ብዙ ወጣቶች በዚህ ጊዜ በዝሙት (በግለ ወሲብ)እሰቃያሉ
ግለ ወሲብ በማድረግ ለተቸገራችሁ በሙሉ መፍትሄ፥
በመጀመሪያ፦
፠ ከማንኛውም ስሜት ቀስቃሽና ዝሙትን ከሚያሳስቡ ድርጊቶች መራቅ
፠ ቲክቶክ፣ ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም የመሳሰሉ ማህበራዊ ድህረ ገፆች መመልከት ማቆም።
፠ በቴሌግራምም ላይ ያልተገቡ ግሩፕ ወይም ፔጅ ላይ አለመገኘት።
፠ በስልካችን ጎግል ስንጠቀም ለአዋቂዎች መተግበሪያዎችን በማንሳት ወይም safe browsing ON በማድረግ ማንኛውም አላስፈላጊ ውጤቶች እንዳይመጡ ማድረግ
፠ እጅን በሀፍረተ ስጋ አከባቢ አለማኖር
፠ በስልክ ሆነ በአካል ከተቃራኒ ፆታዎች ጋር የሚደረጉ አላስፈላጊ ንግግሮችንም ሆነ ልፊያ ማቆም።
፠ የዝሙት ፊልሞችን፣ የሩካቤ ትዕይንት ያለባቸውን ፊልሞች፣ መገላለጥ የበዛባቸውን የሙዚቃ ክሊፖችና በጠቅላላው ስሜት አነቃቂ ምስሎችን ማየት ማቆም።
፠ ራሴን መቆጣጠር እችላለሁ ብሎ አለመደፋፈር።
ሁለተኛ፦
፠ አበዝቶና በየቀኑ ዘለግ ያለ የአምልኮት ስግደት መስገድ፤ መንፈሱ በሥጋ ላይ ስለሚቀመጥ እንዲሁም በፀሎት ሰዓት የተለያየ ምስል በአይምሮ ላይ ስለሚከስትና ሀሳብ ስለሚበታትን፣ በተቻላችሁ መጠን ዝም ብሎ ላብ እስኪወጣ ድረስ መስገድ
፠ ፀሎት ጠዋትና ማታ ማድረግ፤ በዋንኛነት ድርሳነ ማህየዊ፣ ትምህርተ ህቡአት፣ ሰይፈ ስላሴ ዘዘወትር፣ ሰኔ ጎሎጎታ እና መልክአ ሩፋኤልን መፀለይ
፠ ትንሽ ፀሎት ብዙ ስግደት አድርጉት፤ ከአልጋ ስትወርዱና ወደ መኝታ ስትሄዱ ተግብሩት፤ የዝሙት መንፈስ በአይምሮ፣ በእጅ፣ በሃፍረተ ሥጋ ላይ ስለሚቀመጥ የስግደት ላባችሁ ያቃጥለዋል።
፠ ፀሎት ስታደርጉ በሳምንት እና በዕለታት ከፋፍላችሁ የጠቀስኳቸውን ፀሎቶች እየሰበዙ መፀለይ፤ በነገራችን ላይ ርኩስ መንፈስ ፀሎት ይለምዳል። መልክአ ሩፋኤልን ማታ ሁሌም ልንተኛ ስንል መፀለይ።
፠ መዝሙር ማዳመጥ፣ ስበከትና ገድላት መስማት፣ ጉባኤ መካፈል፣ ቅዳሴ ማስቀደስ፤ በኤርፎን እያደረጋችሁ ማዳመጥ፣ መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ
፠ ፆም የተባለ በሙሉ አፍ እስኪመር ድረስ መፆም
ሥስተኛ፦
፠ ይህን ስታደርጉ እንደናንተ ብርታት ሆነ እንደ መንፈሱ አይነት ሌሊት በተኛችሁበት ይመጣል፤ ይህ ማለት ዝንየት ሊመታችሁ ይችላል። በህልማችሁ ከተቃራኒ ፆታ ጋር ሩካቤ እንድትፈፅሙ እያደረገ ያስቸግራችኋል።
፠ በነገራችን ላይ ማንኛውም የዝሙት ወይም የሩካቤ ህልም ከእግዚአብሄር አይደለም። የገዛ ባለቤታችሁም ሆነ ፍቅረኞቻችሁም ቢሆኑ፤ በአጭሩ የእነርሱን መልክ ይዞ በህልም ይመጣል እንጂ፣ ያ የምትወዱት ሰው በህልማችሁ መጥቶ እንዳልሆነ ተገንዘቡ።
፠ በአብዛኛው በህልም፣ ወሲብ ሳይሆን ራቁት ገላ ያሳያችኋል፣ ፍላጎታችሁን ያነሳሳል። ከዛ እንዳማራችሁ አድርጎ ከህልማችሁ ያነቃችኋል። ቀኑን ሙሉ ስለዛ ሰው እንድታስቡ፣ ያለ አግባብ በስሜት እንድትቃጠሉ ያደርጋል።
፠ እየበረታችሁ ስትሄዱ፣ አልጋችሁ ላይ ሌሊት እንደሚከብድ ነገር ሆኖ ሊመጣም ሆነ እንደ ድምፅ ሊሰማችሁ ይችላል፤ በተደጋጋሚ ትባትታላችሁ። በነገራችን ላይ መንፈስ ሊገባም ሲል ሆነ ሊወጣ ወይም ሊያዝ ሲል በተደጋጋሚ መቃዠትና መባተት ምልክቱ ነው።
፠ ሌላው በጣም ከበረታችሁና መቆጣጠር ስትጀምሩ በህልማችሁ የምትመጣውን ሴት ወይም መንፈስ፤ አንተ ሰይጣን ዞር በል በሉት፣ መልኩን ይቀይራል። ሴቶች ደግሞ የሚያሳያችሁን ወንድ አንቺ ሴት ሰይጣን ዞር በይ በሏት።
፠ መንፈስ ሲነቃበት ይጋለጣል፣ ስራው ይከሽፋል። ፆታ ኖሮት ሳይሆን ወንድ ላይ ሴት፣ ሴት ላይ ደግሞ ወንድ ሆኖ ስለሚገለጥ ነው። ከእናንተ ጋር ተመሳሳይ ፆታ ባለው ሰው ሆኖ ከታያችሁ የግብረ ሰዶም መንፈስ ነው ማለት ነው።
አራተኛ፦
፠ ለምትወዱት ታቦት እንዲረዳችሁ ስዕለት ተሳሉ
፠ ይህ ሁሉ ከሆነ በኋላ ፀበል መጠመቅ ነው፤ ፀበል መጠመቅ መጨረሻ የመጣው። ሰይጣን ሞኝ አይደለም አንድ ቦታ አይቀመጥም፤ ቤተመቅደስ ስትገቡ አይገባም። ፀበል ስትጠመቁ አይጠመቅም። ፀሎት ስታደርጉ አያደርግም። በተለይ አብሮ የተወለደ የዛር መንፈስ ማለትም አይነጥላ ከሆነ በደንብ ያቃችኋል አሁንም እደግመዋለሁ በደንብ አድርጎ ጠንቅቆ ያቃችኋል። ነገር ግን ማደሪያና ማረፊያ ስለሌለው ተመልሶ ይገባል።ቤቴ ነው ብሎ ስለሚያስብ ነው። ከተነቃበት እና ከታሰረ ግን የትም አይሄድም።
በመጨረሻም፦
፠ ትግሉ ሊከብዳችሁ፣ እልህ አስጨራሽ ሊሆን ይችላል በተለይ ሊጋለጥ ሲል ትግሉ እጅግ ይበረታል። በየዕለቱ ብትወድቁ፣ ሳምንቱን በሙሉ ብትሰናከሉ፣ ወሩን በሙሉ በኃጢያት ብትወድቁ፤ መውደቅ ሁሌም ያለ የሚኖር ነው፤ አቧራችሁን አራግፋችሁ መነሳትና ለታላቅ ተጋድሎ መበርታት ነው።
ለማወቅ ያህል፤ ዛር አይነጥላ፣ ቡዳ አይነጥላ፣ ቡዳ፣ ሳጥናኤል፣ ሉሲፈር፣ ራሄሎ፣ ሮሃንያ ይባላሉ ይህን ግለ ወሲብ የሚያስፈፅሙት መንፈሶች።
በርቱ። አምላከ ተክለሃይማኖት ከእናንተ ጋር ይሁን። ይቆየን። shere በማድረግ የእግዚአብሔርን ህዝብ እናድን 🙏🙏🙏🙏

👍1
ሲያመነዝር ያየኸውን ሰው አንተ ንፁህ
ብትሆንም እንኳን አትፍረድበት።ምክንያቱም አታመንዝር ያለው ጌታ አትፍረድ ብሏልና ።አባ ቴዎዶር

እግዚአብሔር ለሃጢኣተኛ ሰው ያለው ፍቅር
ጻድቅ ሰው ለእግዚአብሔር ካለው ፍቅር ይበልጣል።አባ አርሳኒ
ጻድቅ ሰው ለእግዚአብሔር ካለው ፍቅር ይበልጣል።አባ አርሳኒ
Forwarded from ✟ የተዋህዶ ልጆች ✟ (Mentesenhot)
#ጽጌ #ጾምን #በተመለከተ
ክርስቲያን ሲጾም ውሎ ሥጋ የሚበላ መሆን የለበትም። ጽጌ ጾም የፈቃድ ጾም ነው። ስለዚህ በዚህ ወቅት ካህናት ሥጋ ሲበሉ ስታይ እንደ ይሁዳ እንደ ከሃድያን አድርጎ መቁጠር እና ማግለል ትልቅ ነውር ነው። እንዳውም አንዳንዶች የጽጌን ጾም አለመጾም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን እንዳለመውደድና እንዳለማክበር አድርገው ሲቆጥሩም አይቻለሁ። ይሄም አንደኛው ችግር ነው። የፈቃድ ጾም ከበዓለ ፶ ውጭ ማንም ሰው መጾም ይችላል። ከ7ቱ የአዋጅ አጽዋማት ውጭ ባሉት በፍትሐ ነገሥት እንዳይጾምባቸው ከተደነገጉት እለታት ውጭ ደግሞ ማንኛውም ሰው መጾምም አለመጾምም ይችላል። ጽጌን ጾም ስትጾም ውለህ ካህን ለምን ሥጋ ይበላል ብለህ ሐሜት ካማህ ምኑን ጾምከው?
።
በዚህ ዙሪያ የጽጌን ጾም የሚጾሙ ጳጳሳት፣ ካህናት፣ ምእመናን አሉ። እንደገና ቅዳሴ እንኳ ጠዋት የሚቀደስባቸው ደብሮች ጠዋት ይቀድሳሉ። የፈቃድ ጾም ስለሆነ ላይጾሙ ይችላሉ። ጠዋት ቀድሰው ወጥተው ጳጳሳትም ካህናትም ሊቃውንትም ሊበሉ ይችላሉ። አንዳንድ ሊቃውንት ደግሞ ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ፣ እንዘ ተሐቅፊዮ እያሉ ማሕሌት አድረው ጠዋት ሥጋ ሊበሉ ይችላሉ። ምንም ወቀሳ የለባቸውም። እኔ የጾምኩትን የፈቃድ ጾም ሌላውም ካልጾመ ብሎ ድርቅ ማለት አገባብ አይደለም። ጾም ኃያል ነው። የቻለ ሰው ከዓመት እስከ ዓመት እንዳይጾምባቸው ከተደነገጉት እለታት ውጭ መጾም ይችላል። በዚህም በረከት ያገኝበታል። ነገር ግን እኔ ከዓመት እስከ ዓመት እንደጾምኩ ሌላውም ለምን አይጾምም ብሎ ሙግት አያስኬድም።
።
የጽጌ ጾም የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ስደት እያሰብን የምንጾመው እንዲሁም ሊቃውንቱ "ኢየሱስ ስዱድ ተስፋሆሙ ለስዱዳን" እያሉ በማሕሌት ነገረ ስደቷን እያወሱ የሚቆሙበት እለት ነው። ስለዚህ ጽጌን ጾም የሚጾመውም የማይጾመውም በመተማማት በመተቻቸት ሳይሆን፣ ዓይንና አፈር ሆነው ሳይሆን በፍቅር ሊያሳልፉት ይገባል።
።
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤቷ አማላጅነቷ አይለየን።
#join or #share
@Ortodoxe19

🔵አንድ ቅዱስ አባት ማርያም ፊደል ናት አለ፤ ለምን ፊደል መማሪያ እንደ ሆነ እኛም በእርሷ ነገረ መለኮትን፣ ምስጢረ ተዋህዶን ተምረንባታል አውቀንባታል፤ አምላክ አስቀድሞ በሠማይ በልዕልና ሲኖር ተገልጾ አንድስ እንኳን ሠው ያየው አልነበረም አንድ ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ተረከው እንጂ፤ ይህን ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን የወለደች ደግሞ ማን ናት? እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት እርሷ ከሴቶች ሁሉ ትለያለች ለምን የነፍሳችን መዳኛ የሆነውን ለነፍሳችን ረሃብ እውነተኛ ምግባችን፣ ለጥማችን ዘለዓለም የማንጠማበትን (ፍቅር፣ ክብር፣ ውዳሴ፣ አምልኮ ለእርሱ ይሁንና) ኢየሱስ ክርስቶስን ወለደችልን፤ እመቤታችንን የወደድናትም ያወቅናትም ከመልዐኩ ብስራት ፤ከጌታችንም ሰው የሆነባት ቅጽበት በኋላ ነው፤ በእግዚአብሔር ሕሊና ግን ትታሰብ ነበር፤ ለነገሩ የአምላክ እናት አይደለችም እኛም በእርሱ ስለታሰብን የሚያስደንቅ አይደለም፤ እርሷ ግን ለድሕነት በልዩ ሁኔታ ትታሰብ ነበር፡፡
🔹ለእኛ አምላክ ማለት ምን ማለት ነው? ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? የእርሱን ክብር ከተረዳን የእመቤታችንን ክብር ማየት ቀላል ነው፤ የጌታችን የማዳኑ ስራን ከተረዳን እንሱ የማዳኑን ስራ ሲፈጽም ከውልደቱ እስከ ስቅለቱ የአዲስ ኪዳንን ሰማዕትነት ከሐዋርያትም ከማንም ክርስቲያኖች በፊት ሰይፍ በአንገቷ ያይደለ በልቧ ውስጥ አልፎ በስንት መከራና ተጋድሎ ያሳለፈች ድንቅ እናታችን እንረዳታለን እናውቃታለን፤ ወዳጆቼ! አምላክን ወልዶ መስጠት እንዲህ ቀላል ነገር አይደለም፤ ዛሬ ጭንቅላታቸውን እንደስንደዶ አሹለው እኛም ለመመረጥ ብቁ ነን የሚሉና ወደ ሰማይ ያለ አቅማቸው እንደሚንጠራሩት ሴቶች ጌታን መውለድ ለምድራዊ ክብርና ጉራ አይደለም፤ ጌታን ለመውለድ ሴት መሆን ብቻ በቂ አይደለም ከሴቶች ሁሉ መለየት እንዲሁም በዚያ በጨለማው ዘመን እነ ኢሳያስና ኤልያስ ጻድቅ ብጹዕ ባልተባሉበት ዘመን በጸጋ ተመልቶ ከሰው ተለይቶ በተለየ ክብር መገኘት ያስፈልግ ነበር፤ አንድ ጥይቄ ልጠይቅ፡- ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል እመቤታችንን ሲያበስራት ጸጋን የሞላብሽ ሆይ ደስ ይበልሽ፤ አንቺ ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ የተባረክሽ የከበርሽ ነሽ ያላት መቼ ነበር? ጌታን ጸንሳ ወይስ ከመጸነሷ በፊት? ወዳጄ! እመቤታችን ቀዳማዊ ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ በማህጸኗ ገና ሳያድን እነ ማኑሄን የገሰጸ መልዓክ ይህ እንዴት ያለ ሰላምታ ነው ብላ እመቤታችን እስክትገረምና እስክትደነቅ ድረስ ለቀደሙት አባቶች ያልተሰጠው ክብርን ለዚያውም ከታላቅ መላዕክ አግኝታለች፤ ሁላችን ከጸጋ ጎድለን በነበረበት ጊዜ ላይ ጸጋን ጸሞልጋ የተገኘች እርሷ ናት፤ እመቤታችን አክብሩኝ አምላክን ካልወለድኩት ያለችው እርሷ ሳትሆን የመረጣት ባለቤቱ እግዚአብሔር ነው እርሱ የወደደውንና የመረጠውን ደግሞ ማንም ሊያዋርደው ሊንቀው ክብሩንም ሊቀንስ አይችልም፤ ነገር ግን አምላክ ራሱ ትህትናዋን አይቶ ከሰዎች ሁሉ አከበራት፡፡
@linkortodoxe21

🔺የዕለቱ መልዕክት
(1ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ 4)
----------
16፤ እኛም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅር አውቀናል አምነንማል። እግዚአብሔር ፍቅር ነው፥ በፍቅርም የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል እግዚአብሔርም በእርሱ ይኖራል።
17፤ በፍርድ ቀን ድፍረት ይሆንልን ዘንድ ፍቅር በዚህ ከእኛ ጋር ተፈጽሞአል፤ እርሱ እንዳለ እኛ ደግሞ እንዲሁ በዚህ ዓለም ነንና።
18፤ ፍጹም ፍቅር ፍርሃትን አውጥቶ ይጥላል እንጂ በፍቅር ፍርሃት የለም፥ ፍርሃት ቅጣት አለውና፤ የሚፈራም ሰው ፍቅሩ ፍጹም አይደለም።
19፤ እርሱ አስቀድሞ ወዶናልና እኛ እንወደዋለን።
20፤ ማንም። እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል?
21፤ እግዚአብሔርንም የሚወድ ወንድሙን ደግሞ እንዲወድ ይህች ትእዛዝ ከእርሱ አለችን።

➕ተግሳጽ ➕
🗣ወንድሜ አንተ በመከራ ውስጥ ካለህ የዩናስን ዓሣ ነባሪ አስታውስ።
🗣ከፍራቻ ትገላገላለህ። መከራው እግዚአብሔር ጸጋውን ሊያበዛልህ ስለፈለገ ያዘጋጀው ዓሣ ነባሪ እንደሆነ የምታውቅበት ጊዜ ይመጣል።
🗣የዚህ ዓለም የባሕር ዓሣዎች ብዙ ስለሆኑ ስትዋጥ እንዳይከፋህ መጠንቀቅ ይኖርብሃል።
🗣 የመጀመሪያው ባህታዊ ጻድቁ አባ ጳውሊ የተናገረውን መዘንጋት የለብህም "ከመከራ መራቅ የሚወድ ከእግዚአብሔር ይርቃል" ብሏል።
🗣በእውነት መከራ የጸሎት ትምህርት ቤት ነው። "በመከራዬ ሳለሁ ወደ አምላኬ ጮኽሁ እርሱም ሰማኝ።
🗣በሲኦልም ሆድ ውስጥ ሆኜ ጮኽሁ። ቃሌንም አደመጠ" ዮናስ 2፥3
join join join

"እኛ እንዘምራለን ጠላት ይጨነቃል የደስታቸው ምንጩ ከወዴት ነው ይላል የሰላም መፍሰሻ አንቺ ነሽ ተስፋችን የመስቀል ስር ስነድ ማርያም እናታችን"
@linkortodoxe21
@linkortodoxe21