በዓሉ እኮ አርብ ነው የሚውለው ይበላል ወይስ አይበላም ብላችሁ ለጠየቃችሁን ሁሉ መልስ እነሆ ለሁሉም ሼር አድርጉት
@linkortodoxe21
@linkortodoxe21
@linkortodoxe21
@linkortodoxe21
@linkortodoxe21
@linkortodoxe21
(የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 2)
----------
10፤ ኮከቡንም ባዩ ጊዜ በታላቅ ደስታ እጅግ ደስ አላቸው።
11፤ ወደ ቤትም ገብተው ሕፃኑን ከእናቱ ከማርያም ጋር አዩት፥ ወድቀውም ሰገዱለት፥ ሣጥኖቻቸውንም ከፍተው እጅ መንሻ ወርቅና ዕጣን ከርቤም አቀረቡለት።
🌹እንካን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም፤በጤና፤በፍቅር አደረሳችሁ/አደረሰን 🌹
🌹 @linkortodoxe21
🌹 @linkortodoxe21
🌹 @linkortodoxe21
----------
10፤ ኮከቡንም ባዩ ጊዜ በታላቅ ደስታ እጅግ ደስ አላቸው።
11፤ ወደ ቤትም ገብተው ሕፃኑን ከእናቱ ከማርያም ጋር አዩት፥ ወድቀውም ሰገዱለት፥ ሣጥኖቻቸውንም ከፍተው እጅ መንሻ ወርቅና ዕጣን ከርቤም አቀረቡለት።
🌹እንካን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም፤በጤና፤በፍቅር አደረሳችሁ/አደረሰን 🌹
🌹 @linkortodoxe21
🌹 @linkortodoxe21
🌹 @linkortodoxe21
Forwarded from E҉ n҉ d҉ a҉ l҉ e҉ የ̸መ̸ዳ̸ኒ̸ት̸ ̸ል̸ጅ̸
ጌታችን ስለተወለደባት ምሽት ሶርያዊው ቅዱስ ኤፍሬም አንዲህ
አለ :
‹‹ይህች ምሽት ንጹሕ የሆነውና እኛን ሊያነጻን የመጣው
(አምላክ) የተገለጠባት ንጽሕት ምሽት ናት፡፡ ጆሮአችን ንጹሕ
ይሁን ፤ ዓይኖቻችንም ወደ ንጹሕ ነገር ይመልከቱ ፤ የልባችን
ስሜት ቅዱስ ይሁን! ንግግራችንም አክብሮትን ይሞላ!
ይህች ምሽት የዕርቅ ምሽት ናት ፤ ስለዚህ ማንም ሰው
ወንድሙን ተቆጥቶ እንዳያስቀይም! ይህች ምሽት ለዓለም ሁሉ
ሰላምን ያስገኘች ምሽት ስለሆነች ማንም ሰው አይሸበርባት፡፡
ይህች ምሽት የደግነት ምሽት ስለሆነች ማንም ሰው ክፉ
አይሁን!
ይህች ምሽት የትሕትና ምሽት ናትና ማንም ሰው
እንዳይታበይባት!
ይህች ምሽት የደስታችን ቀን ስለሆነች የበደሉንን
አንበቀልባት! የበጎ ፈቃድ ቀን ናትና የጭካኔ ቀን አናድርጋት!
የጸጥታ ቀን ናትና በቁጣ የምንነድባት ቀን አናድርጋት!
ዛሬ እግዚአብሔር ወደ ኃጢአተኞች የመጣበት ቀን ነው ፤
ስለዚህ ጻድቅ ሰው በኃጢአተኞች ላይ አይኩራባቸው!
ዛሬ እጅግ ባለጠጋ የሆነው አምላክ ስለ እኛ ደሃ የሆነበት ቀን
ነው፤ ስለዚህ ሀብታም ሰው ድሆችን ወደ ገበታው ይጥራቸው፡፡
ዛሬ ያልጠየቅነውን ሥጦታ የተቀበልንበት ዕለት ነው፡፡ ስለዚህ
እጆቻቸውን ዘርግተው እየጮኹ ለሚለምኑን ሰዎች የእርዳታ
እጃችንን እንዘርጋ!
የዛሬዋ ዕለት ለጸሎቶቻችን የሰማያትን በር ከፍታልናለች ፤ እኛም
ይቅርታን ለሚጠይቁን ሰዎች በራችንን እንክፈት! ዛሬ አምላክ
የሰውነትን ማኅተም በራሱ ላይ አተመ ፤ ሰውም የአምላክነትን
ማኅተም ተጎናጸፈ!››
ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ
ታኅሣሥ 2011 ዓ ም
አለ :
‹‹ይህች ምሽት ንጹሕ የሆነውና እኛን ሊያነጻን የመጣው
(አምላክ) የተገለጠባት ንጽሕት ምሽት ናት፡፡ ጆሮአችን ንጹሕ
ይሁን ፤ ዓይኖቻችንም ወደ ንጹሕ ነገር ይመልከቱ ፤ የልባችን
ስሜት ቅዱስ ይሁን! ንግግራችንም አክብሮትን ይሞላ!
ይህች ምሽት የዕርቅ ምሽት ናት ፤ ስለዚህ ማንም ሰው
ወንድሙን ተቆጥቶ እንዳያስቀይም! ይህች ምሽት ለዓለም ሁሉ
ሰላምን ያስገኘች ምሽት ስለሆነች ማንም ሰው አይሸበርባት፡፡
ይህች ምሽት የደግነት ምሽት ስለሆነች ማንም ሰው ክፉ
አይሁን!
ይህች ምሽት የትሕትና ምሽት ናትና ማንም ሰው
እንዳይታበይባት!
ይህች ምሽት የደስታችን ቀን ስለሆነች የበደሉንን
አንበቀልባት! የበጎ ፈቃድ ቀን ናትና የጭካኔ ቀን አናድርጋት!
የጸጥታ ቀን ናትና በቁጣ የምንነድባት ቀን አናድርጋት!
ዛሬ እግዚአብሔር ወደ ኃጢአተኞች የመጣበት ቀን ነው ፤
ስለዚህ ጻድቅ ሰው በኃጢአተኞች ላይ አይኩራባቸው!
ዛሬ እጅግ ባለጠጋ የሆነው አምላክ ስለ እኛ ደሃ የሆነበት ቀን
ነው፤ ስለዚህ ሀብታም ሰው ድሆችን ወደ ገበታው ይጥራቸው፡፡
ዛሬ ያልጠየቅነውን ሥጦታ የተቀበልንበት ዕለት ነው፡፡ ስለዚህ
እጆቻቸውን ዘርግተው እየጮኹ ለሚለምኑን ሰዎች የእርዳታ
እጃችንን እንዘርጋ!
የዛሬዋ ዕለት ለጸሎቶቻችን የሰማያትን በር ከፍታልናለች ፤ እኛም
ይቅርታን ለሚጠይቁን ሰዎች በራችንን እንክፈት! ዛሬ አምላክ
የሰውነትን ማኅተም በራሱ ላይ አተመ ፤ ሰውም የአምላክነትን
ማኅተም ተጎናጸፈ!››
ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ
ታኅሣሥ 2011 ዓ ም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንውረሰው አላለን የአባቶቹ እርስት ይመስል በ16ክፍለ ዘመን አባቶች የሌሉት እምነት ይዞ አሁን ደሞ በመስቀል አደባባይ በርስታችን በማክበሪያችን መጡ አሁንስ ምን ይደረግ ከዚ በላይ የተኛክ ወዳጄ ንቃ ንቃ ንቃ ለዚ ብቻ አይደለም ለሌላም ተዘጋጅ እንዲ ከደፈሩ ለሌላ አይመለሱም ስለዚህ ወገብክን ታጠቅ ዘመቻውን ተቀላቀል በfacebook በtelageram በአጠቃላይ በsocial media የእምዬ ኦርቶዶክስ ድምፅ አሰማ ድምፅ ሁን
Forwarded from ✟ የተዋህዶ ልጆች ✟ (✟Mentesenhot✟)
ይህንን ፕሮፋይል አድርጉ ለሌሎች share
Forwarded from Deleted Account
Watch "ስለ መስቀል አደባባይ ቤተ ክርስቲያን ድምጿን አሰማች" on YouTube
https://youtu.be/f9Vpybr7RZM
https://youtu.be/f9Vpybr7RZM