Li Appstore
506 subscribers
17 photos
7 files
2 links
Stay updated with the latest smartphone news, tech updates, useful apps, and smart tips. All things tech shared simply and clearly.Join Now
Download Telegram
🚨ኤሌክትሮኒክስ (pc,phone....) አብዝቶ መጠቀም ምን ጉዳት ያመጣል?

🟢አንደ ላፕቶፕ ፣ ስልክና ታብሌት አዝወትረው የሚጠቀሙ ከሆነ ለተለያዩ ማህበራዊና የጤና ጉዳቶች ይዳረጋሉ። ይህም በተጠቃሚዎች ላይ የትምህርት ፣ የስራ እንዲሁም የማህበራዊ ተፅዕኖና የባህሪ ችግር እንደሚያጋጥማችሁ የተለያዩ ጥናቶች ያመላክታሉ።

💻ከችግሮቹ መካከል👇

🟠የአህምሮ ዕድገት እክል

➡️ ህፃናት ከተወለዱ ጊዜ አንስቶ እስከ 21 ዓመታቸው ድረስ የአህምሮአቸው ዕድገት ፈጣን ሲሆን በዚህ የዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ታዳጊዎች ጊዜያቸውን እንደ ላብቶፕ፣ ታብሌት እና ስርማት ስልኮችን ጋር የሚያሳለፉ ከሆነ የአህምሮአቸው ዕድገት ፍጥነት ላይ እክል ሊገጥም
ይችላል፡፡ ለዚህም ዋናው ምክንያት ከኤሌክትሮኒክስ የሚወታጣው ጨረር ታዳጊዎቹ የአህምሮ ዕድገት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አለው፡፡

🟠 የተዛባ ማህበራዊ ግንኙነት

➡️ ጊዜያቸውን እንደ ላብቶፕ፣ ታብሌት እና ስማርት ስልኮችን ጋር የሚያሳለፉ ታዳጊዎች በማህበራዊ እና በትምህርት ላይ ከፍተኛ ችግር ሲያጋጥማቸው ይስተዋላል፡፡ እነዚህ ታዳጊዎች ጊዜያቸውን ከኤሌክትሮኒክስ ጋር ሲያሳልፉ ከማህበረሰብ መማር ያለባቸውን ክህሎት ሳይማሩ ይቀራሉ፡፡

🟠 ከመጠን ያለፈ ውፍረት

➡️ጊዜያቸውን ለረጅም ሰዓት ቁጭ ብለው ስለሚያሳልፉ አነስተኛ ለሆነ እንቅስቃሴ ይጋለጣሉ፤ ይህ ደግሞ ከመጠን ላለፈ ውፍረት (obesity) በቀላሉ ሊያጋጥማችው ይችላሉ፡፡

🟠የእንቅልፍ ማነስ

➡️ በስልክ መጫወት በጣም ስለሚያስደስት ለጫወታው ሲሉ የእንቅልፍ ሰዓታቸውን ያሳልፋሉ በዚህም ምክንያት በእንቅልፍ እጦት ይሰቃያሉ በአስተኛኘታቸው ላይ ችግር ሊያጋጥማቸው ይችላል፡፡

🟠ለጨረር መጋለጥ

➡️ የኤሌክትሮኒክስ መገልገያዎች አዘውትረው የሚጠቀሙ ከሆነ ከቁሳቁሱ የሚመነጨው ጨረር ለአህምሮ እድገት ላይ ከሚያስከትለው በተጨማሪም ለከፋ የጤና ችግር ሊያጋልጣቸው ይችላል፡፡

🟠ለአይን ጉዳት

➡️ እስክሪን ለረጅም ሰዓት እያዩ የሚቆዩ ከሆነ ለእይታ ችግር ሊጋለጡ ይችላሉ ይህም ከሚያነቡት የጽሁፍ መጠን ማነስ ፣ ለረጅም ሰዓት አይንን በአንድ ነገር ላይ ማተኮር እና ከእስክሪን በሚወጡ ጨረሮች አማካይነት ለአይን ህመም ይዳረጋሉ፡፡

🟣ስለዚህ ለምናደርገው ነገር በሙሉ ጥንቃቄ መውሰድ አለብን በተለይ ወላጆች ለልጆች ቢበዛ ለ30 ደቂቃ ብቻ እንዲጫወቱ መፍቀድ ብዙም ወደ ሚጎዳቸው ነገር ባናስጠጋ ጥሩ ነው፡፡

©limantech1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3👍1👏1
📧 በEmail እና Gmail መካከል ያለው ልዩነት።

🟠ብዙ ሰዉ በEmail እና Gmail መካከል ልዩነት ያለ አይመስለውም። ስማቸውን interchangeably የሚጠቀሙም ብዙ ናቸው።

🟢E-mail (electronic mail) ማለት ሲሆን የተለያዩ digital መልዕክቶችን በኢንተርኔት ላይ የምንላላክበት መንገድ ነው።

🟢G-mail (google mail) በgoogle የተቋቋመ እና የe-mail አገልግሎት የሚሰጥ platform ነው። ይህም ተጠቃሚዎች በgoogle አካውንታቸው አማካኝነት email እንዲልኩ እና እንዲቀበሉ ያስችላል።

🟠E-mail የግንኙነቱ አጠቃላይ መጠሪያ ሲሆን Gmail ግን ከኢሜል ፕላትፎርሞች ውስጥ አንዱ ነው፡፡

🟠emailን ከgmail ውጭ እንደ yahoo mail, Apple mail, Microsoft outlook, Proton mail, AOL mail, mail.com በመሳሰሉ email ፕሮቫይደሮች መጠቀም ይቻላል።

🟠ከእነዚህ ውስጥ በጣም የታወቀውና ብዙ የገበያ ድርሻ ያለው gmail ነው፡፡
ለአጠቃቀም ምቹና ቀላል መሆኑ እንዲሁም ባሉት ጥሩ ፊቸሮች ምክንያት ከ1 ቢልዮን በላይ ተጠቃሚ በማፍራት ከሁሉም email providers አንደኛ ደረጃን ይዟል።

🟢አንድ ሰው email ፅፎ ወደ ሌላ ሰው በሚልክበት ጊዜ የላኪው SMTP (Simple Mail Transfer Protocol) ስርቨር ከተቀባዩ ሰርቨር ጋር connect ያደርጋል።
የተቀባዩ ሰርቨር የላኪውን አድራሻና የመረጃውን አይነት እንዲሁም ደህንነት ካጣራ በኋላ ትክክል ከሆነ ወደ መረጃ ቋቱ ያስገባዋል።


📎ለተጨማሪ መረጃ➡️@limantech1 ይቀላቀሉ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥1
#ethiotelecom

🟢ኢትዮቴሌኮም የ2017 በጀት አመትን በስኬት ማጠናቀቁን ተከትሎ ከሰሞኑን ለተጠቃሚዎቸ የድምፅ ፣ የኢንተርኔት እና የመልዕክት ስጦታዎችን ለደንበኞቹ አበርክቷል።

🟢1ጊ.ባ፣ 15 ደቂቃ እና እና 25 መልእክት የያዘው  ይህ ስጦታ ከሌሊቱ 6 ሰአት እስከ ምሽቱ 12 እስከ ሐምሌ 20/2017 መጠቀም ይቻላል።

🟢በተጨማሪም ለያልተገደበ ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች 10 ደቂቃ አለም አቀፍ ጥሪ ስጦታ ተበርክቶላቸዋል። እንዲሁን ለቴሌብር ተጠቃሚዎች ተጨማሪ 1ጂቢ ስጦታ ተበርክቶላቸዋል።

©@limantech1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1😁1
🔥ለSamsung ስልክ ወዳጆች በቀጣይ የሚወጣው ስልክ Samsung A17 እየተባለ ነው⬇️

✔️ያካተታቸው specificationss⬇️

Display
▶️6.7-inch Super AMOLED with FHD+ resolution and a 90Hz refresh rate.
▶️Gorilla Glass Victus protection.
▶️Exynos 1330 chipset.
▶️50MP main cam optical image stabilization.
▶️13MP selfie Camera.
▶️5,000 mAh Battery Size.
▶️IP54 protection.

ይሄም ስልክ 6 አመት የ Software Update እንደሚያገኝ የሚጠበቅ ሲሆን 128/4 የሆነው ዋጋው 230$ (ከ25ሺ - 35ሺ) እንደሚሆን ይገመታል።❤️ ምን ታስባላችሁ?

Join📎https://t.me/limantech1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3🔥1
የSamsung ስልኮች የOne UI 8 የሚያገኙበት schedule

Galaxy S

Galaxy S25, Plus, Edge, and Ultra: From September 18
Galaxy S24, Plus, FE, and Ultra: From September 25
Galaxy S23, Plus, FE, and Ultra: From October 2
Galaxy S22, Plus, and Ultra: From October 6
Galaxy S21 FE: From October 16

Galaxy Z
Galaxy Z Fold 6 and Z Flip 6: From September 25
Galaxy Z Fold 5 and Z Flip 5: From October 2
Galaxy Z Fold 4 and Z Flip 4: From October 6

Galaxy A
Galaxy A56 5G and A36 5G: From September 25
Galaxy A55 5G, A35 5G, A26, A17, and A17 5G: From October 2
Galaxy A54 5G, A34 5G, A25 5G, A16 5G, A16, and A15 5G: From October 6
Galaxy A73 5G, A53 5G, A24, A15, A07, A06 5G, and A06: From October 16
Galaxy A33 5G: From October 23

Galaxy Tab
Galaxy Tab S10, S10 Plus, S10 Ultra, S10 FE, and S10 Lite: From October 2
Galaxy Tab S9, S9 Plus, S9 Ultra, and S9 FE: From October 6
Galaxy Tab S8, S8 Plus, and S8 Ultra: From October 16

@limantech1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏31👍1
💡ፕሮምፕት ኢንጅነሪንግ (Prompt Engineering) ምንድነው?

🟢ፕሮምፕት ኢንጅነሪንግ ማለት ከአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ሞዴሎች ጋር በተሻለ መንገድ ለመገናኘት በጥሩ መጠየቂያ (Prompt) መሰረት ነው።
በሌላ አነጋገር፣ አንድ ጥያቄ ወይም መረጃ በትክክል በማቀናበር ሞዴሉ ከሚያመጣው ውጤት ጋር የሚሰጥ ትክክለኛ እና ጠቃሚ ምላሽ ማግኘት ነው።

🔍የፕሮምፕት ኢንጅነሪንግ Future

🟢በቀጣይ ዘመን ፕሮምፕት ኢንጅነሪንግ በስራ ቦታዎች፣ በትምህርት፣ በጤና፣ በኢንጅነሪንግ እና በኮድ ጽፎች ውስጥ በጣም አስፈላጊ ይሆናል።

🟢AI ስራዎችን እየተቀየሩ በሄዱ ጊዜ ትክክለኛ ፕሮምፕት መጻፍ እንደ ተለያዩ ሙያዎች ልዩ ክህሎት ይሆናል።

🟢ወሳኙ ነገር ሁሉም ሰው Ai ን ማስረዳት ስለማይችል❗️❗️
it's The Future Job
😎 or What ?

ተጨማሪ tip ለማግኘት Join 📎@limantech1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1👍1🔥1
💡Crypto ምንድነው?

🟢Crypto በአጠቃላይ የዲጂታል ገንዘብ ወይም ኢኮንሚ በመስመር ላይ የሚካሄድ ንግድ ማለት ነው።

🟢እነዚህ ከባንክ ወይም ከመንግስት በስተቀር በblockchain ተብሎ በሚታወቀው ቴክኖሎጂ ላይ ይሰራሉ።

🔍በአጭሩ ስናየው

🟢Crypto = ዲጂታል ገንዘብ

🟢Bitcoin, Ethereum እና ሌሎች የተለመዱ ክሪፕቶ ናቸው።

🟢ለመላክ፣ ለመቀበል ወይም ለመከማቸት ባንክ አያስፈልግም።
ዋጋው ፈጣን ሊለዋወጥ ስለሚችል ከፍተኛ አደጋ አለበት።

🔍ክሪፕቶ መስራቱ እንዴት ነው?

🟢የሚያጠናክሩ ቴክኖሎጂ: Blockchain
ሰዎች በኮምፒዩተር እና በመስመር ላይ ይለዋወጣሉ።
በመካከለኛ አካል ሳይሆን በቀጥታ peer-to-peer (p2p) ይሰራል።


ተጨማሪ tip ለማግኘት Join 📎@limantech1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
🔍ስለ crypto post ሳደርግ blockchain የሚል ቃል ማብራርያው ላይ ነበረ ግር እንዳይላችሁ ስለ blockchain ምንነት በአጭሩ እንመልከት

💡What is Blockchain

🟢Blockchain ማለት መረጃ በተከታታይ ብሎኮች ውስጥ የሚቀመጥና በማእከላዊ ቦታ ያልተቀመጠ ደህንነቱ ከፍተኛ ያለው ቴክኖሎጂ ነው።

🟢እያንዳንዱ ብሎክ የኮምፒውተር መረጃ ይዞ ወደ ሌላ ብሎክ ይጣመራል።
ብሎኮቹ እንደ ቀለበት ሰንሰለት ይገናኛሉ (block-chain)።

🟢መረጃ ከተመዘገበ በኋላ ማንም ሳይታወቅ መቀየር አይቻልም።

🟢ይህ በኮምፒውተሮች ብዙ ቦታ ላይ ስለሚተላለፍ (decentralized) እጅግ የተረጋጋ ነው።

⬇️ክሪፕቶ ገንዘቦች
🟢Bitcoin, Ethereum ወዘተ — ሁሉም በ blockchain ይሰራሉ።

🟢Smart Contracts
በራሳቸው የሚፈጸሙ ስምምነቶች ናቸው።
ምሳሌ፦ አንድ ስምምነት ተፈጽመ ሲቆም ገንዘብ በራስ ይልቀቃል።


🔍ግልፅ ካልሆነ አሳውቁኝ ለበለጠ መረጃ Join
📎@limantech1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥2👍1👏1
💡እንዴት የላፕቶፓችንን የባትሪ ይዞታ ማወቅ እንችላለን

🟢ላፕቶፕ በምትገዙበት ጊዜ የላፕቶፓችሁ ባትሪ ሲመረት የነበረው እና አሁን ላይ ያለውን የባትሪ ይዞታ/መጠን ቼክ ማድረግ አስፈላጊ ነው።

🟢ይህንንም ለማድረግ በመጀመሪያ windows+R ተጭነን የሚመጣልን textbox ላይ cmd ብለን እንፅፋለን። በመቀጠልም፦
powercfg /batteryreport               


🟢ብለን በመፃፍ enter እንነካለን። ከዚያም እንደዚህ አይነት/ተቀራራቢ/ ፅሁፍ ይመጣልናል።
battery life report saved to file path C:\Users\yourname\battery-report.html .

🟢በመጨረሻም  start ብለን ፅፈን ከጎኑ የፋይሉን path ብቻ copy አድርገን paste እናደርጋለን። ለምሳሌ፦
start C:\Users\yourname\battery-report.html


🟢አሁን ስለ ላፕቶፓችን የተለያዩ መረጃዎችን እናገኛለን። ትንሽ ዝቅ እንዳደረግን DESIGN CAPACITY እና FULL CHARGE CAPACITY የሚሉ ምርጫዎች የምናገኝ ሲሆን DESIGN CAPACITY ከሚለው አጠገብ ያለው ባትሪው ሲመረት ያለው አቅም በmWh ሲሆን ከFULL CHARGE CAPACITY አጠገብ ያለው ደግሞ አሁን ላይ ያለው የባትሪው የመያዝ አቅም በmWh ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4👍3
💡C-Band Satellite Dish

🔻ከላይ የምታዩት ምስል C-ባንድ ይባላል በሳተላይት ግንኙነት ውስጥ ከሚገኙ የሬዲዮ ሞገድ ፍሪኩዌንሲዎች አንዱ ሲሆን፣ ለሙያዊና ለአስተማማኝ ስርጭቶች በዓለም ዙሪያ ተመራጭ ነው። የC-ባንድ ዋና ባህሪው ዝቅተኛ ፍሪኩዌንሲ (ከ 3.7 GHz እስከ 6.4 GHz አካባቢ) ያለው መሆኑ ነው።

🔻ይህ ዝቅተኛነት የC-ባንድ ሞገዶች ትላልቅ የሞገድ ርዝመት እንዲኖራቸው በማድረግ፣ በከባቢ አየር ውስጥ ያሉትን መሰናክሎች ማለትም ከባድ ዝናብ፣ በረዶ ወይም ጭጋግ በቀላሉ እንዲያልፉ ያስችላቸዋል።

🔻በዚህም ምክንያት፣ C-ባንድ ከሌሎች ከፍተኛ ፍሪኩዌንሲ ከሚጠቀሙ ባንዶች በተሻለ ሁኔታ "የዝናብ መቋቋም" (Rain Fade Resistance) ችሎታ ስላለው፣ ግንኙነቱ ሁልጊዜ ማለት ይቻላል ሳይቋረጥ ይቀጥላል። ሆኖም፣ ይህንን ዝቅተኛና ደካማ ሲግናል በብቃት ለመሰብሰብ፣ የC-ባንድ ዲሾች ብዙ ጊዜ ትላልቅ መጠን (ከ 1.8 ሜትር እስከ 3 ሜትር ወይም ከዚያ በላይ) መሆን ይኖርባቸዋል።

🔻በመሆኑም፣ C-ባንድ ከፍተኛ አስተማማኝነት በሚያስፈልግባቸው ዘርፎች እንደ ዓለም አቀፍ የቴሌቪዥን ስርጭት (Backhaul) እና የረጅም ርቀት የቴሌኮሙኒኬሽን ኔትወርኮች በስፋት ጥቅም ላይ ይውላል።

🔻አሁን በዬ ቤቱ የምንጠወምባቸው ዲሾች ku-ባንድ በመባል ይታወቃሉ


#share ⚡️
@limantech1
@limantech1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1👍1
✈️Telegram Tip

➡️የስልካችሁ contact list ውስጥ ያሉ ሰዎች ቴሌግራም አካውንት ሲከፍቱ እንትና joined telegram እያለ ሜሴጅ እየገባ ካሰለቻችሁ እንዴት እንደምታስተካክሉት አነሆ፦

➡️በመጀመሪያ ወደ telegram settings ከሄድን በኋላ notification and sounds የሚለውን በመንካትና ትንሽ ወደታች ዝቅ አድርገን የምናገኘውን contact join telegram የሚለውን off ወይም disable ማድረግ አለቀ።

#share🔥
@limantech1
@limantech1                      
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2🔥1
💡Telegram Tip

🔻የምትጠቀሙበት ቴሌግራም አካውንት ከናተ ስልክ ውጪ ሌላ ሰው login አድርጎ ይሆን ብላችሁ የምፈሩ ከሆነ በዚህ መንገድ check አድርጉ

🔻ወደ ቴሌግራም ሴቲንግ ውስጥ ግቡ ከዛ privacy setting ውስጥ ግቡ በመቀጠል Device ወደሚለው ሴቲንግ ውስጥ በመግባት ከናንተ ስልክ ወይም login ካደረጋችሁበት devices ውጪ የማታቁት device ካለ እሱን አንድ ጊዜ በመጫን terminate አድርጉት. በዚህ መንድ ቴሌግራማችሁ እንዳይበረበር ማድረግ ትችላላችሁ

#share

@limantech1
@limantech1
👍1
💡ጠቃሚ tip

▢ስልካችሁ በሆነ አጋጣሚ ቢጠፋ የመዘገብናቸው ስልክ ቁጥሮች እንዴት መልሰን ማግኘት እንችላለን

🔻የስልካችን CONTACT ውስጥ እንገባለን።

🔻CONTACT ውስጥ ከገባን በሁዋላ ከላይ ባለ ሶስት ጭረት ምልክቱዋን እንነካለን።

🔻ባለ ሶስት ጭረት ምልክቱዋን ስንነካ ከሚመጣልን ዝርዝር ውስጥ MANAGE CONTACTS ውስጥ EXPORT የሚለውን ነክተን ያስመርጠናል SD CARD ላይ እንመርጥለታለን ከዛም CONTACTS.VCF  የሚል ስም ይሰጥልንና SAVE ይለናል SAVE እናደርጋለን።

🔻አሁን ወደ FILE MANAGER CONTACTS.VCF ወይም DOWNLOAD አልያም ሌላ ስም ሰቶት SAVE አድርጎት እናገኘዋለን።

🔻በመቀጠል ወደ FILE MANAGER በመግባ EXPORT ያደረግነውን contact እንፈልግና ስናገኘው አንድ ጊዜ ስንነካው ያስመርጠናል CONTACT የሚለውን እንመርጥለታለን።

🔻 SAVE IMPORTED CONTACT to ከሚለው ስር የGMAIL አካውንታችን ይመጣል እሱን ስንጫነው ሙሉ CONTACT BACKUP ያዝን ማለት ነው።

🔻ስልካችን ቢጠፋ FORMAT ቢደረግ እንኳን GMAIL አካውንታችን  ውስጥ በመግባት ባለ ሶስት ጭረት ምልክቱዋን በመንካት ከስር CONTACT በመምረጥ ሙሉ ስልክ ቁጥራችንን መልሰን ማግኘት እንችላለን።

🔻ግን የ GMAIL አካዎንታችሁን PASSWORD መርሳት የለባችሁም እናንተ ረስታችሁት ስልካችሁ ብጠፋ ወይም ብሰረቅባችሁ፤ በ PASSWORD መልሳችሁ Login ማረግ ካልቻላችሁ ስልክ ቁጥራችሁ ብቻ ሳይሆን ብዙ ነገራችሁን ልታጡ ትችላላችሁ!!


 
#share

@limantech1
@limantech1
👍2
💡የስልክ ባትሪ ለምን ፈጥኖ ያልቃል? ዋና ምክንያቶች

🔻ቻርጅ ስታደርጉ ሁሌም 100% አታድርጉ (90-95% በቂ ነው እድሜ ይሰጠዋል)

🔻እንደዚሁም 0% እስኪሆን ሁሌም መጠቀም ጥሩ አይደለም

🔻Background ላይ ያሉ አፖችን ሳያጠፉ ሁሉጊዜ ቻርጅ መሰካት ትልቅ ስህተት ነው ባትሪያችሁን ያደክመዋል

🔻Fast charging በየቀኑ መጠቀም.

🔻ቻርጅ ሰክቶ ስልክን መጠቀም. ይሄን ጭራሽኑ ማድረግ የለባችሁም

▫️እነዚህን ካስተካከላችሁ የባትሪያችሁን እድሜ ማቆየት ትችላላችሁ

#share

@limantech1
@limantech1
💡የስልክ RAM ምንድነው? ጥቅሙስ ምንድን ነው?

📱 RAM ምንድነው?

🔻RAM (Random Access Memory) የስልክህ ጊዜያዊ ማስታወሻ ነው።
ስልክህ እየተጠቀምክበት ያሉ መተግበሪያዎች (apps)፣ ጌሞች.. በRAM ላይ ይቆያሉ።

የRAM ጥቅሞች

1. ስልክን ፈጣን በሆነ መንገድ መጠቀም – አፖችን በፍጥነት ለመክፈት

2. Multitasking – ብዙ apps በአንድ ጊዜ መጠቀም (Telegram, YouTube, Browser ..)

3. Game quality – PUBG, Free Fire ያሉ ጌሞች ያለ ላግ ለመጫወች

4. አነስተኛ lag / hang – ስልኩ አይዘገይም

📊 ምን ያህል RAM ይበቃል?

🔻3–4GB → መደበኛ ጥቅም (Call, Facebook, Telegram)

🔻6–8GB → ቪዲዮ፣ multitasking, gaming

🔻12GB+ → ከባድ gaming, content creation, pro use....

▢እና ስልክ ስገዙ ለስራ ከሆነ ከstorage በተጨማሪ በዋናነት Ram ተመልከቱ ከፍ ያለውን ግዙ

#share

@limantech1
@limantech1
👍5
#ጠቃሚ_tip

💡2-Step Verification (2FA) ምንድነው?

🔻 2FA ማለት የማንኛውም አካውንትን ፓስወርድ አንድ step የምታጠነክርበት ነው ።

እንዴት ይሰራል?

1️⃣ ፓስወርድህን ታስገባለህ
2️⃣ ተጨማሪ ኮድ ይጠይቃል – ይህ ኮድ በSMS፣ በEmail፣ በAuthenticator App ወይም በFingerprint/Face ID ሊመጣ ይችላል

👉 ሁለቱም ካልተረጋገጡ መግባት አይቻልም።

ለምን አስፈላጊ ነው?

🔐 መለያህን ሀክ ከመደረግ ይጠብቃል

📵 ፓስወርድህ ቢፈርስም ሌላ ሰው መግባት አይችልም

💰 ገንዘብ እና ውሂብ ያለባቸው መለያዎች ለመጠበቅ በጣም ጠቃሚ ነው


2FA በየት ቦታ እናገኛለን?

🔻Gmail / Facebook / Telegram

🔻Binance, MEXC, PayPal

🔻ባንክ አፕሊኬሽኖች.....

🚨ብዙ ሰው email,youtube,telegram,facebook,bank apps.... ሀክ የሚደረገው 2FA on ስለማያደርግ ነው። ስለዚህ እናንተም on በማድረግ ደህንነታችሁን ጠብቁ።

#share

@limantech1
@limantech1
👏2👍1
🔻Google Assistant እስከ 2025 መጨረሻ በአንዳንድ Android ስልኮች ይቀራል ተብሏል.

🔻Google በ2025 መጨረሻ ላይ assistant ከአብዛኛዎቹ የአንድሮይድ ስልኮች ማስወገድ እና በGemini መተካት ፈልጓል። ነገር ግን አሁን ኩባንያው የAI Assistant ለአብዛኛዎቹ ተጠቃሚዎች አዲሱ ነባሪ ዲጂታል assistant ለማድረግ ትንሽ ተጨማሪ ጊዜ እንደሚያስፈልገው አስታውቋል።

🔻Google ቀደም ሲል የተገለጸውን የጊዜ ሰሌዳ "እንከን የለሽ ሽግግርን ለማረጋገጥ" እና በአንድሮይድ መሳሪያዎች ላይ assistant ወደ Gemini ለመቀየር የሚደረጉ ዝማኔዎች እስከሚቀጥለው ዓመት ድረስ እንደሚቀጥሉ ተናግሯል።

#share

@limantech1
@limantech1
👍1
23% የዋጋ ማሻሻያ‼️
ኢትዮ ቴሌኮም ላለፉት ስድስት ዓመታት ሲያከናውን የቆየውን ተከታታይ የታሪፍ ቅናሽ እና የመሠረተ ልማት ማስፋፊያ ተከትሎ፣ አሁን ላይ ያለውን የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታ ከግምት ውስጥ ያስገባ መጠነኛ የታሪፍ ማስተካከያ ማድረጉን አስታወቀ። ኩባንያው ማስተካከያውን ያደረገው የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች መጨመርን ተከትሎ የአገልግሎቱን ቀጣይነት ለማረጋገጥ መሆኑን ገልጿል።

ኩባንያው ባወጣው መግለጫ እንዳመለከተው፣ ባለፉት ስድስት ዓመታት የደንበኞችን የመግዛት አቅም ያገናዘቡ ቅናሾችን በማድረጉ የደንበኞቹን ቁጥር ከ86 ሚሊዮን በላይ ማድረስ ችሏል። በተመሳሳይ የቴሌብር ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ56 ሚሊዮን ማለፉን የገለጸው ኩባንያው፤ ይህም ለሀገሪቱ 'ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025' ስትራቴጂ ስኬት ትልቅ ሚና መጫወቱን አብራርቷል።

የታሪፍ ማስተካከያው የተደረገባቸውን ምክንያቶች የገለጸው ኢትዮ ቴሌኮም፤ እየታዩ ያሉ የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታዎች እንዲሁም የካፒታልና የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች መጨመር ዋነኞቹ መሆናቸውን ጠቁሟል።

ይህ እርምጃ ኩባንያው በመላ ሀገሪቱ የጀመረውን የዲጂታል መሠረተ ልማት ማስፋፋት በዘላቂነት ለማጠናከር ያለመ መሆኑም ተገልጿል።

ይሁን እንጂ ማስተካከያው ሲደረግ የማህበረሰቡን የተለያዩ ክፍሎች ተጠቃሚነት ከግምት ውስጥ ያስገቡ ልዩ ድጋፎች መካተታቸውን ኩባንያው አስታውቋል። ከነዚህም መካከል:- ደንበኞች በቴሌብር ጥቅል ሲገዙ ያገኙት የነበረው የ10% ቅናሽ ወደ 20% ከፍ እንዲል ተደርጓል።

ይሁን እንጂ በርካታ ደንበኞች የሚጠቀሙባቸው 38 የተለያዩ ጥቅሎች ላይ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ አልተደረገም ብሏል።

ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች የሚጠቀሙባቸው የ1 ብር፣ የ2 ብር፣ የ5 ብር እና የ1 ሰዓት ጥቅሎች ባሉበት ዋጋ ቀጥለዋል ሲል ተቋሙ አስታውቋል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ በኢትዮጵያ የቴሌኮም ዘርፍ ውስጥ ሁለተኛው ግዙፍ ኦፕሬተር በመሆን በከፍተኛ ፍጥነት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ፣ በዳታ (ኢንተርኔት) ጥቅል አገልግሎቶቹ ላይ ከቀናት በፊት እስከ 82 በመቶ የሚደርስ የዋጋ ማሻሻያ ማድረጉ ይታወቃል።
#ካፒታል

😔😔😔😔😔😔😢 አይ እምዬ ኢ/ያ

@limantech1
@limantech1
😢41😱1
VAR.TV.apk
17.6 MB
አዲስ ሁሉንም የ እግር ኳስ ጨዋታዎችን የሚያሳይ ምርጥ አፕ ሞክሩት
🔥7👍3
PLAYFy_TV_v1.3.apk
12.2 MB
🔻የመጀመሪያው ካስቸገራችሁ ይህን ሞክሩት ይሰራል

◉ኳስ የምታዪባቸዉ ተጨማሪ አፕ
🔥7
Snaptube.apk
28.5 MB
የYoutube ቪዲዮዎችን በጥራት download የምታደርጉበት ምርጥ አፕ ተጠቀሙት
👍5🔥3