በየቀኑ የምንለቃቸው መልዕክቶች እንዲደርሳችሁ እንዲሁም እንዳያመልጣችሁ በምስሉ ላይ ለመግለፅ እንደተሞከረው ቻናሉን ጫን ብሎ በመቆየት የተከበበትን ወይም pin 📌 የሚለውን ምልክት በመጫን መከታተል ይችላሉ።
ብሩካን ናችሁ!
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
ብሩካን ናችሁ!
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤3🙏3
እግዚአብሔር በሰጠን እድሜ እና ጊዜ የሚጠበቅብንን ተልዕኮ እና ዓላማ ባለመወጣታችን የሚጠይቀን ይመስላችኃል?
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
Join & share
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
Join & share
👍7❤1
#ሁሌ_ለራሴ_የምነግረው
ከነዓን ወደእኔ አይመጣም፣ እኔ ነኝ ወደ ከነዓን መሄድ ያለብኝ።
በግብፅ እና በከነዓን መካከል ያለው መንገድ #ምድረበዳ ይባላል።
ከነዓንን ወዶ መንገዱን ጠልቶ አይሆንም!
#kingdom_mindset
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)

❤8🔥6🙏2
እግዚአብሔር የዛሬ 3 አመት አካባቢ ያስተማረኝ እናም ህይወቴን የማቃኝበት ስርዓት
1⃣ ለምን እግዚአብሔር ለኤርሚያስ ምን ታያለህ ማለት አስፈለገው? እውነት የሚታየው የለውዝ በትር ብቻ ከሆነ ፤ ወይንስ ከብዙ ከሚታዩ ነገሮች መካከል ነው ለይቶ የለውዝ በትርን ያየው?
▶️ በትክክል ማየት የመቻል እና ያለመቻል ማረጋገጫ ስለሆነ ይሆን ያየው የለውዝ በትር ትርጓሜን ሳይነግረው መልካም አይተኃል የሚል ማረጋገጫ ብቻ ሰማይ የሰጠው?
2⃣ የመጀመሪያውን ትክክል ማየቱን ሰማይ አረጋግጦ መልካም አይተኃል ብሎት በትክክል እንደሚያይ ለማረጋረጫ ምን ታያለህ በማለት በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ ጥያቄን ማቅረብ ለምን አስፈለገ? (ጥያቄዬ ነበር)
ከብዙ ከሚታዩ ነገሮች መካከል ለይቶ እግዚአብሔር ሊያሳየው የፈለገውን ብቻ ማየቱን ለማረጋገጥ

#ምን_ታያለህ?
እግዚአብሔር ሊያሳየኝ የፈለገውን ያንኑ
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
🔥7👍5❤3
#በጊዜ_ሂደት_የተማርኩት_እውነታ
እግዚአብሔር ማስተዳደር የምትችሉትን እንጂ፣ የምትፈልጉትን አይሰጣችሁም።
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
እግዚአብሔር ማስተዳደር የምትችሉትን እንጂ፣ የምትፈልጉትን አይሰጣችሁም።
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤12🔥2👍1
🔥5
መንፈሳዊ ሰው፥ እግዚአብሔር ሂድ ሲለው እንጂ፣ እግር ስላለው ብቻ አይሄድም።
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤12🔥3
#leadership_mindset
ዝሆን 180 ጊዜ በቁመት ከአንበሳ ይበልጣል፣ በ 800 ፖውንድ በክብደት ከአንበሳ ይበልጣል ፣ በ 190 % በክህሎት ይበልጣል እንዲሁም ደግሞ በጥንካሬ ከአንበሳ ይበልጣል።
ነገር ግን አንበሳ በዚህ ሁሉ እና በብዙ ነገር ቢበለጥም ግድ አይሰጠውም። ዝሆን ሲያይ የሚታየው በብዙ ነገር መበለጥን ሳይሆን፣ የሚበላ ምግብ ነው።
#እይታ/ ምልከታ
#እምነት

❤7🔥5👍2
#Kingdom_of_God_business_principle
ዘር የበላ ጫካ ከበላ እኩል ነው።
ዘር መብልን እንዲያፈራ ይዘራል እንጂ አይበላም።
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
ዘር የበላ ጫካ ከበላ እኩል ነው።
2ኛ ቆሮ 9፥10
“ለዘሪ ዘርን ለመብላትም እንጀራን በብዙ የሚሰጥ እርሱም የምትዘሩትን ዘር ይሰጣችኋል ያበረክትላችሁማል፥ የጽድቃችሁንም ፍሬ ያሳድጋል፤”
ዘር መብልን እንዲያፈራ ይዘራል እንጂ አይበላም።
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤3🔥1
#kingdom_reality
ዘር በመርህ (በመዝራት) እንጂ፣ በፀሎት አይበቅልም!
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
ዘር በመርህ (በመዝራት) እንጂ፣ በፀሎት አይበቅልም!
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤1
#ከዮሴፍ_ህይወት_የተቀዳ
"በህልምህ" ለአንተ ነዶ ሲሰግዱ ያየሃቸው ፤ "በእውንህ " ሲሸጡህ ልታይ ትችላለህ ፤
ያኔ ህልሙ ተጀምሯል ማለት ነው!

❤7🔥1👏1
#knowing_your_Calling
#የተጠሩበትን_ማወቅ
ከጦጣ ከዛፍ ዛፍ መዝለል እንጂ፣ እንደ ወፍ መብረር አይጠበቅም።
ከድመት አይጥ ማባረር እንጂ፣ እንደ ውሻ ሌባ ማባረር አይጠበቅም።
#እንድንሆን_የተጠራንበትን_እንጂ_ሁሉንም_ለመሆን_አልጠራንም
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
#የተጠሩበትን_ማወቅ
ከጦጣ ከዛፍ ዛፍ መዝለል እንጂ፣ እንደ ወፍ መብረር አይጠበቅም።
ከድመት አይጥ ማባረር እንጂ፣ እንደ ውሻ ሌባ ማባረር አይጠበቅም።
#እንድንሆን_የተጠራንበትን_እንጂ_ሁሉንም_ለመሆን_አልጠራንም
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤4🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Construction begins with distractions
እግዚአብሔር ከፍ ሊያረጋችሁ ሲፈልግ፣ ችግር የሚመስሉ ነገሮችን ወደ ሕይወታችሁ ይልካል።
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
እግዚአብሔር ከፍ ሊያረጋችሁ ሲፈልግ፣ ችግር የሚመስሉ ነገሮችን ወደ ሕይወታችሁ ይልካል።
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
🔥5❤1
❤4🔥2
#ዮሴፍ_ጃኬት_ሊቀየርለት_እንጂ_ተነጥቆ_አልነበረም!
የነበራችሁን ያጣችሁት ተነጥቃችሁ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር የተሻለ ስላየላችሁ ነው።
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
የነበራችሁን ያጣችሁት ተነጥቃችሁ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር የተሻለ ስላየላችሁ ነው።
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
🔥8👍1
ትነግሳለህ ተብሎ ትንቢት ተነገረህ ማለት፣ መሐል ላይ እስር ቤት አትገባም እንዲሁም በአንበሳ ጉድጓድ ውስጥ አትጣልም ማለት እንዳልሆነ ዮሴፍ እና ዳንኤል ምስክሮች ናቸው።
በተነገረህ ትንቢት መሐል ወጀብ መኖሩን አምነህ ተቀብለህ ራስህን ለዚያ ማዘጋጀት ይኖርብኃል።
🔱@eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
በተነገረህ ትንቢት መሐል ወጀብ መኖሩን አምነህ ተቀብለህ ራስህን ለዚያ ማዘጋጀት ይኖርብኃል።
🔱@eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
🔥5❤2
አንተ የእግዚአብሔርን ድምፅ መስማት ከምትፈልገው በላይ እግዚአብሔር ድምፁን እንድትሰማለት ይፈልጋል።
ይህ ማለት የእግዚአብሔር ድምፅ ውስብስብ አይደለም፣ ምክንያቱም እንዲሰማለት ይፈልጋልና።
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
ይህ ማለት የእግዚአብሔር ድምፅ ውስብስብ አይደለም፣ ምክንያቱም እንዲሰማለት ይፈልጋልና።
ዮሐንስ 10፥27
“በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤”
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
👍6❤3🔥1
#ጉዞ_እንደ_ተጀመረ_አይደረስም
#እንደተዘራ_አይበቅልም
እግዚአብሔር ዮሴፍን በ30 አመት ሊያነግሰው ሲፈልግ በ17 አመት እድሜው ጉዞ አስጀመረው።
#እግዚአብሔርም_በሰባተኛው_ቀን_እንጂ_በአንደኛው_ቀን_አላረፈም
process/ሂደት
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
#እንደተዘራ_አይበቅልም
እግዚአብሔር ዮሴፍን በ30 አመት ሊያነግሰው ሲፈልግ በ17 አመት እድሜው ጉዞ አስጀመረው።
#እግዚአብሔርም_በሰባተኛው_ቀን_እንጂ_በአንደኛው_ቀን_አላረፈም
process/ሂደት
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤9🤯1
ምሳሌ 4፥7
“ጥበብ ታላቅ ነገር ናት፤ ስለዚህ ጥበብን አግኛት፤ ያለህን ሁሉ ብታስከፍልህም ማስተዋልን ገንዘብህ አድርጋት።”@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
❤8👍1
Be Relax as your God
እንደ አምላካችሁ ዘና በሉ
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
እንደ አምላካችሁ ዘና በሉ
ዘፍጥረት 1፥2
“ምድርም ባዶ ነበረች፥ አንዳችም አልነበረባትም፤ ጨለማም በጥልቁ ላይ ነበረ፤ የእግዚአብሔርም መንፈስ በውኃ ላይ ሰፍፎ ነበር።”
🔱 @eyasu_Alemu (Josh)
@Light_key
@Light_key
@Light_key
Join & Share
🔥7❤3👍1