Learneta Academy
44.9K subscribers
265 photos
21 videos
177 files
379 links
This is a telegram channel where useful English lessons and exercises will be shared.

+251901719274

Find us on youtube and tiktok.

https://youtube.com/@learnetaacademy?si=ESvKrEuRlR3bYiiw

https://www.tiktok.com/@learneta.academy?_t=8mcr1jBgylp&_r=1
Download Telegram
Learneta Academy - ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ Pt4.pdf
250.2 KB
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ ክፍል 4

PDF is ready! Dive in and look around
42👍9
Went ምትባለው ነገር ምን ያክል ጠቃሚ እንደሆነች ታቃላችሁ?

Went is the Past form of Go.

አንድ ቦታ ሄድኩኝ ባልን ቁጥር ምንጠቀማት ቃል ናት።

Examples

I went to work in the morning.
(ጥዋት ስራ ሄድኩኝ።)
I went to the supermarket, and then I went home.
(ሱፐር ማርኬት ሄድኩኝ ከዛ ወደ ቤት ሄድኩኝ።)
I went to my parents' house today.
(ወላጆቼ ቤት ሄድኩኝ ዛሬ።)

ትላንት የት የት ሂዳችው ነበር?
54👍12🤔5
አሁኑኑ Live ይከታተሉ!
🎉Live,Live,Live!

📍በፌስቡክ በቲክቶክ እና በዩቲዩብ አካውንታችን በቀጥታ!

📅ቀን ፡ነሐሴ 6 እና 7 (August 12 & 13)


• ቻሌንጁን ለመምዝገብ ደግሞ በ0901719274 ይደውሉ!
27👍11👏4🔥2
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ| Part 5 (Part 1) is OUT NOW!

የክረምት የእንግሊዘኛ ዘመቻችን ክፍል 5 (ክፍል 1) ተለቋል! 🎬

💡 In this video: Breaking down the core Parts of Speech — exploring Nouns, Pronouns, Verbs, and Adjectives to understand how sentence building blocks actually work together.

📌 ቪዲዮውን ተከታትላችሁ በቴሌግራም ግሩፓችሁ የተሰጠውን አጭር የቪዲዮ Homework መስራታችሁን እንዳትረሱ!

👇 አሁኑኑ ይመልከቱ : https://www.youtube.com/watch?v=oMeGIkgy1uQ
24👍6😁1
Learneta_Academy_Parts_of_Speech_Day5_Pt1.pdf
251.5 KB
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ ቀን 5 ክፍል 1

PDF is ready! Dive in and look around
17👍8🔥1
Social media ቋንቋ

Social media ስንጠቀም ሚገጥሙንን ነገሮች በ እንግሊዝኛ

1. Doom scrolling - ስልክ ላይ ለረዥም ሰዓት ጥቅም አልባ ነገር ማየት

2. Ghosted - ሰው ጋር እየተፃፃፋችው ከመሬት ተነስቶ ሲጠፋ

3. Clickbait - በጣም የሚያጓጓ Thumbnail ያለው ቪድዮ

4. Troll - መጥፎ ኮሜንት ሚያረግ ሰው

5. Ragebait - ሰው ለማበሳጨት የተሰራ ኮንቴንት ወይንም የተሰነዘረ ሀሳብ

ሌላ ካላችሁ ጨምሩበት 👉
56👍12🔥4
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ| Day 6 ( Day 5.2) is OUT NOW!

የክረምት የእንግሊዘኛ ዘመቻችን ቀን 6 ተለቋል! 🎬

💡 In this video: Continuing our breakdown of Parts of Speech (Part 2) — exploring Adverbs, Prepositions, Conjunctions, Interjections, and Articles.

📌 ቪዲዮውን ተከታትላችሁ በቴሌግራም ግሩፓችሁ የተሰጠውን አጭር የቪዲዮ Homework መስራታችሁን እንዳትረሱ!

👇 አሁኑኑ ይመልከቱ : https://www.youtube.com/watch?v=M0iR2anoaS8
20🔥6
Learneta_Academy_Parts_of_Speech_Day6_Pt2.pdf
252.3 KB
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ ቀን 6 ክፍል 2

PDF is ready! Dive in and look around
19👏6👍2
ፈታ ብሎ የማውራት ሚስጥር

በእንግሊዝኛ ውይይት ወቅት ቃላትን አንድ በአንድ በመደርደር ፈንታ ተናጋሪዎች Sentence Stems (ንግግር መጀመሪያ ዝግጁ አባባሎችን) ይጠቀማሉ። እነዚህን ከተለማመዳችሁ ንግግራችሁ በጣም ተፈጥሯዊ (Natural) እና ለስላሳ ይሆናል!

የእለት ተእለት ውሎ ውስጥ የሚያጋጥሙ 2 ዋና ዋና አጋጣሚዎች እና ታዋቂ አባባሎቻቸው:

📌 Scenario 1: Giving an Opinion or Disagreeing Politely
(ሀሳብ ለመስጠት ወይም በትህትና ላለመስማማት)

1️⃣ "The way I see it, ..."
(በእኔ እይታ... / ነገሩን ከእኔ አንፃር ስየው...)
👉 Example: "The way I see it, we need more time to finish this project."

2️⃣ "To be honest, ..."
(እውነቱን ለመናገር...)
👉 Example: "To be honest, I don't think that plan will work."

📌 Scenario 2: Making a Soft, Polite Request
(በትህትና አክብሮት ባለው መንገድ ጥያቄ ለማቅረብ)

1️⃣ "I was wondering if..."
(ምናልባት... ይቻል ይሆን ብዬ አስቤ ነበር)
👉 Example: "I was wondering if you could send me that document."

2️⃣ "Would you mind..."
(ባይከፋዎት / ባይቸገሩ...)
👉 Example: "Would you mind holding this for a second?"

There are many more Sentence Stems for different scenarios, please research them 👍🏾

Try out some of these Sentence Stems in the comments 👍🏾
41👏6🔥4
እንግሊዘኛን ከወዳጅ ጋር!
🟢ልዩ የonline class challenge ምዝገባችንን ጀምረናል!
🗓በ 3 ወር ውስጥ ካሉበት እንግሊዘኛን
በፍጥነት ይማሩ!

👉ተጨማሪ የfree talk class
👉በየግላችሁ የሚዘጋጅ የመለማመጃ መንገድ
👉በመረጡት ሰዓት እና ቀን
ለመመዝገብ
💩whatsapp - 0901719274 / 0901117171 ይደውሉልን!
📍አድራሻችን
ቁ.1 - መገናኛ መሰረት ደፋር ሞል 9ኛ ፎቅ
ቁ.2 - ጀሞ ከመስታወት ፋብሪካ ፊትለፊት ካፍደም ህንፃ 4ኛ ፎቅ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
28👍11👏1
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ| Part 7 is OUT NOW!

የክረምት የእንግሊዘኛ ዘመቻችን ክፍል 7 ተለቋል! 🎬

💡 In this video:
• Starting our lessons on English Tenses and introducing the 12 tenses structure

• Mastering the Simple Present Tense for routines and habits

• Understanding the rules for Verb 1 vs. Verb+s/es

• Using negative sentence structures with don't / doesn't

📌 ቪዲዮውን ተከታትላችሁ በቴሌግራም ግሩፓችሁ የተሰጠውን አጭር የቪዲዮ Homework (የራሳችሁን እና የአንድ ቤተሰባችሁን/ጓደኛችሁን Daily Routine መቅረጽ) መስራታችሁን እንዳትረሱ!

👇 አሁኑኑ ይመልከቱ : https://youtu.be/_DX39pat0oo?si=ZmXWutfWCGnL0Vzh
19👍7👏1
Learneta_Academy - Simple Present_Day7.pdf
251.5 KB
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ ቀን 7

PDF is ready! Dive in and look around
35👏4
In Case You Missed the Live Stream!

We went live on YouTube to address the single biggest hurdle most learners face: knowing vocabulary and grammar, but struggling to speak out loud.

Here is a quick recap of what was covered:

📌 The Main Problem: Most people spend all their time consuming English (listening, reading) without ever producing it. Output is where speaking confidence is built.

💡 The New Program: We introduced "እንግሊዘኛን ከወዳጅ ጋር" (English with a Partner)—a solution designed to match you with a practice partner so you can build real conversational fluency.


▶️ Watch the replay: http://www.youtube.com/watch?v=-JxUdHvDjrI
23
እነዚህን አረፍተ ነገሮች በእንግሊዝኛ ፃፉልኝ እስቲ

1. ስራ እንዴት ነበር?

2. ቅዳሜ እና እሁድ እንዴት ነበር?

3. ዛሬ ታመሻለህ/ታመሻለሽ?

Have a rest of your day 👋🏾
25