10 ቀናት ብቻ ቀሩን! | Part 14 is OUT NOW!
የክረምት የእንግሊዘኛ ዘመቻችን ክፍል 14 ተለቋል!
በዚህ ክፍል ጥያቄዎችን በምንጠይቅበት ጊዜ በብዛት የምንጠቀምባቸውንና የብዙዎችን አጠያየቅ የሚያስተክሉትን WH-Questions (Information Questions) አወቃቀርና አጠቃቀም በዝርዝር ተመልከተናል።
📌 መያዝ ያለበት ዋና ሕግ (Grammar Rule):
ከ WH-word ቀጥሎ ሁልጊዜ ተገቢውን Auxiliary/Be Verb (did, do, does, is, are, was, were) ማስገባት ይኖርብናል!
📄 PDF Material:
ተጨማሪ ምሳሌዎችንና ዝርዝር ማብራሪያዎችን ያካተተው PDF በቴሌግራም ቻናላችን ይለቀቃል፤ ከቪዲዮው ጋር አብራችሁ ተከታተሉት!
📌 Homework:
በተማርነው መሠረት ለእኔ (ለአስተማሪው) የሚቀርቡና ቀጥታ ምላሽ የምሰጥባቸውን ጥያቄዎች በ WH-questions አዋቅራችሁ በቴሌግራም ግሩፓችን በቪዲዮ/በድምፅ ልምምድ ያድርጉ!
👇 አሁኑኑ ይመልከቱ፡
https://www.youtube.com/watch?v=D_6xCNkGwqU

❤32👍3
Learneta_Academy_WH_Questions_Day14.pdf
250.5 KB
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ ቀን 14
PDF is ready! Dive in and look around
PDF is ready! Dive in and look around
❤24🔥1🤝1
ዘመቻ በእንግሊዝኛ | ቀን 15
"Listen me" ወይስ "Listen to me"? 🤔
ብዙዎቻችን ስናወራ በግዴታ መግባት ያለባቸውን Prepositions በመተው ሳናውቀው የምንሰራቸው ተደጋጋሚ የሰዋሰው (Grammar) ስህተቶች አሉ!
በዚህ አጭር ቪዲዮ (ክፍል 15) የምታዩአቸው፡
• "Wait me", "Explain me", "Look this" የመሳሰሉ 6 ዋና ዋና ስህተቶች ማስተካከያ
• ከግሶች (Verbs) ጋር ሁሌም አብረው መግባት ያለባቸው ግዴታ ፕሪፖዚሽኖች
• የተማራችሁትን የምትለማመዱበት የቤት ስራ (Homework)
ስህተቶቹን ለማረምና ሙሉ ማብራሪያውን ለማየት አሁኑኑ ቪዲዮውን ይመልከቱ! 👇
🎬 ቪዲዮውን ለማየት፡
https://www.youtube.com/watch?v=yyH5D0z14ro

❤29👍7
Learneta_Academy_Verbs_and_Prepositions Day15.pdf
251.5 KB
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ ቀን 15
PDF is ready! Dive in and look around
PDF is ready! Dive in and look around
❤27👏6🔥2
ዘመቻ በእንግሊዝኛ ላይ | ቀን 16
"I am bored" ወይስ "I am boring"? 🤔
ብዙ ተናጋሪዎች በ -ed እና -ing አጀክቲቮች (Adjectives) መካከል ያለውን ልዩነት ባለማወቅ የተሳሳተ መልእክት ያስተላልፋሉ!
በዚህ አጭር ቪዲዮ (ክፍል 16) የምትማሩአቸው፡
• የ -ed (ስሜት / Emotion) እና የ -ing (ባህሪ / Personality) ቀላልና ግልጽ ህግ
• "I am boring" ስንል ሳናውቀው የምንሰራው አስቂኝ ስህተት
• Confused / Confusing እና Tired / Tiring ትክክለኛ አጠቃቀም
• የተማራችሁትን የምትለማመዱበት የቤት ስራ (Homework)
ስህተቶቹን ለማረምና ሙሉ ማብራሪያውን ለማግኘት አሁኑኑ ቪዲዮውን ይመልከቱ! 👇
🎬 ቪዲዮውን ለማየት፡
https://www.youtube.com/watch?v=scsjnTXiW90

❤33👏3
Learneta_Academy_Participial_Adjectives Day 16.pdf
250.6 KB
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ ቀን 16
PDF is ready! Dive in and look around
PDF is ready! Dive in and look around
👍31❤15
ዘመቻ በእንግሊዝኛ ላይ | ቀን 17
እንግሊዝኛ ስታወሩ If እና When ይደባለቅባችኋል?
ለእነዚህ ሁለት ዓረፍተ ነገሮች ትክክለኛውን እንግሊዝኛ ይገምቱ፦
1️⃣ "በጊዜ ከገባህ ደውልልኝ"
2️⃣ "ቤት ስትገባ ደውልልኝ"
በ Day 17 ስልጠናችን እነዚህን ሁለት ቃላት ያለ ምንም ብዥታ በንግግር ውስጥ መጠቀም የምትችሉበትን ቀላል መንገድ ይዘንላችሁ መጥተናል!
እንዲሁም ለዛሬው ክፍል የተሰጠውን Homework ለመስራት ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ተከታተሉ 🚀
▶️ ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ:
https://www.youtube.com/watch?v=Tbb_7DyabJw

❤32👍5
Learneta_Academy_If_vs_When Day 17.pdf
250.5 KB
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ ቀን 17
PDF is ready! Dive in and look around
PDF is ready! Dive in and look around
❤22👍3👏1
"Be" ወይስ "Have" መጠቀም አለብኝ? 🤔
ብዙዎቻችን እንግሊዝኛ ስናወራ በ Nouns (ስሞች) እና Adjectives (ቅፅሎች) መካከል እንደናገራለን።
"ታጋሽ ሁን" ለማለት ➔ Be patient (Adjective)
"ትዕግስት ይኑርህ" ለማለት ➔ Have patience (Noun)
በዛሬው ቪዲዮችን ብዙ ሰዎች የሚሳሳቱባቸውንና የሚቀላቀሉባቸውን 5 ዋና ዋና ቃላት (Patient/Patience, Confident/Confidence, Generous/Generosity...) ከግልጽ ምሳሌዎች ጋር አብራርተናል!
👇 ቪዲዮውን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ:
https://www.youtube.com/watch?v=QhRkgyU4STg

❤24👍10😁1
Learneta_Academy_Nouns_vs_Adjectives.pdf
251.8 KB
የዛሬው ትምህርት ማጠቃለያ PDF
በ Nouns እና Adjectives መካከል ያሉትን ልዩነቶች (Be patient vs. Have patience) በስፋት የሚያብራሩ ምሳሌዎችና የልምምድ ጥያቄዎች በፒዲኤፍ ተዘጋጅተዋል!
📥 ከላይ ያለውን PDF አውርዳችው ተመልከቱት!

❤22👏1
"I got my hair cut" እና "I cut my hair" ልዩነታቸው ምንድን ነው? 🤔
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ| Part 18 is OUT NOW!
በእንግሊዝኛ ቋንቋ GET ለብዙ ነገሮች አቋራጭና ቀላል መንገድ ነው!
ዛሬ በክፍል-18 የ GETን 7 ዋና ዋና አጠቃቀሞች በምሳሌ አብራርተናል።
📌 የዛሬው የቤት ስራ (Challenge):
ከቪዲዮው ውጭ የ GETን ሌላ 2 ተጨማሪ ትርጉሞች ያውቃሉ? ከነ አረፍተ ነገራቸው በኮሜንት አጋሩን!
▶️ ቪዲዮውን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ:
https://www.youtube.com/watch?v=Y0puyBpp9Pc

❤23👍4
Learneta_Academy_Power_of_Get Day 18.pdf
249.1 KB
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ ቀን 18
PDF is ready! Dive in and look around
PDF is ready! Dive in and look around
❤9🥰3
እንግሊዘኛ የመናገር ፍርሃትን አጥፍታችሁ በራሳችሁ አቀላጥፋችሁ መናገር ትፈልጋላችሁ?
በራሳችሁ ጊዜ እና ቦታ እንግሊዘኛችሁን ደረጃ በደረጃ ለማሻሻል የሚረዱ 4 ዋና ዋና ልምዶችን ይዘንላችሁ መጥተናል፦
1️⃣ Lifestyle Change (የአኗኗር ዘይቤን መቀየር)፦ ፊልም፣ ሙዚቃ እና የስልክ ቋንቋን ወደ እንግሊዘኛ መቀየርና 'Shadowing' ማድረግ።
2️⃣ Think in English (በእንግሊዘኛ ማሰብ)፦ በውስጣችሁ የሚመላለሰውን ሀሳብ ከአማርኛ መተርጎም አቁማችሁ በእንግሊዘኛ መግለፅ።
3️⃣ Track Your Progress (ለውጥን መለካት)፦ በየቀኑ በቪዲዮ እራስን በመቅረፅ የ30 ቀን ለውጣችሁን ማየት።
4️⃣ English Journaling (ሀሳብን በፅሁፍ ማስፈር)፦ የንግግር ርዕሶቹን በደብተር ላይ በመፃፍ የፅሁፍ ችሎታን ማሳደግ።
📽 ሙሉ የዩቲዩብ ቪዲዮውን እዚህ ይመልከቱ፦
https://www.youtube.com/watch?v=itMa2TELM8A

👍11❤5🔥3