውስጣችን ከሌለ ህይወት የለም።
❓ውድ ቤተሰቦቼ ሆይ እስከመቼ ለሁለት ጌቶች እንገዛለን❔
🔸ሁላችንም አንመነው እንጂ
በአንድ ለእግዚአብሄር በአንድ ደግሞ ለገንዘብ ተገዚዎች ነን።
☑️ይህንን ማድረግ እንድናቆም፡በፍጹም እንዳንችል ደግሞ ጌታችን እንዲህ አስጠንቅቆናል።
" ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው ማንም የለም፤ ወይም አንዱን ይጠላል ሁለተኛውንም ይወዳል፤ ወይም ወደ አንዱ ይጠጋል ሁለተኛውንም ይንቃል፤ ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም።"
❤️(የማቴዎስ ወንጌል 6:24)❤️
♦️እርሱ በኛ መኖሩን ታድያ በዚህ ሰአት የምናደርጋቸው አለማዊ ነገሮች እያየን እርግጠኛ መሆን እንችላለን?
🔘ያለፈው ያባከነው ጊዜ ሁሉ አልፏል።
⚫️ከዚህ በኋላ ላለው ግን ቅዱስ ቃሉን በመንፈስ ቅዱስ ተረድተን በአባቶቻችን ታግዘን በማንበብ ክርስቶስን በውስጣችን እናንግስ።
⚫️ህግጋቱን እና ትእዛዛቱን ሁሉ በማክበር እርሱን ተስፋችን አድርገን በፍቅሩ እየኖርን በጽናት እንጠብቀው።
✔️ይህንን ካደረግን በእርሱ እንደምንኖር እንዲህ ብሎ አረጋግጦልናልና።
✔️አንዴ በስጋ ከአባቱ አብ ለምኖ በሰጠን መንፈስቅዱስ እንደሚያኖረንም እንዲህ ብሎ ተናግሯል።
💛(የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 14)💛
15-16፤ ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤
17፤ እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውሥጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ።
18፤ ወላጆች እንደ ሌላቸው ልጆች 💜አልተዋችሁም፤💜 ወደ እናንተ እመጣለሁ።
19፤ ገና ጥቂት ዘመን አለ ከዚህም በኋላ ዓለም አያየኝም፤ 💛እናንተ ግን ታዩኛላችሁ፤ እኔ ሕያው ነኝና እናንተ ደግሞ ሕያዋን ትሆናላችሁ💛።
20፤ እኔ በአባቴ 💙እንዳለሁ 💙እናንተም በእኔ🖤 እንዳላችሁ🖤 እኔም በእናንተ ❤️እንዳለሁ ❤️በዚያን ቀን ታውቃላችሁ።
21፤ ትእዛዜ በእርሱ ዘንድ ያለችው የሚጠብቃትም💛 የሚወደኝ እርሱ ነው💛፤ የሚወደኝንም አባቴ ይወደዋል እኔም እወደዋለሁ💚 ራሴንም እገልጥለታለሁ💚።
ስለዚህ ወገኖቼ ሁላችንም የመጨረሻ♦️ው ዘመን ነዋሪዎች ነንና፡የጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ምጽአት ቅርብ ነውና፡እስካሁን በሞኝነት ያጠፋነውን ጊዜ ረስተን በክርስቶስ አዲስ ፍጡር መሆናችንን ዳግም እንመስክር።
♦️በእርሱ የዘለአለምን ህይወት የምንጠብቅ ሁሉ እርሱ ንጹህ እንደሆነም እራሳችንን እናንጻ።
" በእርሱም ይህን ተስፋ የሚያደርግ ሁሉ እርሱ ንጹሕ እንደ ሆነ ራሱን ያነጻል።"
💙(1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:3)💙
❤️💙💜🖤❤️💛💚💜🖤❤️💛
💜https://t.me//linkortodoxe21 💚
💛 https://t.me/linkortodoxe21 💜
💙💜❤️🖤💛💚🖤💜❤️💙💛
አስተያየት ካለ👉@mentesnhot

Telegram
✝መንፈሳዊ ህይወት✝
✟✟✟በስመአብ ወወልድ በመንፈስ ቅድስ አሀድ አምላክ አሜን ✞✞✞
በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ ስርአት የጠበቁ ለመንፈሳዊ ህይወታችን ይጠቅሙናል ያስተምሩናል የምንላቸውን መንፈሳዊ
ትምህርቶች ብሒሎች ምክሮች እናስተላልፋለን።
ለሌሎች ሼር በማድረግ ቻናሉን ያጋሩ ✟✟✟
መንፈሳዊ ህይወት (ሰው)
✍️✍️ ሀሳብ ወይም አስተያየት ;👇👇
https://t.me/Ortodoxe21 በዚ ይላኩልን

Share share share
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
https://t.me/linkortodoxe21
https://t.me/linkortodoxe21
https://t.me/linkortodoxe21
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሀሳብ አስተያየት ካለ 👉@mentesenhot

መፀሐፍ_ቅዱስ_እንዴት_ላንብብ_ክፍል_7.docx
ከክፍል 4 የቀጠለ ነው
ለጋደኞቻችን እናካፍል ማንበብ ሙሉ ሰው ያረጋል
https://t.me/linkortodoxe21
https://t.me/linkortodoxe21
https://t.me/linkortodoxe21
ለጋደኞቻችን እናካፍል ማንበብ ሙሉ ሰው ያረጋል
https://t.me/linkortodoxe21
https://t.me/linkortodoxe21
https://t.me/linkortodoxe21
✝️ውድ የተዋህዶ ልጆች መፀሐፍ ቅድስን እንዴት ላንብብ በሚል የነበረን ቆይታ ይሄን ይመስል ነበር ።
ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ደግሞ ፍጽም ቦገነት ነው ስለዚህ ውድ የተዋህዶ ልጆች ያልደረሳቸው እንዲደርሳቸው share እናድርግ
https://t.me/linkortodoxe21
https://t.me/linkortodoxe21
https://t.me/linkortodoxe21
ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ደግሞ ፍጽም ቦገነት ነው ስለዚህ ውድ የተዋህዶ ልጆች ያልደረሳቸው እንዲደርሳቸው share እናድርግ
https://t.me/linkortodoxe21
https://t.me/linkortodoxe21
https://t.me/linkortodoxe21
🇹🇪🇼🇦🇭🇮 🇩 🇴
የአምላክ ስጦታ የጥንቲቱ እምነት
ሁሉንም በሁሉ የያዘች ሃይማኖት።
ከቃሉ ሳትወጣ ከትእዛዛቱ
ስንቱን አብቅታለች ለክቡር መንግስቱ።
የህይወት ምሰሶ ማጣፈጫ ቅመም
ጸበሏ ዘይቷ ፈዋሽ ነው ለአለም።
ተዋህዶ ብቻ እንከን የሌለባት
ዘላለም የምትኖር ጽኑ የኛ እምነት።
የነብያት ጽናት የሃዋርያት ሃይማኖት
ይፈልቃል ከውስጧ የጌታ ተአምራት።
የክርስቶስ ትምህርት ፍቅሩ መሰረቷ
በደሙ የገነባት የመብራት መቅረዟ።
ሆኖላት አጸናት እስከዚህ ዘመን
ገና ያኖራታል እያያት በአይን።
ስጦታ ሰቷታል እናቱን እንደ እናት
አማላጇ ድንግል ድርብ ትጥቅ ሆናላት
አእላፍ መላእክት ሁሌ የሚጠብቋት
የቅዱሳን ምልጃ ፍጹም ሳይለያት
ታምና ትኖራለች በፍቅር በጽናት።
ይህች ነች ሃይማኖቴ
ሰው ያልፈለሰፋት የአምላክ ጥበቤ።
በእናቴ እቅፍ የጌታ ልጅ ያረገችን
አጥምቃ አቁርባ ህይወት የሰጠችኝ።
ብዙዎች ቢከዷት ውለታዋን ረስተው
ቢሰድቧት ቢንቋት ቢያቃጥሏት ስተው።
እስቲ ይሁን ግድ የለም ለጌታ ትቻለው
ትንቢቱ ይፈጸም መምጫውም ቅርብ ነው።
ጸንተን እንቁም በሃይማኖታችን
እንወቅ እንማር ሳይረፍድብን።
የማትጠፋ የማትታደሰውን
የሰጠን አምላካችን ክርስቶስ ይመስገን።
አሜን አሜን አሜን
Join us
💜💜💜💜💜💜💜💜💜
https://t.me/linkortodoxe21
https://t.me/linkortodoxe21
💛💛💛💛💛💛💛💛💛
መንፈሳዊ ህይወት(ሰው)
የአምላክ ስጦታ የጥንቲቱ እምነት
ሁሉንም በሁሉ የያዘች ሃይማኖት።
ከቃሉ ሳትወጣ ከትእዛዛቱ
ስንቱን አብቅታለች ለክቡር መንግስቱ።
የህይወት ምሰሶ ማጣፈጫ ቅመም
ጸበሏ ዘይቷ ፈዋሽ ነው ለአለም።
ተዋህዶ ብቻ እንከን የሌለባት
ዘላለም የምትኖር ጽኑ የኛ እምነት።
የነብያት ጽናት የሃዋርያት ሃይማኖት
ይፈልቃል ከውስጧ የጌታ ተአምራት።
የክርስቶስ ትምህርት ፍቅሩ መሰረቷ
በደሙ የገነባት የመብራት መቅረዟ።
ሆኖላት አጸናት እስከዚህ ዘመን
ገና ያኖራታል እያያት በአይን።
ስጦታ ሰቷታል እናቱን እንደ እናት
አማላጇ ድንግል ድርብ ትጥቅ ሆናላት
አእላፍ መላእክት ሁሌ የሚጠብቋት
የቅዱሳን ምልጃ ፍጹም ሳይለያት
ታምና ትኖራለች በፍቅር በጽናት።
ይህች ነች ሃይማኖቴ
ሰው ያልፈለሰፋት የአምላክ ጥበቤ።
በእናቴ እቅፍ የጌታ ልጅ ያረገችን
አጥምቃ አቁርባ ህይወት የሰጠችኝ።
ብዙዎች ቢከዷት ውለታዋን ረስተው
ቢሰድቧት ቢንቋት ቢያቃጥሏት ስተው።
እስቲ ይሁን ግድ የለም ለጌታ ትቻለው
ትንቢቱ ይፈጸም መምጫውም ቅርብ ነው።
ጸንተን እንቁም በሃይማኖታችን
እንወቅ እንማር ሳይረፍድብን።
የማትጠፋ የማትታደሰውን
የሰጠን አምላካችን ክርስቶስ ይመስገን።
አሜን አሜን አሜን
Join us
💜💜💜💜💜💜💜💜💜
https://t.me/linkortodoxe21
https://t.me/linkortodoxe21
💛💛💛💛💛💛💛💛💛
መንፈሳዊ ህይወት(ሰው)
Telegram
✝መንፈሳዊ ህይወት✝
✟✟✟በስመአብ ወወልድ በመንፈስ ቅድስ አሀድ አምላክ አሜን ✞✞✞
በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ ስርአት የጠበቁ ለመንፈሳዊ ህይወታችን ይጠቅሙናል ያስተምሩናል የምንላቸውን መንፈሳዊ
ትምህርቶች ብሒሎች ምክሮች እናስተላልፋለን።
ለሌሎች ሼር በማድረግ ቻናሉን ያጋሩ ✟✟✟
መንፈሳዊ ህይወት (ሰው)
✍️✍️ ሀሳብ ወይም አስተያየት ;👇👇
https://t.me/Ortodoxe21 በዚ ይላኩልን
በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ ስርአት የጠበቁ ለመንፈሳዊ ህይወታችን ይጠቅሙናል ያስተምሩናል የምንላቸውን መንፈሳዊ
ትምህርቶች ብሒሎች ምክሮች እናስተላልፋለን።
ለሌሎች ሼር በማድረግ ቻናሉን ያጋሩ ✟✟✟
መንፈሳዊ ህይወት (ሰው)
✍️✍️ ሀሳብ ወይም አስተያየት ;👇👇
https://t.me/Ortodoxe21 በዚ ይላኩልን
✝መንፈሳዊ ህይወት✝ via @like
ምንም ሀጢያተኛ ብሆንም አንድ ነገር አውቃለሁ ፦
ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ መባረክ ነው ።
ከተመረጡት ውስጥ መገኘት መታደል ነው ።
በተወለዱበት ውስጥ ማደግ/ ማረጀት/ መሞት መመረቅ ነው ።
ፈጣሪዬ ሆይ ማህተቤን ሳልበጥስ/እናቴን እመቤቴ አማላጄን ድንግል ማርያምን ሳልክድ የህይወት ዘመኔን ባርክልኝ ። አሜን አሜን አሜን! !
ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር ! !

💜የሃዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ(ሳውል) ታሪክ በአጭሩ(ከመጽሃፍ ቅዱስ የተወሰደ)💜
ብርሃነ አለም ቅዱስ ጳውሎስ 14 የሃዲስ ኪዳን መልእክቶችን በጌታችን በክርስቶስ ኢየሱስ ፍቃድ በእግዚአብሄር አብ ፍቅር እና በመንፈስ ቅዱስ ህብረት ታግዞ በመጻፍ ያስተማረን የገሰጸን የመከረን የጌታችን ታማኝ አገልጋይ የጌታ ሃዋርያ ከመሆኑ በፊት:-
⭕️ለጌታችን ብሎ በድንጋይ ተወግሮ የሞተውን እስጢፋኖስን አስመልክቶ ለመሞቱ የተስማማ
(ሃዋ 8፥1)
⭕️ ቤተክርስትያንን ለማጥፋት ቆርጦ የተነሳ
(ሃዋ 8፥3)
⭕️ ያለበደላቸው ወንዶችን እና ሴቶችን ጎተቶ በማውጣት ወህኒ ቤት የሚያስገባ( ሃዋ 8፥3)
⭕️ የጌታን ደቀመዛሙርትም ለመግደል ቆርጦ የተነሳ ነበር(ሃዋ 9፥1)
እግዚአብሄር ስራው ግሩም ድንቅ መሃሪ ነውና የክርስቶስ ሃዋርያ ለመሆን የተጠራው ሳውል ጊዘው ሲደርስ የጌታን ደቀመዝሙር ለመግደል ወደ ደማስቆ በሚያደርገው ጉዞ ለይ ለመድረስ ጥቂት ሲቀረው ከሰማይ ብርሃን በዙሪያው አንጸባረቀበት።በምድርም ላይ ወድቆ ሳለ። ሳውል ሳውል፥ ስለ ምን ታሳድደኛለህ? የሚለውን ድምፅ ሰማ።ጌታ ሆይ፥ ማን ነህ? አለው። እርሱም። አንተ የምታሳድደኝ እኔ ኢየሱስ ነኝ፤ የመውጊያውን ብረት ብትቃወም ለአንተ ይብስብሃል አለው።እየተንቀጠቀጠና እየተደነቀ። ጌታ ሆይ፥ ምን አደርግ ዘንድ ትወዳለህ? አለው። ጌታም። ተነሥተህ ወደ ከተማ ግባና ታደርገው ዘንድ የሚያስፈልግህን ይነግሩሃል አለው።ከእርሱም ጋር በመንገድ የሄዱ ሰዎች ድምፁን እየሰሙ ማንን ግን ሳያዩ እንደ ዲዳዎች ቁሙ።ሳውልም ከምድር ተነሣ፥ አይኖቹም በተከፈቱ ጊዜ ምንም አላየም፤ እጁንም ይዘው እየመሩ ወደ ደማስቆ አገቡት። ሳያይም ሦስት ቀን ኖረ፤ አልበላምም አልጠጣምም።በደማስቆም ሐናንያ የሚሉት አንድ ደቀ መዝሙር ነበረ፥ ጌታም በራእይ። ሐናንያ ሆይ፥ አለው። እርሱም። ጌታ ሆይ፥ እነሆኝ አለ። ጌታም። ተነሥተህ ቅን ወደ ሚባለው መንገድ ሂድ፥ በይሁዳ ቤትም ሳውል የሚሉትን አንድ የጠርሴስ ሰው ፈልግ፤ እነሆ፥ እርሱ ይጸልያልና፤ ሐናንያ የሚሉትም ሰው ገብቶ ደግሞ እንዲያይ እጁን ሲጭንበት አይቶአል አለው። ሐናንያም መልሶ። ጌታ ሆይ፥ በኢየሩሳሌም በቅዱሳንህ ላይ ስንት ክፉ እንዳደረገ ስለዚህ ሰው ከብዙዎች ሰምቼአለሁ፤
በዚህም ስምህን የሚጠሩትን ሁሉ ለማሰር ከካህናት አለቆች ሥልጣን አለው አለ።ጌታም። ይህ በአሕዛብም በነገሥታትም በእስራኤልም ልጆች ፊት ስሜን ይሸከም ዘንድ ለእኔ የተመረጠ ዕቃ ነውና ሂድ፤
ስለ ስሜ ስንት መከራ ሊቀበል እንዲያስፈልገው እኔ አመለክተዋለሁና አለው። ሐናንያም ሄዶ ወደ ቤቱ ገባ፥ እጁንም ጭኖበት። ወንድሜ ሳውል ሆይ፥ ጌታ፥ እርሱም በመጣህበት መንገድ የታየህ ኢየሱስ ነው፥ ደግሞ ታይ ዘንድና መንፈስ ቅዱስ ይሞላብህ ዘንድ ላከኝ አለ።ወዲያውም እንደ ቅርፊት ያለ ከዓይኑ ወደቀ፥ ያን ጊዜም ደግሞ አየ፤ ተነሥቶም ተጠመቀ፥
መብልም በልቶ በረታ። በደማስቆም ካሉት ደቀ መዛሙርት ጋር ጥቂት ቀን ኖረ።ወዲያውም ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ በምኵራቦቹ ሰበከ። የሰሙትም ሁሉ ተገረሙና። ይህ በኢየሩሳሌም ይህን ስም የሚጠሩትን ያጠፋ አይደለምን? ስለዚህስ ታስረው ወደ ካህናት አለቆች ይወስዳቸው ዘንድ ወደዚህ አልመጣምን? አሉ።
ሳውል ግን እየበረታ ሄደ፥ በደማስቆም ለተቀመጡት አይሁድ ይህ ክርስቶስ እንደ ሆነ አስረድቶ መልስ ያሳጣቸው ነበር።ብዙ ቀንም ሲሞላ አይሁድ ሊገድሉት ተማከሩ፤ ሳውል ግን አሳባቸውን አወቀ። ይገድሉትም ዘንድ በሌሊትና በቀን የከተማይቱን በር ሁሉ ይጠቀብቁ ነበር፤ደቀ መዛሙርት ግን በሌሊት ወስደው በቅጥር ላይ አሳልፈው በቅርጫት አወረዱት።ሳውልም ወደ ኢየሩሳሌም በደረሰ ጊዜ ከደቀ መዛሙርት ጋር ይተባበር ዘንድ ሞከረ፤ ሁሉም ደቀ መዝሙር እንደ ሆነ ስላላመኑ ፈሩት።በርናባስ ግን ወስዶ ወደ ሐዋርያት አገባውና ጌታን በመንገድ እንዴት እንዳየውና እንደ ተናገረው በደማስቆም በኢየሱስ ስም ደፍሮ እንዴት እንደ ነገረ ተረከላቸው።
በጌታም በኢየሱስ ስም ደፍሮ እየተናገረ በኢየሩሳሌም ሲወጣና ሲገባ ከእነርሱ ጋር ነበረ፤
ከግሪክ አገርም መጥተው ከነበሩት አይሁድ ጋር ይነጋገርና ይከራከር ነበር፤ እነርሱ ግን ሊገድሉት ፈለጉ።ሳውል ግን መከራውን ሁሉ በክርስቶስ እየሱስ በማመን ድል አድጎ ጳውሎስ ተባለ (ሃዋ 13፥9)
🔶ጌታም በደሉን ሳይቆጥርበት ቅን ታዛዥ አገልጋዩ አድርጎ ተስፋችንን በመልእክቶቹ በጴጥሮስ አፍ ተስፋችንን ተናገረን።
ክብር ለአምላካችን ጌታችን መድሃኒታችን ክርስቶስ እየሱስ ይሁን።
Join us
💚💚💚💚💚💚💚💚
https://t.me/linkortodoxe21
https://t.me/linkortpdoxe21
https://t.me/linkortodoxe21❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

ስለ ሃሰተኛ ነብያት
💜(2ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕ.2)💜
1፤ ነገር ግን #ሐሰተኞች ነቢያት ደግሞ በሕዝቡ መካከል ነበሩ እንዲሁም በመካከላችሁ ደግሞ ሐሰተኞች አስተማሪዎች ይሆናሉ፤ እነርሱም የዋጃቸውን ጌታ እንኳ ክደው የሚፈጥንን ኦጥፋት በራሳቸው ላይ እየሳቡ የሚያጠፋ ኑፋቄን አሹልከው ያገባሉ፤
2፤ ብዙዎችም በመዳራታቸው ይከተሉአቸዋል በእነርሱም ጠንቅ #የእውነት መንገድ# ይሰደባል።
3፤ ገንዘብንም በመመኘት በተፈጠረ ነገር ይረቡባችኋል፤ ፍርዳቸውም ከጥንት ጀምሮ አይዘገይም ጥፋታቸውም አያንቀላፋም።
አስተውሉ የእውነት መንገድ የተባለው በዚ ሰአት እየተሰደበ እና እየተንቋሸሸ ያለው የኛው ተዋህዶ አይደለምን?
ስለዚህ አባታችን ቅዱስ ጴጥሮስ እውነተኛ ብሎ ትንቢት የተናገረላትን ተዋህዶ እምነታችንን፡የህይወት መንገዳችንን አጥብቀን እንያዝ።ጸንተን እንቁም።💐
💜❤️💙💚💜💚❤️
https://t.me/linkortodoxe21
❤️💛💜💚❤️💙💛
መንፈሳዊ ህይወት (ሰው)
💜(2ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕ.2)💜
1፤ ነገር ግን #ሐሰተኞች ነቢያት ደግሞ በሕዝቡ መካከል ነበሩ እንዲሁም በመካከላችሁ ደግሞ ሐሰተኞች አስተማሪዎች ይሆናሉ፤ እነርሱም የዋጃቸውን ጌታ እንኳ ክደው የሚፈጥንን ኦጥፋት በራሳቸው ላይ እየሳቡ የሚያጠፋ ኑፋቄን አሹልከው ያገባሉ፤
2፤ ብዙዎችም በመዳራታቸው ይከተሉአቸዋል በእነርሱም ጠንቅ #የእውነት መንገድ# ይሰደባል።
3፤ ገንዘብንም በመመኘት በተፈጠረ ነገር ይረቡባችኋል፤ ፍርዳቸውም ከጥንት ጀምሮ አይዘገይም ጥፋታቸውም አያንቀላፋም።
አስተውሉ የእውነት መንገድ የተባለው በዚ ሰአት እየተሰደበ እና እየተንቋሸሸ ያለው የኛው ተዋህዶ አይደለምን?
ስለዚህ አባታችን ቅዱስ ጴጥሮስ እውነተኛ ብሎ ትንቢት የተናገረላትን ተዋህዶ እምነታችንን፡የህይወት መንገዳችንን አጥብቀን እንያዝ።ጸንተን እንቁም።💐
💜❤️💙💚💜💚❤️
https://t.me/linkortodoxe21
❤️💛💜💚❤️💙💛
መንፈሳዊ ህይወት (ሰው)
Telegram
✝መንፈሳዊ ህይወት✝
✟✟✟በስመአብ ወወልድ በመንፈስ ቅድስ አሀድ አምላክ አሜን ✞✞✞
በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ ስርአት የጠበቁ ለመንፈሳዊ ህይወታችን ይጠቅሙናል ያስተምሩናል የምንላቸውን መንፈሳዊ
ትምህርቶች ብሒሎች ምክሮች እናስተላልፋለን።
ለሌሎች ሼር በማድረግ ቻናሉን ያጋሩ ✟✟✟
መንፈሳዊ ህይወት (ሰው)
✍️✍️ ሀሳብ ወይም አስተያየት ;👇👇
https://t.me/Ortodoxe21 በዚ ይላኩልን
በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ ስርአት የጠበቁ ለመንፈሳዊ ህይወታችን ይጠቅሙናል ያስተምሩናል የምንላቸውን መንፈሳዊ
ትምህርቶች ብሒሎች ምክሮች እናስተላልፋለን።
ለሌሎች ሼር በማድረግ ቻናሉን ያጋሩ ✟✟✟
መንፈሳዊ ህይወት (ሰው)
✍️✍️ ሀሳብ ወይም አስተያየት ;👇👇
https://t.me/Ortodoxe21 በዚ ይላኩልን
ዛሬ በሂወት ካላችሁ ነጋችሁን ማስተካከል ትችላላችሁ።
በትናንት ውስጥ ስላጣችሁት ነገር አታስቡ። ዛሬን ብቻ በሂወት
በመኖራችሁ ፈጣሪን አመስግኑ። ዛሬ ውስጥ ጠንካራ
ከሆናችሁ ነጋችሁ የተዋበ ይሆናል። ነጋችሁ የሚጥም
ይሆናል። አሁንም አሁንም አሁንም በሂወት መኖራችሁን ብቻ
እያያችሁ "አሜን" በሉ። እግዚአብሔርንም አመስግኑ!
ከተሰጣችሁ ስጦታዎች ሁሉ ህይወታችሁ ይበልጣልና፤በሂወት
ካላችሁ ደሞ በነጋችሁ ላይ ለውጥ መፍጠር ትችላላችሁ።
♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️
https://t.me/linkortodoxe21
https://t.me/linkortodoxe21
https://t.me/linkortodoxe21
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ሰላም ሁላችንም።
ሰናይ አዳር።
በትናንት ውስጥ ስላጣችሁት ነገር አታስቡ። ዛሬን ብቻ በሂወት
በመኖራችሁ ፈጣሪን አመስግኑ። ዛሬ ውስጥ ጠንካራ
ከሆናችሁ ነጋችሁ የተዋበ ይሆናል። ነጋችሁ የሚጥም
ይሆናል። አሁንም አሁንም አሁንም በሂወት መኖራችሁን ብቻ
እያያችሁ "አሜን" በሉ። እግዚአብሔርንም አመስግኑ!
ከተሰጣችሁ ስጦታዎች ሁሉ ህይወታችሁ ይበልጣልና፤በሂወት
ካላችሁ ደሞ በነጋችሁ ላይ ለውጥ መፍጠር ትችላላችሁ።
♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️
https://t.me/linkortodoxe21
https://t.me/linkortodoxe21
https://t.me/linkortodoxe21
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ሰላም ሁላችንም።
ሰናይ አዳር።
ትክክለኛ ማሸነፍ በሰው ዘንድ የእራስን አመለካከት ማጋባት 🌹 ነው።
ከተጣላህ ወይም ከሸሸህ 🚶አንተ ተሸንፈሀል ከራስህም ከሰውም ጋር ተጣልተኃል ። አንተ እራስህን ለፍቅር 💜ብታዋርድ አንተ ከፍ ከፍ ትላለህ ስለዚህ ትንሽ አቀርቅር😞።
#ጥሩ_በልክ_አይመዘንም ፤
#ልክ_ነው_በጥሩ_የሚመዘነው።
https://t.me/linkortodoxe21
ከተጣላህ ወይም ከሸሸህ 🚶አንተ ተሸንፈሀል ከራስህም ከሰውም ጋር ተጣልተኃል ። አንተ እራስህን ለፍቅር 💜ብታዋርድ አንተ ከፍ ከፍ ትላለህ ስለዚህ ትንሽ አቀርቅር😞።
#ጥሩ_በልክ_አይመዘንም ፤
#ልክ_ነው_በጥሩ_የሚመዘነው።
https://t.me/linkortodoxe21
☞ ተሐድሶ
የሌሊት ወፍ ሁለት ግብር አለው
1 እንደወፎች ክንፍ አለው ይበራል ይከንፋል
2 እንደ አይጦች ጥርስ አለው ይነክሳል
የሌሊት ወፍ ግን ክንፍም ጥርስም አለው
በሁለት ግብር ይመላለሳል
በጥርሱ ሲታይ አይጥ መስሎ ይታያል
በክንፉ ሲታይ ወፍ ይመስላል
ለልማዱ ወፎች ክንፍ እንጂ ጥርስ የላቸውም
አይጦች ደግሞ ጥርስ እንጂ ክንፍ የላቸውም
ይህ የሌሊት ወፍ ግን ሁለቱንም የያዘ ነው ጠባዩ አይታወቅም ይቀያየራል ስሙም የሌሊት ወፍ የተባለው ጨለማውን ተገን አድርጎ የአይጥነትንና የወፍነትን ስራ ስለሚሰራ ነው በቀን አይበርም ጨለማ ይፈልጋል
ተሐድሶም ልክ እንደሌሊት ወፍ ነው
1 ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መስሎ ይታያል
2 ለፕሮቴስታንት ደግሞ ተሀድሶ ሁኖ ይታያል
ከኦርቶዶክሶች መሀል ሲፈለግ ይገኛል
ከተሀድሶዎችም መሀል ሲፈልግ ስራ አስፈፃሚ ሁኖ ይገኛል ተሃድሶ ሃይማኖት የለውም ሃይማኖት ቢኖረውማ ከዛም ከዛም አይረግጥም ነበር
ወፉ ጨለማ ለብሶ ስራውን እንሚሰራ ተሀድሶም ጨለማ ለብሶ ቤት ለቤት እየተሰበሰበ የክደት ተግባሩን ያከናውናል
ቀን ሲያዩት ቀሚስ ለብሶ ካባ ደርቦ ሻሽ አምሞ ነጠላ ለብሶ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ብሎ በተዋህዶ በረት ይገኛል ሌሊት ግን ስራው ሌላ ነው
የሌሊት ወፍ መልኩ ሁለት አይነት እንደሆነ ተሀድሶም ከሁለቱ ቤት ይገኛል ከተዋህዶ አለው ይላል ለፕሮቴስታነት ይሰራል የሌሊት ወፍ በሩቅ ሲያዩት ወፍ ይመስላል ሲቀርቡት ግን ጥርስ አለው ይነክሳል
ተሀድሶም በላይ ሲያዩት የተዋህዶን ልብስ ለብሶ ሃይማኖት ያለው ይመስላል ሲቀርቡት ግን የተሀድሶንት ግብሩን ገልጦ ሲክድ ይገኛል በክደቱም ብዙ ሰዎችን ይጎዳል የሌሊት ወፍ ከሰውነቱ የሚፈሰው ፈሳሹ መርዝ ነው የተሀድሶም ትምህርቱ ነፍስን የሚገድል የክህደት መርዝ ነው
የሌሊት ወፍ በጭስ ታፍኖ ይገደላል
ተሀድሶንም በሃይማኖት ጭስ አፍኖ ድምጥማጡን
ማጥፋት ነው
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
መጋቤ ሐዲስ ሄኖክ ፈንቴ