መንፈሳዊ ህይወት
4.03K subscribers
437 photos
5 videos
8 files
62 links
✟✟✟በስመአብ ወወልድ በመንፈስ ቅድስ አሀድ አምላክ አሜን ✞✞✞
በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ ስርአት የጠበቁ ለመንፈሳዊ ህይወታችን ይጠቅሙናል ያስተምሩናል የምንላቸውን መንፈሳዊ
ትምህርቶች ብሒሎች ምክሮች እናስተላልፋለን።
ለሌሎች ሼር በማድረግ ቻናሉን ያጋሩ ✟✟✟

መንፈሳዊ ህይወት (ሰው)
✍️✍️ ሀሳብ ወይም አስተያየት ;👇👇

https://t.me/Ortodoxe21 በዚ ይላኩልን
Download Telegram
💧ንሴብሆ ለአምላከ እዝራ💧
ንሴብሖ/2/ ለአምላከ እዝራ
ንሴብሆ ለአምላከ እዝራ
አ.ዝ፦ ለምስጋና ቀሰቀሰኝ በእኩለ ሌሊት
በተመስጦ ሰለፍቅርህ ልጀምር ማሕሌት
ንሴብሆ ለአምላከ እዝራ
አ.ዝ፦ ስመለከት ወደ ሰማይ በጨረቃ ብርሐን
አስገረመኝ ከዋክብቱ ሲያወሩ ሥራህን
ንሴብሆ ለአመላከ እዝራ
አ.ዝ፦ አዕዋፋት በማለዳ መዝሙር ሲዘምሩ
በቋንቋቸው ያንተን ክብር በምስጢር ሲያወሩ
ንሴብሆ ለአምላከ እዝራ
አ.ዝ፦ ከበሮ ሆይ ጸናፅል ሆይ ለምስጋና ተነስ
በማለዳ ለጌታችን ምስጋና እናድርስ
ንሴብሆ ለአምላከ እዝራ
አ.ዝ፦ ኑበእግዚአብሔር ደስ ይበለን በመንፈስ እንዘምር
እልል እንበል በምስጋና ስለሁሉም ነገር
ንሴብሆ ለአምላከ እዝራ

💦 @linkortodoxe21
💦 @linkortodoxe21
💦 @linkortodoxe21
💧እልል በሉ💧
እልል በሉ በአንድነት ዘምሩ
አመስግኑ ለክብሩ ዘምሩለት
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም በሉ
አ.ዝ በኃጢያት ባርነት ስንኖር ተገዝተን
ከቤቱ ስንርቅ ትእዛዙን አፍርሰን
አይቶ ዝም ላላለን ጠላቶቹ ስንሆን
ውለታው ብዙ ነው ክብር ለዕርሱ ይሁን/2/
አ.ዝ ራሱን አዋርዶ እኛን አከበረን
ሥጋውና ደሙን ብሉ ጠጡ አለን
መልካም እረኛ ነው የሚያሳጣን የለም
ምስጋና ይድረሰው ለመድሐኔአለም/2/
አ.ዝ ሕይወቱን የሰዋ እንደ አምላክ ማን አለ
ለሰው ልች ብሎ በመስቀል የዋለ
ፍቅሩ አይለካ አያልቅም ቢወራ
ከሰማያትወርዶ ሆነ ከእኛ ጋራ/2/
አዝ ሥራውን እናድንቅ እንዲህ ለወደደን
ከማያልቀው ፍቅሩ በረከት ላደለን
ለማይነገረው ለአምላክ ስጦታ
ውዳሴን እናቅርብ እንዘምር በእልልታ /2/

💦 @linkortodoxe21
💦 @linkortodoxe21
💦 @linkortodoxe21
💧ንሴብሆ 💧
ንሴብሆ/2/ ለእግዚአብሔር/2/
ስቡሐ አዘተሰብሐ/2/
እናመስግነው/2/ እግዚአብሔርን/2/
ምስጉን ነው የተመሰገነ/2/
አ.ዝ፦ ባሕሩን ተሻግረን ወንዙ ደረቅ ሆነ
በጠላታችን ላይ ድሉ የኛ ሆነ
ከባርነት ቀንበር ፍጹም ነጻ ወጣን
ህይወት የሚሰጠን መና ነው ምግባችን
አ.ዝ፦ አስፈሪ ነው ያልነው ብዙ ነገር ነበር
ሁሉንም አለፍነው አምላካችን ይክበር
ጉልበታችን ቢዝል ፈተና ቢበዛ
ኃይላችን ጌታ ነው የዓለሙ ቤዛ
አ.ዝ፦ ከዓለት የፈለቀ ውኃ ጠጥተናል
በጠላታችን ላይ ድሉ የኛ ሆኗል
ህዝቦች ደስ ይበለን ሕይወታችን ድኗል
ሰይጣን ጠላታችን አፍሮ ተመልሷል

💦 @linkortodoxe21
💦 @linkortodoxe21
💦 @linkortodoxe21
🌹እንካን ለብርሃነ ጥምቀቱ (ዋዜማ)ለከተራ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
@linkortodoxe21
Forwarded from ✟ የተዋህዶ ልጆች ✟ (✟Mentesenhot✟)
🙏🙏🙏እንካን ደስ አለን ደስስ አላቹ ለዘመናት ጥምቀትን በሆሳዕና ማክበር አይቻልም ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ብሎ ተፈቅዶልናል በድጋሚ እንካን ደስ አላቹ ጥያቄአችን ተመልሳል 👏👏

@Ortodoxe19
@Ortodoxe19
@Ortodoxe19
📚 የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ
ይፈልጋሉ? የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት
መፅሐፉን ያግኙ። መልካም ንባብ 📖


💠 📚 💠 📚 💠 📚

🔰 መጽሐፍ ቅዱስ
🔰 እመጓ
🔰 ዝጎራ
🔰 መርበብት
🔰 ዴርቶጋዳ
🔰 ዮራቶራድ
🔰 ዣንቶዣራ
🔰 መጽሐፈ ሄኖክ
🔰 ቤተክርስቲያንህን እወቅ
🔰 ፍኖተ አእምሮ
🔰 አዳም እና ጥበቡ
🔰 ዝክረ መስቀል
🔰 ሰይፈ ሥላሴ
🔰 ፍትሐ ነገስት
🔰 መጽሐፈ መነኮሳት
🔰 ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
🔰 ህግጋተ ወንጌል
🔰 ነገረ ማርያም ቤተከርስቲያን
🔰 ድርሳነ ሚካኤል ወገብርኤል
🔰 ውዳሴ ማርያም
🔰 የወጣቶች ህይወት
🔰 መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
🔰 ኦርቶዶክስ መልስ አላት
🔰 የዋልድባ ገዳም ታሪክ
🔰 መጽሐፈ አክሲማሮስ
🔰 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት
🔰 መልክዓ መለኮት
🔰 መጽሐፈ አሚን ወሥርዓት
🔰 ሰባቱ ምስጢራተ ቤተከርስቲያን
🔰 ሐይማኖተ አበው
🔰 ራዕየ ማርያም
🔰 የመናኝ ጉዞ
🔰 መልክዓ እግዚአብሔር
🔰 ታብተ ጽዮንን ፍለጋ
🔰 ፍካሬ ኢየሱስ
🔰 መርበብተ ሰሎሞን
🔰 የቶ መስቀል ትርጉም
🔰 መጽሐፈ ፈውስ
🔰 ባሕረ ሐሳብ
🔰 ትንሳኤ ዘኢትዮጵያ
🔰 የ666 ሳይንሳዊ ምስጢር
🔰 ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ
🔰 ህይወተ ቅዱሳን
🔰 ነገረ ቅዱሳን


▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔰 ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ 🔰
🔰 ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ 🔰
🔰 ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ 🔰
🔰 ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ 🔰
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
" ስለዚህ ስለ ክርስቶስ በድካም በመንገላታትም በችግርም በስደትም በጭንቀትም ደስ ይለኛል፤ ስደክም ያን ጊዜ ኃይለኛ ነኝና።"
(2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:10)

@linkortodoxe21