መንፈሳዊ ህይወት
4.03K subscribers
437 photos
5 videos
8 files
62 links
✟✟✟በስመአብ ወወልድ በመንፈስ ቅድስ አሀድ አምላክ አሜን ✞✞✞
በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ ስርአት የጠበቁ ለመንፈሳዊ ህይወታችን ይጠቅሙናል ያስተምሩናል የምንላቸውን መንፈሳዊ
ትምህርቶች ብሒሎች ምክሮች እናስተላልፋለን።
ለሌሎች ሼር በማድረግ ቻናሉን ያጋሩ ✟✟✟

መንፈሳዊ ህይወት (ሰው)
✍️✍️ ሀሳብ ወይም አስተያየት ;👇👇

https://t.me/Ortodoxe21 በዚ ይላኩልን
Download Telegram
Forwarded from ✟ የተዋህዶ ልጆች ✟ (✟Mentesenhot✟)
🙊🙊🙈🙈
እቃወማለሁ
ቤተክርስቲያን ዶግማ ቀኖና ትውፊት ያላት ርትይት ሁሉን በአግባብና በስርዓቱ የምትመራ ቤተክርስቲያንን ስርዓት ለመናድ የተደረገውን እቃወማለሁ
ይህ መስቀል ቤተክርትያናችን በንግስ በበዓላትና በቅዳሴ.. ጊዜ ዲያቆኑ የሚይዘው ነው እንጂ ፎቶ ለማሳመሪያ አይደለም የምናደርጋቸውን ነገሮች ራቅ ብለን ብናስብ እና ብናስተውል መልካም ነው

Share ይደረግ

ምንተስኖት ነኝ
@Ortodoxe19
😍እንካን ለታላቁ ለገናናው ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረሳችሁ /አደረሰን!!

@linkortodoxe21
😍እንካን ለአባታችን ለአቡነ ተክለሃይማኖት የልደት መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰን

የጻድቁ በረከት በሁላችንም ላይ ይደር
@linkortodoxe21
ለሁሉም ሼር በማድረግ እራሳችሁንም ሌሎችንም ጠብቁ

@join

@linkortodoxe21
@linkortodoxe21
@linkortodoxe21
Forwarded from ✟ የተዋህዶ ልጆች ✟ (✟ተዋህዶ✟)
🌹የገና እና የጥምቀት ቅዳሴ ስንት ሰዓት ነው?

🌹ፍትሐ ነገሥት፡ ስለ ልደት እና ጥምቀት ግን በዚያ ዘመን በኒቂያ የተሰበሰቡ ሊቃውንት ቅዳሴው በሌሊት ይሆን ዘንድ አዘዙ /ዐንቀጽ 15፣ ቁ 595/


🌹ልደት ጋድ አለው?🌹
@Ortodoxe19

ፍትሐ ነገሥት፡ የልደት እና የጥምቀት በዓላት ጋድ አላቸው /ዐንቀጽ 15፣ ቁ 566/


     🌹ትንታኔ፡ የገና ጾም 44 ቀናትን ይይዛል፡፡


     🌹 40 ጾመ ነቢያት


     🌹 3 ጾመ አብርሃም ሶርያዊ

       🌹1 ጋድ

       🌹ድምር 44

የገና ጋድ ከጾሙ ተያይዞ የተቀመጠ እንጂ ለብቻው የተቀመጠ አይደለም፡፡ ለምሳሌ ሰሙነ ሕማማት ለብቻው የሚቆጠር ጾም ነው፡፡ /ዐንቀጽ 15፣ቁ 565/ ነገር ግን አንድ ሰው ዐቢይ ጾምን ሳይጾም ከርሞ ሕማማትን ለብቻው መጾም አይችልም፡፡ የገናም ጋድ እንዲሁ ነው፡፡


🌹ይህንን ጋድ የልደትን ጾም የማይጾሙ ሰዎች እንዲጾሙት የተሠራ ነውን?


መልስ፡ በቤተ ክርስቲያን ላልተጠመቁ፣ ለማይቆርቡ፣ ንስሐ ለማይገቡ፣ ለማያስቀድሱ፣ ለማይጾሙ ሰዎች ተብሎ የተሠራ ልዩ ሥርዓት የለም፡፡ በፍትሐ ነገሥት ዐንቀጽ 15፣ ቁ 565 እንደተገለጠው ሰባቱ አጽዋማት «ለክርስቲያን ሁሉ» የታዘዙ ናቸው፡፡ ስለዚህም የገናን ጾም ክርስቲያን ሁሉ ጾመው በበዓለ ልደት ሊገድፉ ይገባቸዋል፡፡ ፍትሐ ነገሥት ስለ ገና ጾም ሲገልጥ «መጀመርያው የኅዳር እኩሌታ ፋሲካው የልደት በዓል ነው» ይላል /ዐንቀጽ 15፣ ቁ 568/፡፡ ይህም ከገና ጾም ተሸርፎ የሚጾም ነገር እንደሌለው ያሳያል፡፡


🌹መልካም በዓል🌹

🌹 @Ortodoxe19
🌹 @Ortodoxe19
🌹 @Ortodoxe19
በዓሉ እኮ አርብ ነው የሚውለው ይበላል ወይስ አይበላም ብላችሁ ለጠየቃችሁን ሁሉ መልስ እነሆ ለሁሉም ሼር አድርጉት

@linkortodoxe21
@linkortodoxe21
@linkortodoxe21