መርጌታየወሴፍ የባህል መዳኒት
721 subscribers
176 photos
26 videos
📕Library Books የተማሪዎች ስንቅ!!
Download Telegram
❤️❤️❤️ሰላም❤️❤️❤️
❤️❤️❤️ጤና❤️❤️❤️
❤️❤️❤️ፍቅር❤️❤️❤️
የምመኝላችሁ ውድ የዚህ ገፅ ተከታታዩቼ እንደምን ሰነበታችሁ ??? ዛሬ ደግሞ እስኪ ስለ መተት እናውራ
መተት ምንድን ነው ?
መተት በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው
#ድግምት
#ውለሽ
#የሰው እጅ
#ደንቀራ
#ስልበት በመባል ይታወቃል

👉 መተት ፈሪሐ እግዚአብሔር በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት  (የመናፍስት) ስራ ነው ።
ብዙውን ጊዜ ጥቁር አስማት የሚባሉት
#መቅትል
#መስተሐምም
#መስተአብድ
#መስተባርር
#ህልመ ደብድብ
#መድፍነ ፀር
#ማዕፀወ ምስያጥ (የገብያ መዝጊያ)
#ሀብተ ገልብጥ በመባል ይታወቃል
እንዳለመታደል ሁኖ አንዳንድ ሰዎች  ሰርተው ከማደግና ይልቅ ከፈጣሪ ሕግ በመውጣት በሰው ሀብት፣ ንብረት እድልና ግንባር በመቅናት የተለያየ መተት ተጠቅመው የሰውን ልጅ ህይወት ሲያመሰቃቅሉ ይኖራሉ።

#መተት በዋነኛነት በ3 ይከፈላል
፩. በስም በማስደገምና በማስመተት
፪. በሚበላ በሚጠጣ በማቅመስ
፫. በመርጨት (ደንቀራ በመጣል)

         #የመተት ተፅኖውና ክፋቱ
ሀገር አስለቅቆ መስደድ
ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ
እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት
ሽባ ማድረግ
እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል
የአልጋ ቁራኛ ማድረግ
ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት
መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ በመንደፍ ማርከስ
ጥቁር ሰው ፣በሬ ፣ውሻ ፣እባብ እየመሰለ ሌሊት ማሰቃየት
ሆድን ቀትቶ መንፋት
ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ)
ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ)
ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥ
ጭንቅላትን (እወቀትን)ባዶ ማድረግ
ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ
ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት)
ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት
ስንፈተ ወሲብ ማምጣት
ሰውነትን መሸምቀቅ
እራብ እራብ ማለት
እህል መከልከል
ከመጠን ያለፈ ውፍረት
በጣም መክሳት
እንቅልፍ መከልከል
እንቅፍ እንቅልፍ ማለት
ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የሽሻ
ገንዘብ መበተን
ስራ ጀምሮ አለመሳካት
የውጭ እድል መዘጋጋት
እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት
ባልና ሚስት ማለያዩት
መካንነት
አግኝቶ ማጣት
የገብያ መዘጋጋት.

👉 ታዲያ ይህ ችግር  በሀገራችን ብሎም በአለማች የስንቱን ህይወት እንዳበላሸውና የስንቱን ቤት እንደፈታው ስንቶቻችን ነው የምናውቀው ?
ይህ ችግር በቤታችን ካለና ከተከሰተ መፍትሔውን በመጠቀም ችግሩን ማስወገድ  አለበለዚያ ግን የችግሩ ሰለባ ሁነን እንቀራለን
እንደየ እምነታችን በርትተን መፀለይ ንስሐ መግባት በፆም በፀሎት በስግደት ክፉ የመናፍስት መተትንና ማስወገድ የተለያዩ መአቅቦችን መያዝና ፀልየን መውጣት ወሳኝነው።

ችግሩ በዚህ የማይፈታ ከሆነ ደግሞ የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶችን ጥበብ ተጠቅመን ችግሩን ማስወገድ ግድ ይለናል
ፀሎቱን እንሆ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሱ ፩ አምላክ አሜን በእንተ መፍትሔ ሥራይ

በስመ እግዚአብሔር መሐሪ ወመስተዓግሥ ለዓለም በአዶናይ በስተናዊ ንጉስ ዘይነብር መልዕልተ ሠረገላ ኪሩቤል ዘይዴዓን አፍራሰ ሕይወት አምሐልኩክሙ ወአውነዝክሙ በማኅተመ ዕሌኒ ንግስት ወበጊዮርጊስ ሰማዕት መስተጋድል ወበዮሐንስ መጥምቅ ወበማሪያም ወላዲተ አምላክ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ከመ ኢትግብሩ ሥራየ በላዕሌየ

ወኢታምጽኡ ደዌ ወሕማም ውስተ ቤትየ ወኅበ ሰብእየ ወእንስሳየ አምሐሌኩክሙ ወአወገዝኩክሙ በድማኤል ኅቡ ስሙ ለእግዚአብሔር ወበቃሉ ቅዱስ ወበቅቅያኖስ ወበሐኬ በዝንቱ አስማተ ተሰደዱ ኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወአጋንንት ፀዋጋን ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ

ወተወካፌ ዝንቱ ጸሎት አወግዘክሙ በምናቴር ወበ ፀባዖት ወበሥሉስ ቅዱስ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ይብሐም አፉክሙ ወይትዓሥር ልሳንክሙ ወይትዓፀው ጉርዔክሙ ወይድክም ኀይልክሙ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ሊተ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ..

አማሐልልኩክሙ በሚካኤል ወገብርኤል በሱራፌል ወኪሩቤል በ፳ወ፬ ካህናት ሰማይ ወበ፬ቱ እንስሳ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ወኀበ ቤትየ ወኀበ ስብእየ ወእንስሳየ አወገዝኩክሙ ከመ ትርኃቁ እምዛቲ ትውልድ እስከ ለዓለም ዓለም አማሐልኩክሙ በ፳በ፬ ካህናት ሰማይ እለ የዓጥኑ መንበሮ ወይቀውሙ ቅድሜሁ ለአብ ወዝውእቱ አስማቲሆሙ ክቡር አክያል ቅርትያል ፉኑኤል ግራኤል አፍዳኤል ጥታኤል ሂልታኤሌ ዳክኤል ቀለምታኤል ምርታኤል ናርታኤል ከሠታኤል አፓኤል ጰጣኤል ርታኤል ሰላታኤል ጣውርሮኤል አኑኤል ጥስልድኤል ጥላልኤል ከልድኤል ኤልትኤል ይእዜኒ አውርድ መንፈስከ ቅዱስ ውስተ ዝንቱ ቅብዕ ምላዕ ዓዲ ሀበኒ ሞገሰ ወብርሃነ አዕይንትየ ወሕሊናየ ወአብጽሐኒ ለገቢረ ፈቃድከ

በዘይሰደዱ አጋንንት ወመናፍስተ ርኩሳን ወኩሉ ኅሡም ዘሀሎ በቤትየ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ አርኅቆሙ ወስድዶሙ እሰግድ ለከ አብ አኀዜ ኩሉ ዓለም ወቦ እለ ይፀውሩ ማኅበረከ ወ፬ እንስሳ ወኩሎሙ ምሉዓነ አዕይንት ወመፍቅደ አዕይንቲሆሙ ለለ፩__ ወ፬ ወለካልዑሂ ፳ወ፩ ወለሣልሱሂ ፵ ወለራብዑሂ ፵ወ፬ ወኢይትናጸሩ በገጾሙ በአዕይንቲሆሙ ለይከሥቱ አፉሆሙ ኅቡረ ወይብሉ አግዮስ፫ በዝንቱ ስምከ

ተማኅፀንኩ ሐራይሮኅ ድልያፎን ያጥፍዕክሙ ወይድፍንክሙ ወይብትክ ኀይለ መሥገርትክሙ ወይቀጥቅጥ እገሪክሙ ወያድክም ኃይልክሙ ወይርአድ ኃይለ አባልክሙ  በሐመ ይኩን ልሳንክሙ ወአዕዛኒጸክሙ ወይትዓሠር አፈክሙ አምሐልኩክሙ ወአውገዝኩክሙ ዓሠርኩክሙ ወለጎምኩክሙ በኃይለ ዝንቱ አስማተ ቅንዋት ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ ውጉዛነ ኩኑ በቤቃ በቃብዕ በአኮስባኤል ርእስ መሐላ ለዓለም ዓለም አኃትም ወአድህነኒ እምስራይ ወአልጉም እምጠምዛዥ ወእም ቆልዛዥ ወአልጉም አድኅነኒ ሊተ ለገብርከ እገሌ ...

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ዘይወፅእ እምአፉሁ ሰይፈ እሳት ዘይባልሕ እምሰይፍ ወይበርቅ እመብረቅ ዘይዘርዎሙ ለመናፍስት እርኩሳን ወያጠፍኦሙ ከመ ጢስ ከማሁ ዝርዎሙ ለፀርየ ወለጸላዕትየ እለመከሩ ዕኩየ በላዕሌየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ለዓለም ዓለም አሜን

        #ገቢር
#የአንባጮ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላውን )
#የሎሚ ተቀፅላ
#የአርግፍጋፎ ስሩን ቅጠሉን
#የልምጭ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላ)
#የግራዋ  ቅጠል (ተቀፅላ)
#የአቱች ስሩን ቅጠሉን
#የፈላፁት ስሩን ቅጠሉን
#፯ የሎሚ ፍሬ
#የታሪገም ስሩን ቅጠሉን
#የምድር እንቧይ ስሩን ቅጠሉን
       #አዘገጃጀት
የተዘረዘሩትን እፅዋቶች በንፅህና አዘጋጅቶ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት መፍትሔ ሥራዩን ፯ ፯ ጊዜ እየጸለዩ መጠመቅና ቤትን መርጨት የተዘጋ ገብያን መርጨት ነው።ስልክ
       09 24609673
       0924609673