Li Appstore
507 subscribers
17 photos
7 files
2 links
Stay updated with the latest smartphone news, tech updates, useful apps, and smart tips. All things tech shared simply and clearly.Join Now
Download Telegram
💡ጠቃሚ tip

▢ስልካችሁ በሆነ አጋጣሚ ቢጠፋ የመዘገብናቸው ስልክ ቁጥሮች እንዴት መልሰን ማግኘት እንችላለን

🔻የስልካችን CONTACT ውስጥ እንገባለን።

🔻CONTACT ውስጥ ከገባን በሁዋላ ከላይ ባለ ሶስት ጭረት ምልክቱዋን እንነካለን።

🔻ባለ ሶስት ጭረት ምልክቱዋን ስንነካ ከሚመጣልን ዝርዝር ውስጥ MANAGE CONTACTS ውስጥ EXPORT የሚለውን ነክተን ያስመርጠናል SD CARD ላይ እንመርጥለታለን ከዛም CONTACTS.VCF  የሚል ስም ይሰጥልንና SAVE ይለናል SAVE እናደርጋለን።

🔻አሁን ወደ FILE MANAGER CONTACTS.VCF ወይም DOWNLOAD አልያም ሌላ ስም ሰቶት SAVE አድርጎት እናገኘዋለን።

🔻በመቀጠል ወደ FILE MANAGER በመግባ EXPORT ያደረግነውን contact እንፈልግና ስናገኘው አንድ ጊዜ ስንነካው ያስመርጠናል CONTACT የሚለውን እንመርጥለታለን።

🔻 SAVE IMPORTED CONTACT to ከሚለው ስር የGMAIL አካውንታችን ይመጣል እሱን ስንጫነው ሙሉ CONTACT BACKUP ያዝን ማለት ነው።

🔻ስልካችን ቢጠፋ FORMAT ቢደረግ እንኳን GMAIL አካውንታችን  ውስጥ በመግባት ባለ ሶስት ጭረት ምልክቱዋን በመንካት ከስር CONTACT በመምረጥ ሙሉ ስልክ ቁጥራችንን መልሰን ማግኘት እንችላለን።

🔻ግን የ GMAIL አካዎንታችሁን PASSWORD መርሳት የለባችሁም እናንተ ረስታችሁት ስልካችሁ ብጠፋ ወይም ብሰረቅባችሁ፤ በ PASSWORD መልሳችሁ Login ማረግ ካልቻላችሁ ስልክ ቁጥራችሁ ብቻ ሳይሆን ብዙ ነገራችሁን ልታጡ ትችላላችሁ!!


 
#share

@limantech1
@limantech1
👍2
💡የስልክ ባትሪ ለምን ፈጥኖ ያልቃል? ዋና ምክንያቶች

🔻ቻርጅ ስታደርጉ ሁሌም 100% አታድርጉ (90-95% በቂ ነው እድሜ ይሰጠዋል)

🔻እንደዚሁም 0% እስኪሆን ሁሌም መጠቀም ጥሩ አይደለም

🔻Background ላይ ያሉ አፖችን ሳያጠፉ ሁሉጊዜ ቻርጅ መሰካት ትልቅ ስህተት ነው ባትሪያችሁን ያደክመዋል

🔻Fast charging በየቀኑ መጠቀም.

🔻ቻርጅ ሰክቶ ስልክን መጠቀም. ይሄን ጭራሽኑ ማድረግ የለባችሁም

▫️እነዚህን ካስተካከላችሁ የባትሪያችሁን እድሜ ማቆየት ትችላላችሁ

#share

@limantech1
@limantech1
💡የስልክ RAM ምንድነው? ጥቅሙስ ምንድን ነው?

📱 RAM ምንድነው?

🔻RAM (Random Access Memory) የስልክህ ጊዜያዊ ማስታወሻ ነው።
ስልክህ እየተጠቀምክበት ያሉ መተግበሪያዎች (apps)፣ ጌሞች.. በRAM ላይ ይቆያሉ።

የRAM ጥቅሞች

1. ስልክን ፈጣን በሆነ መንገድ መጠቀም – አፖችን በፍጥነት ለመክፈት

2. Multitasking – ብዙ apps በአንድ ጊዜ መጠቀም (Telegram, YouTube, Browser ..)

3. Game quality – PUBG, Free Fire ያሉ ጌሞች ያለ ላግ ለመጫወች

4. አነስተኛ lag / hang – ስልኩ አይዘገይም

📊 ምን ያህል RAM ይበቃል?

🔻3–4GB → መደበኛ ጥቅም (Call, Facebook, Telegram)

🔻6–8GB → ቪዲዮ፣ multitasking, gaming

🔻12GB+ → ከባድ gaming, content creation, pro use....

▢እና ስልክ ስገዙ ለስራ ከሆነ ከstorage በተጨማሪ በዋናነት Ram ተመልከቱ ከፍ ያለውን ግዙ

#share

@limantech1
@limantech1
👍5
#ጠቃሚ_tip

💡2-Step Verification (2FA) ምንድነው?

🔻 2FA ማለት የማንኛውም አካውንትን ፓስወርድ አንድ step የምታጠነክርበት ነው ።

እንዴት ይሰራል?

1️⃣ ፓስወርድህን ታስገባለህ
2️⃣ ተጨማሪ ኮድ ይጠይቃል – ይህ ኮድ በSMS፣ በEmail፣ በAuthenticator App ወይም በFingerprint/Face ID ሊመጣ ይችላል

👉 ሁለቱም ካልተረጋገጡ መግባት አይቻልም።

ለምን አስፈላጊ ነው?

🔐 መለያህን ሀክ ከመደረግ ይጠብቃል

📵 ፓስወርድህ ቢፈርስም ሌላ ሰው መግባት አይችልም

💰 ገንዘብ እና ውሂብ ያለባቸው መለያዎች ለመጠበቅ በጣም ጠቃሚ ነው


2FA በየት ቦታ እናገኛለን?

🔻Gmail / Facebook / Telegram

🔻Binance, MEXC, PayPal

🔻ባንክ አፕሊኬሽኖች.....

🚨ብዙ ሰው email,youtube,telegram,facebook,bank apps.... ሀክ የሚደረገው 2FA on ስለማያደርግ ነው። ስለዚህ እናንተም on በማድረግ ደህንነታችሁን ጠብቁ።

#share

@limantech1
@limantech1
👏2👍1
🔻Google Assistant እስከ 2025 መጨረሻ በአንዳንድ Android ስልኮች ይቀራል ተብሏል.

🔻Google በ2025 መጨረሻ ላይ assistant ከአብዛኛዎቹ የአንድሮይድ ስልኮች ማስወገድ እና በGemini መተካት ፈልጓል። ነገር ግን አሁን ኩባንያው የAI Assistant ለአብዛኛዎቹ ተጠቃሚዎች አዲሱ ነባሪ ዲጂታል assistant ለማድረግ ትንሽ ተጨማሪ ጊዜ እንደሚያስፈልገው አስታውቋል።

🔻Google ቀደም ሲል የተገለጸውን የጊዜ ሰሌዳ "እንከን የለሽ ሽግግርን ለማረጋገጥ" እና በአንድሮይድ መሳሪያዎች ላይ assistant ወደ Gemini ለመቀየር የሚደረጉ ዝማኔዎች እስከሚቀጥለው ዓመት ድረስ እንደሚቀጥሉ ተናግሯል።

#share

@limantech1
@limantech1
👍1
23% የዋጋ ማሻሻያ‼️
ኢትዮ ቴሌኮም ላለፉት ስድስት ዓመታት ሲያከናውን የቆየውን ተከታታይ የታሪፍ ቅናሽ እና የመሠረተ ልማት ማስፋፊያ ተከትሎ፣ አሁን ላይ ያለውን የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታ ከግምት ውስጥ ያስገባ መጠነኛ የታሪፍ ማስተካከያ ማድረጉን አስታወቀ። ኩባንያው ማስተካከያውን ያደረገው የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች መጨመርን ተከትሎ የአገልግሎቱን ቀጣይነት ለማረጋገጥ መሆኑን ገልጿል።

ኩባንያው ባወጣው መግለጫ እንዳመለከተው፣ ባለፉት ስድስት ዓመታት የደንበኞችን የመግዛት አቅም ያገናዘቡ ቅናሾችን በማድረጉ የደንበኞቹን ቁጥር ከ86 ሚሊዮን በላይ ማድረስ ችሏል። በተመሳሳይ የቴሌብር ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ56 ሚሊዮን ማለፉን የገለጸው ኩባንያው፤ ይህም ለሀገሪቱ 'ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025' ስትራቴጂ ስኬት ትልቅ ሚና መጫወቱን አብራርቷል።

የታሪፍ ማስተካከያው የተደረገባቸውን ምክንያቶች የገለጸው ኢትዮ ቴሌኮም፤ እየታዩ ያሉ የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታዎች እንዲሁም የካፒታልና የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች መጨመር ዋነኞቹ መሆናቸውን ጠቁሟል።

ይህ እርምጃ ኩባንያው በመላ ሀገሪቱ የጀመረውን የዲጂታል መሠረተ ልማት ማስፋፋት በዘላቂነት ለማጠናከር ያለመ መሆኑም ተገልጿል።

ይሁን እንጂ ማስተካከያው ሲደረግ የማህበረሰቡን የተለያዩ ክፍሎች ተጠቃሚነት ከግምት ውስጥ ያስገቡ ልዩ ድጋፎች መካተታቸውን ኩባንያው አስታውቋል። ከነዚህም መካከል:- ደንበኞች በቴሌብር ጥቅል ሲገዙ ያገኙት የነበረው የ10% ቅናሽ ወደ 20% ከፍ እንዲል ተደርጓል።

ይሁን እንጂ በርካታ ደንበኞች የሚጠቀሙባቸው 38 የተለያዩ ጥቅሎች ላይ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ አልተደረገም ብሏል።

ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች የሚጠቀሙባቸው የ1 ብር፣ የ2 ብር፣ የ5 ብር እና የ1 ሰዓት ጥቅሎች ባሉበት ዋጋ ቀጥለዋል ሲል ተቋሙ አስታውቋል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ በኢትዮጵያ የቴሌኮም ዘርፍ ውስጥ ሁለተኛው ግዙፍ ኦፕሬተር በመሆን በከፍተኛ ፍጥነት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ፣ በዳታ (ኢንተርኔት) ጥቅል አገልግሎቶቹ ላይ ከቀናት በፊት እስከ 82 በመቶ የሚደርስ የዋጋ ማሻሻያ ማድረጉ ይታወቃል።
#ካፒታል

😔😔😔😔😔😔😢 አይ እምዬ ኢ/ያ

@limantech1
@limantech1
😢41😱1
VAR.TV.apk
17.6 MB
አዲስ ሁሉንም የ እግር ኳስ ጨዋታዎችን የሚያሳይ ምርጥ አፕ ሞክሩት
🔥7👍3
PLAYFy_TV_v1.3.apk
12.2 MB
🔻የመጀመሪያው ካስቸገራችሁ ይህን ሞክሩት ይሰራል

◉ኳስ የምታዪባቸዉ ተጨማሪ አፕ
🔥7
Snaptube.apk
28.5 MB
የYoutube ቪዲዮዎችን በጥራት download የምታደርጉበት ምርጥ አፕ ተጠቀሙት
👍5🔥3
CRICFy_v5.8.apk
21 MB
▢Cricfy New version 5.8 update የኳስ አፕ ከድሮው የተሻለ ነው
5👍5🔥3
onstream-mobile-1.1.7.apk
17.6 MB
◉ onstream android 1.1.7 apk
👏31
Truecaller_v26.6.7_MOD.apk
142.4 MB
ይሄ አዲሱ update ነው የመጀመሪያው ካስቸገራችሁ ይህን አውርዱ
👍3🔥3