ለአይናችን (Eyes Health)
368 subscribers
111 photos
7 videos
8 files
38 links
አላማችን ስለ አይናችን ጤንንት፣ ስለሚከሰቱ ችግሮች እና መፍትሄወቻቸው ግንዛቤ ማስጨበጥ እና ከባለሙያ ምክክር የሚያደርጉበት ቻናል ነው !!
ጥያቄ ካለወት @laynachin ይጠቀሙ!
Join us here @leaynachin
Download Telegram
🚭 ማጨስ የአይናችንን ረቲና እይታ ነጥብ(macula) ቶሎ እንዲያረጅ ያደርጋል።
🚭 የአይን ሞራ ያስከትላል!!
🚭 ሌሎች የአይን ችግሮችን ያባብሳል።
....🚭🚭🚭📢🚭🚭🚭
@leaynachin
🚭 በየአመቱ 500000 አዋቂ ሲጋራ በማጨስ ምክንያት ይይይይሞታሉ!!!🚭
ስለ አይናችንን ማወቅ ለሁላችንም አስፈላጊ ቢሆንም ስለ አይናቸው ጤንንት ጉዳይ እና ተቸግረውም የት በመሄድ መፍትሔ እንደሚያገኙ ግራ የገባቸው አባቶቻችን እናቶቻችን ብዙ ናቸው እና ለከፋ ችግር ሳይዳረጉ ስለችግራቸው ማወቅ መጠየቅ ይችሉ ዘንድ @leaynachin ሼር በማድረግ ይተባበሩን። ለጥያቄዎ @laynachin ይጠቀሙ።
አይን መለገስ ሲባል ሙሉ አይን እንደመስጠት የሚያስቡ ሰወች አሉ ነገር ግን አይን መለገስ ማለት ከአይናችን ላይ ከፊትለፊት ያለውን መስታይት(ብሌን ) ወይም Cornea ብቻ መስጠት ነው።
የፀሀይ መነፅር እና እስክሪን እንዲሁም ኮፍያ በመጠቀም አይናችን ከአደገኛ ጨረሮች (ultraviolet ray) እንከላከል።
ለአይናችን (Eyes Health)
Photo
በአደገኛ ጨረሮች ምክንያት የሚከሰቱ ችግሮች
@leaynachin
የቤተሰባችን, የወላጆቻቸንን የአይን ጤና ሁኔታ መጠየቅ በዘር የሚተላለፉ የአይን በሽታዎችና ችግሮች በዘር ሀረጋችን ዉስጥ ካሉ ለከፋ ጉዳት ሳንዳረግ ቀድመን ለማወቅ ስለሚረዳን ቤተሰቦችንን መጠየቅ እጅግ አስፈላጊ ነው። በዘር የሚተላለፍ ችግር እንዳለበን በህክምና ከታወቀ ለሌሎች ቤተሰቦቻችን የአይን ምርመራ እንዲያደርጉ መንገር አለብን። ለምሳሌ ግላውኮማ እና ከርቀት ያለማየት ችግር ከዘር የሚተላለፉ ሲሆን ከቤተሰብ በአንዱ ልጅ ላይ ግላውኮማ ካለ በሌሎች የቤተሰቡ አባላት ላይ የመከሰት እድሉ በ5 እጥፍ የበለጠ እንደሆነ ጥናቶች ያሳያሉ።
ስለ አይናችን መጠየቅ ማሳወቅ እንዲሁም በአመት አንድ ጊዜ ምርመራ ማድረግ ልምዳችን መሆን አለበት።
" ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ"
እንደሚባለው !!
ሼር ያድርጉ
እርስወ ሼር በማድርግወት የብዙ ሰወችን አይን ከመጥፋት ሊታደጉ ይችላሉና!! ከማከምም በላይ ትልቅ ደግነት ነው!!
@leaynachin 👈 ቻናሉን ይቀላቀሉ

ከባለሙያ ምክር ለመጠየቅ 👇
👉
@laynachin
መጠቀም ይችላሉ።
ህፃናት እድሚያቸው 7 አመት እስኪሆን ድረስ የአይን ምርመራ ማድረግ አለባቸው። እድሚቸው 7 ካለፈ በኋላ በምንም አይነት ህክምና መስተካከል ለማይችል አይነ መሸናገር እና ደካማ እይታ ይዳረጋሉ !!
@leaynachin
💥💥ETHIO SAFETY BOX💥💥
For Used Syringes, Needles & Sharps
Made by WHO Standard
Critical in FMHACA/FDA Checklist
Price: Only 50 birr including VAT
Address: 4Kilo Around Tourist Hotel, ICT Mart Building, Ground No. G-20.
🤳 0900310428 / 0913803755 Join our channel 👉https://t.me/joinchat/AAAAAFPxgJgyEvCl-lA32A
💢Be Positive & Share for #10 Health Professionals to keep our Safety🙏
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#COVID19

መስማት የተሳናቸው ሰዎች በአካባቢያችሁ ካሉ በዚህ መንገድ መረጃው ይደርሳቸው ዘንድ እባካችሁ ይህን ቪዲዮ ሼር አድርጉላቸው

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
Forwarded from Solution
From Dr. Ari Greenwald a front line ER jewish doc in toronto and also the medical director for Hatzoloh Toronto.