Forwarded from ✟ የተዋህዶ ልጆች ✟ (✟Mentesenhot✟)
(የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 2)
----------
2፤ ሥራህንና ድካምህን ትዕግሥትህንም አውቃለሁ፤ ክፉዎችንም ልትታገሥ እንዳትችል፥ እንዲሁም ሳይሆኑ። ሐዋርያት ነን የሚሉቱን መርምረህ ሐሰተኞች ሆነው እንዳገኘሃቸው አውቃለሁ፤
3፤ ታግሠህማል፥ ስለ ስሜም ብለህ ጸንተህ አልደከምህም።
4፤ ዳሩ ግን የምነቅፍብህ ነገር አለኝ የቀደመውን ፍቅርህን ትተሃልና።
5፤ እንግዲህ ከወዴት እንደ ወደቅህ አስብ ንስሐም ግባ የቀደመውንም ሥራህን አድርግ፤ አለዚያ እመጣብሃለሁ ንስሐም ባትገባ መቅረዝህን ከስፍራው እወስዳለሁ።
@linkortodoxe21

✝መንፈሳዊ ህይወት✝ pinned «(የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 2) ---------- 2፤ ሥራህንና ድካምህን ትዕግሥትህንም አውቃለሁ፤ ክፉዎችንም ልትታገሥ እንዳትችል፥ እንዲሁም ሳይሆኑ። ሐዋርያት ነን የሚሉቱን መርምረህ ሐሰተኞች ሆነው እንዳገኘሃቸው አውቃለሁ፤ 3፤ ታግሠህማል፥ ስለ ስሜም ብለህ ጸንተህ አልደከምህም። 4፤ ዳሩ ግን የምነቅፍብህ ነገር አለኝ የቀደመውን ፍቅርህን ትተሃልና። 5፤ እንግዲህ ከወዴት እንደ ወደቅህ አስብ ንስሐም…»