"እነሆ በዳዊት ከተማ መድሃኒት ተወልዶላችኋል!"
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ ።
መልካም የገና በዓል ❤️
@leetcodeQ

❤14❤🔥1
Forwarded from Codeforces Official
💥Hello 2026💥 starts in ~1 hour. Please, join by the link https://codeforces.com/contests/2183
Codeforces
Hello 2026 - Codeforces
Codeforces. Programming competitions and contests, programming community
❤3
Codeforces Round 1072 (Div. 3) starts in ~2 hours. Please, join by the link https://codeforces.com/contests/2184?locale=en
Codeforces
Codeforces Round 1072 (Div. 3) - Codeforces
Codeforces. Programming competitions and contests, programming community
Leetcode with dani
Photo
Ishow speed will be in Ethiopia after 1 hour
It’s something I’ve been eagerly waiting for link
Linkedin
#a2sv | Daniel Molla
I’ve been accepted as an Educator in the A2SV G7 In-Person Education Program 🎉
When I received the message saying “Congratulations! You have been selected for the Educator Position”, it honestly made my day.
I’m grateful for the trust placed in me to mentor…

🔥29🎉5
lemme share u a heart warming story link
Linkedin
"በ18 ዓመቴ ወላጅ አልባ ልጅን ከጎርፍ አዳንኩት፤ አሁን ልጄ የፖሊስ መኮንን ሆኖል።"
-------
"ሁለታችንም በጎርፍ ውስጥ ነበርን ።እኔ ይዤዋለው እሱ ግን የምተወው መስሎት 'አትሂጂ....ሌላ…

"ሁለታችንም በጎርፍ ውስጥ ነበርን ።እኔ ይዤዋለው እሱ ግን የምተወው መስሎት 'አትሂጂ....ሌላ ማንም የለኝም' አለኝ።
እየተንቀጠቀጠ ሸሚዜን ጥብቅ አድርጎ ያዘኝ፣ እንደምጥለው እያሰበ መሰለኝ እፊቱ ላይ የፍረሃት ሰሜት ይታይበታል፤ እኔ ግን የበለጠ እቅፍ አድርጌ ከጎርፉ ውስጥ ይዤው ወጣሁ…

It may help u check this link
Linkedin
#officialscholarships #daad #chevening #mext #csc #studyabroad #ethiopia #freeeducation #scholarshiptips #education | Hana Hailu…
🌍 ትክክለኛ እና ነፃ ስኮላርሺፖችን የት ነው የምናገኘው?
****************************************************************
ኢንተርኔት ላይ ዝም ብሎ "Scholarship" ብሎ መፈለግ አሰልቺ እና አታላይ ሊሆን ይችላል። ብዙ ጊዜ ጊዜያቸው ያለፈባቸው ወይም የውሸት ሊንኮች ያጋጥሙናል።
*************************************************…

❤2