Learneta Academy
45.2K subscribers
284 photos
21 videos
192 files
394 links
This is a telegram channel where useful English lessons and exercises will be shared.

+251901719274

Find us on youtube and tiktok.

https://youtube.com/@learnetaacademy?si=ESvKrEuRlR3bYiiw

https://www.tiktok.com/@learneta.academy?_t=8mcr1jBgylp&_r=1
Download Telegram
Learneta_Academy_Prepositions_In_On_At_Day12.pdf
249.2 KB
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ ቀን 12

PDF is ready! Dive in and look around
32
Good morning Learneta Family 👋

Vocabulary quiz

1. What does Nostalgia mean?

A. A severe illness

B. The feeling of missing somewhere or something

C. A rich country

D. Being hungry all day

Try to use it in a sentence and send it in the comment section 👋
👍2423
Anecdote - ገጠመኝ

Anecdote means something interesting, scary or humourous that happened to either you or someone else.

Do you have a recent anecdote you'd like to share with us?
44👌6
Think "Run" only means moving fast? 🏃‍♂️

Discover 4 essential everyday meanings of the word "Run" in English that have nothing to do with running!

In this video:
• How to talk about managing a business or shop
• Expressing traits or characteristics in a family
• What to say when you run out of time or money
• How to describe unexpectedly bumping into someone

Watch the short video to master all four uses with examples:

https://www.youtube.com/watch?v=Uqnle0bdqP0
34👍2
ሁለተኛው ወር ተጀምሯል! | Part 13 is OUT NOW!

የክረምት የእንግሊዘኛ ዘመቻችን ክፍል 13 ተለቋል! 🎬

በዚህ ክፍል አረፍተ ነገሮችንና ሀሳቦችን በማያያዝ እንግሊዘኛችንን ረዘም አድርገን እንድንናገር የሚረዱንን Coordinating Conjunctions (FANBOYS) በዝርዝር ተመልከተናል።

💡 In this video (FANBOYS):
• F - For: ምክንያቱም (እንደ because ግን ይበልጥ formal)

• A - And: እና (ቃላትን፣ ሀረጎችንና አረፍተ ነገሮችን ለማያያዝ)

• N - Nor: ወይም / ሁለቱም አለመሆናቸውን ለመግለፅ (Neither ... Nor)

• B - But: ነገር ግን (ተቃራኒ ሀሳቦችን ለማያያዝ)

• O - Or: ወይም (ምርጫዎችን ለማሳየት)

• Y - Yet: ነገር ግን / እስካሁን (formal የሆነ የተቃውሞ ማያያዣ)

• S - So: ስለዚህ (የአንድን ነገር ውጤት ለማሳየት)

Homework:
በሰባቱም FANBOYS ማያያዣዎች ረዘም ያሉና ግልጽ የሆኑ 7 አረፍተ ነገሮችን ከመልሶቻቸው ጋር በመስራት በቴሌግራም ግሩፓችን በቪዲዮ ልምምድ ያድርጉ! (ማንበብ አይቻልም፤ ተረድተው መናገር አለቦት 😉)

👇 አሁኑኑ ይመልከቱ፡

https://www.youtube.com/watch?v=FooWj68WaEc
51👍7
Learneta_Academy_Conjunctions_Day13.pdf
249.3 KB
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ ቀን 13

PDF is ready! Dive in and look around
26👍4
10 ቀናት ብቻ ቀሩን! | Part 14 is OUT NOW!

የክረምት የእንግሊዘኛ ዘመቻችን ክፍል 14 ተለቋል!

በዚህ ክፍል ጥያቄዎችን በምንጠይቅበት ጊዜ በብዛት የምንጠቀምባቸውንና የብዙዎችን አጠያየቅ የሚያስተክሉትን WH-Questions (Information Questions) አወቃቀርና አጠቃቀም በዝርዝር ተመልከተናል።


📌 መያዝ ያለበት ዋና ሕግ (Grammar Rule):
ከ WH-word ቀጥሎ ሁልጊዜ ተገቢውን Auxiliary/Be Verb (did, do, does, is, are, was, were) ማስገባት ይኖርብናል!

📄 PDF Material:
ተጨማሪ ምሳሌዎችንና ዝርዝር ማብራሪያዎችን ያካተተው PDF በቴሌግራም ቻናላችን ይለቀቃል፤ ከቪዲዮው ጋር አብራችሁ ተከታተሉት!

📌 Homework:
በተማርነው መሠረት ለእኔ (ለአስተማሪው) የሚቀርቡና ቀጥታ ምላሽ የምሰጥባቸውን ጥያቄዎች በ WH-questions አዋቅራችሁ በቴሌግራም ግሩፓችን በቪዲዮ/በድምፅ ልምምድ ያድርጉ!

👇 አሁኑኑ ይመልከቱ፡

https://www.youtube.com/watch?v=D_6xCNkGwqU
32👍3
Learneta_Academy_WH_Questions_Day14.pdf
250.5 KB
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ ቀን 14

PDF is ready! Dive in and look around
24🔥1🤝1
ዘመቻ በእንግሊዝኛ | ቀን 15

"Listen me" ወይስ "Listen to me"? 🤔

ብዙዎቻችን ስናወራ በግዴታ መግባት ያለባቸውን Prepositions በመተው ሳናውቀው የምንሰራቸው ተደጋጋሚ የሰዋሰው (Grammar) ስህተቶች አሉ!

በዚህ አጭር ቪዲዮ (ክፍል 15) የምታዩአቸው፡
• "Wait me", "Explain me", "Look this" የመሳሰሉ 6 ዋና ዋና ስህተቶች ማስተካከያ

• ከግሶች (Verbs) ጋር ሁሌም አብረው መግባት ያለባቸው ግዴታ ፕሪፖዚሽኖች

• የተማራችሁትን የምትለማመዱበት የቤት ስራ (Homework)

ስህተቶቹን ለማረምና ሙሉ ማብራሪያውን ለማየት አሁኑኑ ቪዲዮውን ይመልከቱ! 👇

🎬 ቪዲዮውን ለማየት፡

https://www.youtube.com/watch?v=yyH5D0z14ro
29👍7
Learneta_Academy_Verbs_and_Prepositions Day15.pdf
251.5 KB
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ ቀን 15

PDF is ready! Dive in and look around
27👏6🔥2
Good morning Learneta Family 👋

Describe what you see in this picture

Please write the answer yourself, don't copy paste from AI 🙏
29👍3🤔1
ዘመቻ በእንግሊዝኛ ላይ | ቀን 16

"I am bored" ወይስ "I am boring"? 🤔

ብዙ ተናጋሪዎች በ -ed እና -ing አጀክቲቮች (Adjectives) መካከል ያለውን ልዩነት ባለማወቅ የተሳሳተ መልእክት ያስተላልፋሉ!

በዚህ አጭር ቪዲዮ (ክፍል 16) የምትማሩአቸው፡
• የ -ed (ስሜት / Emotion) እና የ -ing (ባህሪ / Personality) ቀላልና ግልጽ ህግ

• "I am boring" ስንል ሳናውቀው የምንሰራው አስቂኝ ስህተት

• Confused / Confusing እና Tired / Tiring ትክክለኛ አጠቃቀም

• የተማራችሁትን የምትለማመዱበት የቤት ስራ (Homework)

ስህተቶቹን ለማረምና ሙሉ ማብራሪያውን ለማግኘት አሁኑኑ ቪዲዮውን ይመልከቱ! 👇

🎬 ቪዲዮውን ለማየት፡

https://www.youtube.com/watch?v=scsjnTXiW90
35👏3
Learneta_Academy_Participial_Adjectives Day 16.pdf
250.6 KB
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ ቀን 16

PDF is ready! Dive in and look around
👍3115
Good morning Learneta Family 👋

Some emotions are hard to describe. That's usually because we don't know the right words to describe them.

Here are some emotional states / mental states and the words associated with them.

Try using them in a sentence in the comment section 👍
38🥰6👍5🔥2
ዘመቻ በእንግሊዝኛ ላይ | ቀን 17

እንግሊዝኛ ስታወሩ If እና When ይደባለቅባችኋል?

ለእነዚህ ሁለት ዓረፍተ ነገሮች ትክክለኛውን እንግሊዝኛ ይገምቱ፦

1️⃣ "በጊዜ ከገባህ ደውልልኝ"
2️⃣ "ቤት ስትገባ ደውልልኝ"

በ Day 17 ስልጠናችን እነዚህን ሁለት ቃላት ያለ ምንም ብዥታ በንግግር ውስጥ መጠቀም የምትችሉበትን ቀላል መንገድ ይዘንላችሁ መጥተናል!

እንዲሁም ለዛሬው ክፍል የተሰጠውን Homework ለመስራት ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ተከታተሉ 🚀

▶️ ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ:
https://www.youtube.com/watch?v=Tbb_7DyabJw
32👍5
Learneta_Academy_If_vs_When Day 17.pdf
250.5 KB
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ ቀን 17

PDF is ready! Dive in and look around
23👍3👏1
"Be" ወይስ "Have" መጠቀም አለብኝ? 🤔

ብዙዎቻችን እንግሊዝኛ ስናወራ በ Nouns (ስሞች) እና Adjectives (ቅፅሎች) መካከል እንደናገራለን።

"ታጋሽ ሁን" ለማለት ➔ Be patient (Adjective)

"ትዕግስት ይኑርህ" ለማለት ➔ Have patience (Noun)

በዛሬው ቪዲዮችን ብዙ ሰዎች የሚሳሳቱባቸውንና የሚቀላቀሉባቸውን 5 ዋና ዋና ቃላት (Patient/Patience, Confident/Confidence, Generous/Generosity...) ከግልጽ ምሳሌዎች ጋር አብራርተናል!

👇 ቪዲዮውን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ:
https://www.youtube.com/watch?v=QhRkgyU4STg
24👍10😁1
Learneta_Academy_Nouns_vs_Adjectives.pdf
251.8 KB
የዛሬው ትምህርት ማጠቃለያ PDF

በ Nouns እና Adjectives መካከል ያሉትን ልዩነቶች (Be patient vs. Have patience) በስፋት የሚያብራሩ ምሳሌዎችና የልምምድ ጥያቄዎች በፒዲኤፍ ተዘጋጅተዋል!

📥 ከላይ ያለውን PDF አውርዳችው ተመልከቱት!
22👏1
"I got my hair cut" እና "I cut my hair" ልዩነታቸው ምንድን ነው? 🤔

ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ| Part 18 is OUT NOW!

በእንግሊዝኛ ቋንቋ GET ለብዙ ነገሮች አቋራጭና ቀላል መንገድ ነው!

ዛሬ በክፍል-18 የ GETን 7 ዋና ዋና አጠቃቀሞች በምሳሌ አብራርተናል።

📌 የዛሬው የቤት ስራ (Challenge):
ከቪዲዮው ውጭ የ GETን ሌላ 2 ተጨማሪ ትርጉሞች ያውቃሉ? ከነ አረፍተ ነገራቸው በኮሜንት አጋሩን!

▶️ ቪዲዮውን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ:
https://www.youtube.com/watch?v=Y0puyBpp9Pc
23👍4
Learneta_Academy_Power_of_Get Day 18.pdf
249.1 KB
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ ቀን 18

PDF is ready! Dive in and look around
13🥰4