Light Burger & Chicken
376 subscribers
154 photos
4 videos
14 links
Hawassa, main campus road
Dawit zewdu bldg

Check on instagram: light_burgerhawassa


As your choice!
Download Telegram
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል በሠላም አደረሳችሁ፡፡

ላይት በርገር እና ቺክን ሁልጊዜም በእናንተ በደንበኞቻችን ምርጫ በማቅረብ ያገለግልዎታል!🙏

ስለመረጡን እናመሰግናለን፡፡

📍ሀዋሳ, ከሥላሴ ቤ/ክ ወደ ካምፖስ በሚዉስደው አስፓልት ዳዊት ዘውዱ ህንፃ ስር 

☎️ 0462120818........ደውለው ይዘዙን

#ላይትበርገር #ሀዋሳገብርኤል #ላይትፒዛ #ላይትችክን #በምርጫዎልክ
#ኪንግዴቪድ #ቢጊማክስ #ላይትክረስቲ #ሴክሬትሼፍ
መጣና በአመቱ ኧረ እንደምን ሰነበቱ (x2)
እዚያ ማዶ ሆ.... አንድ ማገር
እዚህ ማዶ ሆ.... አንድ ማገር
የሁሉም ምርጫ
**ላይት በርገር**🍔👏

ቤተሰቦች መልካም የቡሄ በዓል ይሁንላችሁ!🙏🏽 የዓመት ሰው ይበለን👍

📍ሀዋሳ, ከሥላሴ ቤ/ክ ወደ ካምፖስ በሚዉስደው አስፓልት ዳዊት ዘውዱ ህንፃ ስር 

☎️ 0462120818....ይዙዙን

#ላይትበርገር #ቡሄ #ላይትፒዛ #ላይትችክን #ሆያሆዬ #በምርጫዎልክ