👇👇🔊🔊👁🗨 👇👇👇🔊👁🗨👇
በእለት ተእለት ተግባራችን ውስጥ የተለያዩ ስራዎችን ስንከውን እንውላለን።
ነገር ግን በብዛት የምንሰራቸው ስራዎች ላይ ጥነቃቄ ካልታከለበት በጤናችን
ላይ ጉዳት እንደሚያደርስ ይታወቃል።
በእለት ተእለት ተግባራችን ውስጥ ለአደጋ ከሚጋለጡት እና ከፍተኛ ጥንቃቄን
ከሚሹ የሰውነት ክፍላችን ውስጥ አንዱ አይናችን ነው።
👁🗨👌በስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ የአይን ህክምና ባለሙያ የሆኑት ዶክተር ኪምበርሊይ
ኮኬርሃም፥ አሁን አሁን በርካታ ወጣቶች ላይ የአይን ጤና ችግር በብዛት
እየተስተዋለ መጥቷል ይላሉ።
ይህ ሊሆን የቻለውም በእለት ተእለት እንቅሰቃሴያችን ውስጥ የተለያዩ ስራዎችን
ስንሰራ ለአይናችን ተገቢውን ጥንቃቄ ስለማናደርግለት ነው ሲሉም ይናገራሉ።
አሁን ላይ በብዛት ለአይን ህመም መንስዔ እየሆኑ ከሚገኙ ነገሮች ውስጥ
📣የስክሪን አጠቃቀማችን ማለትን እንደ ላፕቶፕ፣ ስማርት ስልክ፣ ቴሌቭዥን እና
ታብሌት ስክሪን በዋናነት ይጠቀሳል።
📣ከፍተኛ የሆነ ጭንቀት
📣ጤናማ ያልሆነ የአመጋገብ ስርዓት፣📣ሲጋራ ማጨስ እና ከመጠን ያለፈ የሰውነት ክብደት ለአይን ህመም መንስኤ
መሆናቸውን ዶክተር ኪምበርሊይ ይናገራሉ። በስራችን ላይ እያለንም ይሁን በማንኛውም ጊዜ ለአይናችን ደህንነት ምን ምን ጥንቃቄ ማድረግ አለብን እንዴትስ??? በቻናላችን ይከታተሉን
👇👇👇👇👇👇
👉 @leaynachin 👈
👇👇👇👇
አላማችን ስለ አይናችን ጤንንት፣ ስለሚከሰቱ ችግሮች እና መፍትሄወቻቸው ግንዛቤ ማስጨበጥ ነው።
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈

ጤናማ ያልሆነ አመጋገብ በአይን ላይ የሚያመጣው እክል
በአመጋገባችን ውስጥ አትክልት እና ፍራፍሬን የማናካትት ከሆነ ለአይናችን
ጠቃሚ የሆኑ እንደ ናይትሬትስ እና ሉተዪን ያሉ ንጥረ ነገሮችን እንዳናገኝ
ያደርጋል።
በዚህ መልኩ በአይናችን ላይ የሚደርሱ የጤና እክሎችን ለመከላከልም
አትልክቶችን አዘውትሮ መመገብ መልካም ነው፤ በእለት ምግባቸው ውስጥ
240 ሚሊግራም አትክልት አካተው የሚመገቡ ሰዎች ለግላኮማ የመጋለጥ
እድላቸውን በ30 በመቶ እንዲቀንሱ ያስችላቸዋል።
👇👇👇👇 Join us 👇👇
አላማችን ስለ አይናችን ጤንንት፣ ስለሚከሰቱ ችግሮች እና መፍትሄወቻቸው ግንዛቤ ማስጨበጥ ነው።
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
https://t.me/joinchat/AAAAAEUiawBb9HAmlIyYhQ

ጭንቀት
ሰዎች በሚጨነቁበት ጊዜ የሚያመነጩት ኮርቲሶል የተባለ ሆርሞን በአይን ላይ
እክል ይፈጥራል ተብሏል።
በጭንቀት ወቅት የሚመነጨው ሆርሞንም እይታችን እንዲደበዝዝ ማድረግ
እንደሚችልም ነው ባለሙያዎች የሚናገሩት።
በጭንቀት አማካኝነት የሚከሰተውን የእይታ እክል ለመከላከልም ጭንቀትን
የሚያስወግዱ እንደ አካል ብቃት እንቅስቃሴ ያሉ ተግባራትን መከወን መልካም
ነው፤ በዚህም የኮርቲሶል መጠንን በ25 በመቶ በመቀነስ በአይናችን ላይ
የሚያደርሰውን ጉዳት መቀነስ ይቻላል።
👇👇👇👇👇 JOIN US 👇👇👇

Forwarded from ለአይናችን (Eyes Health)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አላማችን ስለ አይናችን ጤንንት፣ ስለሚከሰቱ ችግሮች እና መፍትሄወቻቸው ግንዛቤ ማስጨበጥ ነው።
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የምናነበውን ነገር ለአይናችን በጣም ማቅረብ
ከመፅሃፍትም ይሁን ከስልካችን ላይ የምናነባቸውን ነገሮች ወደ አይናችን
በጣም የምናቀርብ ከሆነ ይህም በይናችን ጤንነት ላይ እክል ይፈጥራል።
በዚህ መልኩ የሚከሰት የአይን ጤና እክልን ለመከላከልም በምናነብበት ጊዜ
20-20-20 ህግን መተግበር መልካም ነው።
ይህም በምናነብበት ጊዜ በ20 ደቂቃ ልዩነት ለአይናችን እረፍት መስጠት ሲሆን፥
በዚህ ጊዜም ራቅ ወዳሉ እና ለየት ያሉ ነገሮችን መመልከት መልካም ነው።
👍👇👇
አላማችን ስለ አይናችን ጤንንት፣ ስለሚከሰቱ ችግሮች እና መፍትሄወቻቸው ግንዛቤ ማስጨበጥ ነው።
♦♦♥©♥♦♦

ግላኮማ የተለያዩ የአይን ችግሮች አንድ ላይ ሆነዉ ለእይታ የሚያገለግሉ ነርቮች/
optic nerve/ ላይ ጉዳት በማስከተል አይነስዉርነት እንዲመጣ/እንዲከሰት
ሊያደርጉ ከሚችሉ የአይን ችግሮች ዉስጥ የሚጠቀስ ሲሆን ከነዚህ ዉስጥ
በአብዛኛዉ ጊዚ የአይን ግፊት መጨመር / high intraocular pressure/ ለጉዳቱ
መከሰት ዋነኛ መንስኤ ነዉ፡፡
ግላኮማ እርስዎ የአይን እይታዎ መቀነሱ በደንብ ሳይታወቅዎ ቀስ በቀስ እየቀነሰ
እንዲሄድ በማድረግ የእይታዎ መጠን መቀነስ ከፍተኛ ደረጃ እንዲደርስ ያደርጋል፡፡
በጣም ብዙ ጊዜ/በተደጋጋሚ ከሚከሰቱ የግላኮማ አይነቶች ዉስጥ ኦፕን አንግል
ግላኮማ/ open-angle glaucoma የሚባለዉ ሲሆን ይህ እይታን ቀስ በቀስ
እየቀነሰ እንዲሄድ ከማድረግ በስተቀር ሌላ በቀላሉ የሚለይ ምንም አይነት የህመም
ምልክት የለዉም፡፡ ስለሆነም ግላኮማን በጊዜዉ መመርመርና አስፈላጊዉን ህክምና
ማድረግ በእይታ ነርቭዎ ላይ የሚከሰተዉን ጉዳት ከመቀነሱም/ከመከላከሉም በላይ
ከግላኮማ ጋር ተያይዞ የሚመጣዉን እይታ መቀነስና አይነስዉርነት መከላከል ይቻላል፡፡
ስለዚህ መደበኛ የሆነ የአይን ምርመራ ማድረግና የአይን ግፊትዎን መጠን መለካት
አስፈላጊ ነገር ነዉ፡፡
ኦፕን አንግል ግላዩኮማና ክሎዝድ አንግል ግላኮማ የሚባሉት ሁለቱ የግላዩኮማ
አይነቶች ሲሆኑ የተለያዩ የህመም ምልክቶች አሉዋቸዉ ፡፡
ፕራይመሪ ኦፕን አንግል ግላኮማ ያለ ምንም የህመም ምልክት ቀስ በቀስ እይታ
እየቀነሰ እንዲሄድ የሚደርግ ሲሆን አክዩት ክሎዝድ አንግል ገላኮማ/ angle-
closure glaucoma/ በበኩሉ ደግሞ የሚከተሉትን ምልክቶችን ያሳያል፡፡
እነርሱም፡-
• የአይን ህመም
• የአይን ህመሙን ተከትሎ የማቅለሽለሽና የማስታወክ መኖር
• ድንገታዊ የሆነ የአይን እይታ ችግሮች( በተለይ ደብዘዝ ባለ ብርሃን ዉስጥ)
• ብዥታ
• የአይን መቅላትና የመሳሰሉት ናቸዉ፡፡
ለግላኮማ ተጋለጭነትዎን የሚጨምሩ ነገሮች
• የአይን ግፊት መጨመር፡- ምንም እንኳ ሁሉም የአይን ግፊት መጨመር ያላቸዉ
ሰዎች ግላኮማ ያጋጥማቸዋል ባይባልም የአይንዎ ግፊት ከኖርማሉ በላይ ከጨመረ
በግላዩኮማ የመያዝ ተጋላጭነትዎ ይጨምራል፡፡
• እድሜ፡- እድሜዎ ከ60 ዓመት በላይ እየሆነ ሲመጣ በግላኮማ የመያስ እድልዎ
እየጨመረ ይመጣል፡፡ እድሜዎ ከ40 ዓመታት በላይ እየጨመረ ሲመጣ የአንግል
ክሎዠር ግላኮማ ተጋላጭነትዎ እየጨመረ ይመጣል፡፡
• በቤተሰብ ዉስጥ ግላኮማ ካለዎ፡- በቤተሰብዎ ዉስጥ ግላኮማ ያለዉ ሰዉ ካለ
እርስዎም ለግላኮማ ተጋላጭነትዎ እየጨመረ ይመጣል፡፡ ግላኮማ ከዘር ጋር የሚያያዝ
ነዉ፡፡
• የዉስጥ ደዌ ችግሮች፡- ለግላኮማ ተጋላጭነትዎን ሊጨምሩ የሚችሉ ብዙ
ሁኔታዎች ያሉ ሲሆን ከእነዚህም ዉስጥ የስኳር ህመም፣ የልብ ህመሞች፣ የደም
ግፊትና የታይሮይድ ሆርሞን መቀነስ (ሃይፖታይሮይድዝም) ይጠቀሳሉ፡፡
• ሌሎች የአይን ችግሮች፡- የግላኮማን ህመም ሊያስከትሉ ከሚችሉ ሌሎች የአይን
ችግሮች ዉስጥ የአይን አደጋ/eye injuries/፣ አይን ዉስጥ የሚወጡ ዕጢዎች፣
የሌንስ ችግር፣ የአይን መቆጣትና የመሳሰሉት ይጠቀሳሉ፡፡
• ለረጅም ጊዜ ኮርቲኮስቴሮይድ የሚጠቀሙ ሰዎች፡- ኮርቲኮስቴሮይድ ያለበት የአይን
ጠብታን ጨምሮ ሌሎችን የስቴሮይድ አይነቶች ለረጅም ጊዜ የሚጠቀሙ ሰዎች
ለችግሩ ተጋላጭ ይሆናሉ፡፡
የህክምና ባለሙያዎን ማማከር የሚገባዎ መቼ ነዉ?
የህክምና ባለሙያዎን ለማማከር የግድ አይንዎ ላይ የተለየ ለዉጥ እስኪመጣ /
እስኪታይ መጠበቅ አያስፈልግም፡፡ ፕራይመሪ ኦፕን አንግል ግላዩኮማ ምንም
የማስጠንቀቂ ምልክት ሳይኖረዉ የማይቀለበስ ችግር የአይን እይታዎ ላይ ሊያመጣ
ስለሚችል መደበኛ የአይን ምርመራ በማድረግ ሊመጣ ከሚችል ጉዳት እራስን
አስቀድሞ መከላከል ይቻላል፡፡
በተጨማሪም ማወቅ የሚስፈልገዉ ነገር ቢኖር ከፍተኛ የራስ ምታት፣ የአይን ህመምና
ብዥታ ካለዎ የክሎዝድ አንግል ግላዩኮማ ምልክት ሊሆን ስለሚችል የተወሰኑትን
ወይም ሁሉንም ምልክቶች ካለዎ የህክምና ባለሙያዎን ማማከር ያስፈልጋል፡፡

የህፃናት ግላውኮማ ( congenital Glaucoma) ምንድን ነው?? ለአንድ አዲስ የተወለደ ህፃን የዚህ አይነት ግላውኮማ ምልክቶች ምን ምን ናቸው?? ምልክቶች ከታዩ ቶሎ ወደ አይን ሀኪም መውሰድ አለብን!! ልብ ይበሉ በግላውኮማ የጠፋ አይን እይታን በምንም አይነት ህክምና መመለስ ስለማይቻል ሰፊ ጉዳት ወይም መጥፋት ሳያስከትል ህክምና በማድረግ ባለበት እንዲቆም ማድረግ ይቻላል።
በዝርዝር እናቀርባለን በቻናላችን ይከታተሉን።
አላማችን ስለ አይናችን ጤንንት፣ ስለሚከሰቱ ችግሮች እና መፍትሄወቻቸው ግንዛቤ ማስጨበጥ ነው።
♦♦♥©♥♦♦
https://t.me/joinchat/AAAAAEUiawBb9HAmlIyYhQ
♦♦♥©♥♦♦
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
በዝርዝር እናቀርባለን በቻናላችን ይከታተሉን።
አላማችን ስለ አይናችን ጤንንት፣ ስለሚከሰቱ ችግሮች እና መፍትሄወቻቸው ግንዛቤ ማስጨበጥ ነው።
♦♦♥©♥♦♦
https://t.me/joinchat/AAAAAEUiawBb9HAmlIyYhQ
♦♦♥©♥♦♦
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
የህፃናት ግላውኮማ ( congenital Glaucoma) ምንድን ነው?? ለአንድ አዲስ የተወለደ ህፃን የዚህ አይነት ግላውኮማ ምልክቶች ምን ምን ናቸው?? ምልክቶች ከታዩ ቶሎ ወደ አይን ሀኪም መውሰድ አለብን!! ልብ ይበሉ በግላውኮማ የጠፋ አይን እይታን በምንም አይነት ህክምና መመለስ
@leaynachin
@leaynachin
First Line Rx: