ለአይናችን (Eyes Health)
367 subscribers
111 photos
7 videos
8 files
38 links
አላማችን ስለ አይናችን ጤንንት፣ ስለሚከሰቱ ችግሮች እና መፍትሄወቻቸው ግንዛቤ ማስጨበጥ እና ከባለሙያ ምክክር የሚያደርጉበት ቻናል ነው !!
ጥያቄ ካለወት @laynachin ይጠቀሙ!
Join us here @leaynachin
Download Telegram
🚕🚷⛔️የመንጃ ፍቃድ ለማውጣት ወይም ያለንን የመንጃ ፈቃድ ለማደስ በምናስብብት ጊዜ የአይናችን የማየት አቅም ምርምራ ያስፈልጋል።🔵🇪🇹🚍 ስለምርመራው አስፈላጊነት፣ ከእይታችን መቀነስ ጋር በተያያዘ ስለምንከለከላቸው የመንጃ ፈቃድ አይነቶች እና ተያያዥ ጉዳዮች እንዴት እናዉቃለን??🚔🔜
👇👇👇
Join us 👉@leaynachin
Join us 👉@leaynachin

ጥያቄ ካለ👉@Laynachin👍ያናግሩ

👇👇👇👇👇👇
ሸር በማድረግ የበኩለወን ግደታ ይወጡ ምናልባትም የተቸገሩት፣ መፍቲሂ ያገኙ ይሆናል።
https://t.me/joinchat/AAAAAEUiawBb9HAmlIyYhQ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አላማችን ስለ አይናችን ጤንንት፣ ስለሚከሰቱ ችግሮች እና መፍትሄወቻቸው ግንዛቤ ማስጨበጥ ነው።
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
አይን ሸንጋራነት በህፃናት ላይ ምን ምን ሊያስከትል ይችላል
1; ሁለት አይንን ለእይታ መጠቀም አለመቻልን (loss of binocular vision)
2;የ 3 ጎን እይታ (3 dimensional view) ማጣት
3;በተሸናገረው አይን ላይ የእይታ መስነፍን (amblyopia)
4;የራስ ቅልን ወደ አንድ በኩል አንጋዶ መመልከትን
5;የእይታ አድማስ መጥበብን
6;ለአደጋ የመጋለጥ እድል መጨመር እና
7;የስነ ልቦና ቀውስ ያስከትላል።
👍👍
👉አላማችን ስለ አይናችን ጤንንት፣ ስለሚከሰቱ ችግሮች እና መፍትሄወቻቸው ግንዛቤ ማስጨበጥ ነው።
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አላማችን ስለ አይናችን ጤንንት፣ ስለሚከሰቱ ችግሮች እና መፍትሄወቻቸው ግንዛቤ ማስጨበጥ ነው።
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
አላማችን ስለ አይናችን ጤንንት፣ ስለሚከሰቱ ችግሮች እና መፍትሄወቻቸው ግንዛቤ ማስጨበጥ ነው።
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
ቀለማትን የመለየት ችግር ምንድን ነው? እንዴትስ ይታወቃል? ከዚህ በምስሉ ላይ በተለያየ ቀለም የተፃፉ ቁጥሮች አሉ: ከተፃፉት ቁጥሮች የማይታይወት ወይም ለመለየት የተቸገሩት ካለ
Join us @leaynachin
ለጥያቄወት👇👇👇👇👇
👉 @laynachin
ቀለማትን የመለየት ችግር ምንድን ነው? እንዴትስ ይታወቃል? ከዚህ በምስሉ ላይ በተለያየ ቀለም የተፃፉ ቁጥሮች አሉ: ከተፃፉት ቁጥሮች የማይታይወት ወይም ለመለየት የተቸገሩት ካለ
Join us @leaynachin
ለጥያቄወት👇👇👇👇👇
👉 @laynachin
ቀለማትን የመለየት ችግር (Color vision deficiency)፦
በዘር (generically) ፤ በእድሜ፣ በአንዳንድ በሽታወች እና ለህክምና በምንወስዳቸው መድኃኒቶች ምክንያት ሊከሰት ይችላል።
ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ከ 12 ወንዶች አንዱ እና ከ 100 ሴቶች አንዷ የቀለም መለየት ችግር እንደሚገኝባቸው ያሳያሉ።
👇👇👇👇👇
አላማችን ስለ አይናችን ጤንንት፣ ስለሚከሰቱ ችግሮች እና መፍትሄወቻቸው ግንዛቤ ማስጨበጥ ነው።
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
👉ግላኮማ ህመም ሳይኖረውና የፊትለፊት የማየት አቅማችን ሳይቀንስ ቀስበቀስ እያጨለመ በመጨረሻም ሊመለስ ወደማይችል አይነ ስውርነት ይዳርጋል።(ከምስሉ በምናይው አይነት ሁኔታ )🔴 እድሜያቸው ከ 40 አመት በላይ የሆኑ ሰወች ቢያንስ በአመት አንድ ጊዜ የአይን ምርመራ እና የግላኮማ(የአይን ግፊት ምርመራ) በማድረግ ከዚህ ህመም ሳይኖረው እይታን ከሚሰርቅ በሽታ ተጠብቀው መኖር እንደሚቻል ሀኪሞች ይናገራሉ።
🔴 ስለዚህ ይህን መልዕክት ቢያንስ ለ 5 ስው በማስተላለፍ አባቶቻችን እና እናቶቻችንን ይህን ምርመራ አድርገው ከግላኮማ ተጠብቀው እያዩን እያየናቸው መኖር እንድንችል የበኩላችንን እናድርግ!!!!👍👍
on telegram 👇👇👇👇
Join us 👉 @leaynachin 👈
👇👇👇👇👇
አላማችን ስለ አይናችን ጤንንት፣ ስለሚከሰቱ ችግሮች እና መፍትሄወቻቸው ግንዛቤ ማስጨበጥ ነው።
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
አላማችን ስለ አይናችን ጤንንት፣ ስለሚከሰቱ ችግሮች እና መፍትሄወቻቸው ግንዛቤ ማስጨበጥ ነው።
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አላማችን ስለ አይናችን ጤንንት፣ ስለሚከሰቱ ችግሮች እና መፍትሄወቻቸው ግንዛቤ ማስጨበጥ ነው።
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
👇👇🔊🔊👁‍🗨 👇👇👇🔊👁‍🗨👇
በእለት ተእለት ተግባራችን ውስጥ የተለያዩ ስራዎችን ስንከውን እንውላለን።
ነገር ግን በብዛት የምንሰራቸው ስራዎች ላይ ጥነቃቄ ካልታከለበት በጤናችን
ላይ ጉዳት እንደሚያደርስ ይታወቃል።
በእለት ተእለት ተግባራችን ውስጥ ለአደጋ ከሚጋለጡት እና ከፍተኛ ጥንቃቄን
ከሚሹ የሰውነት ክፍላችን ውስጥ አንዱ አይናችን ነው።
👁‍🗨👌በስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ የአይን ህክምና ባለሙያ የሆኑት ዶክተር ኪምበርሊይ
ኮኬርሃም፥ አሁን አሁን በርካታ ወጣቶች ላይ የአይን ጤና ችግር በብዛት
እየተስተዋለ መጥቷል ይላሉ።
ይህ ሊሆን የቻለውም በእለት ተእለት እንቅሰቃሴያችን ውስጥ የተለያዩ ስራዎችን
ስንሰራ ለአይናችን ተገቢውን ጥንቃቄ ስለማናደርግለት ነው ሲሉም ይናገራሉ።
አሁን ላይ በብዛት ለአይን ህመም መንስዔ እየሆኑ ከሚገኙ ነገሮች ውስጥ
📣የስክሪን አጠቃቀማችን ማለትን እንደ ላፕቶፕ፣ ስማርት ስልክ፣ ቴሌቭዥን እና
ታብሌት ስክሪን በዋናነት ይጠቀሳል።
📣ከፍተኛ የሆነ ጭንቀት
📣ጤናማ ያልሆነ የአመጋገብ ስርዓት፣📣ሲጋራ ማጨስ እና ከመጠን ያለፈ የሰውነት ክብደት ለአይን ህመም መንስኤ
መሆናቸውን ዶክተር ኪምበርሊይ ይናገራሉ። በስራችን ላይ እያለንም ይሁን በማንኛውም ጊዜ ለአይናችን ደህንነት ምን ምን ጥንቃቄ ማድረግ አለብን እንዴትስ??? በቻናላችን ይከታተሉን
👇👇👇👇👇👇
👉 @leaynachin 👈
👇👇👇👇