AI ብለን ምናቀው ግኝት አሁን ባለበት ደረጃ Large Language Model በመባል ይታወቃል።
ቋንቋ አቀናባሪ system ነው ማለት ይቻላል። 🗣️
🔑 እና በዚ የ AI ዘመን፣ ዋናው እና ትልቁ ቁልፍ የቋንቋ ችሎታ ነው፣ በተላይ የ እንግሊዝኛ (English) ቋንቋ ችሎታ።
🌍 ወደፊት ሌሎች ቋንቋዎችን በመጠቀም ፍሬያማ ውጤት ማግኘት ቢቻልም፣ አሁን ባለው ሁኔታ English ችሎታ ነው AIን ሚያንቀሳቅሰው።
Learneta ተቀላቀሉ፣ ከቴክኖሎጂ ጋር አብራችው ሂዱ 🤝💻

❤54👍15⚡5
በውጭ ሀገር ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን!
በእንግሊዘኛ ቋንቋ ምክንያት የሚያጋጥማችሁን ማንኛውም ችግር የምንፈታበት ነጻ የቀጥታ (Live) ልምምድ አዘጋጅተናል!
በቅርቡ ስለምንጀምረው የ3 ወር ቻሌንጅና ስለ ምዝገባው ያላችሁን ማንኛውንም ጥያቄ በቦታው ጠይቃችሁ መልስ ታገኛላችሁ!
📅 ቀን፦ ነሐሴ 6 እና 7 (August 12 & 13)
📍 ቦታ፦ በዩቲዩብ (YouTube) እና በፌስቡክ (Facebook) አካውንታችን የቀጥታ ስርጭት
👉 ያሉን ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ!
ለመሳተፍ እና ሙሉ መረጃ ለማግኘት በwhatsapp - 0901719274 ይደውሉ!
ወይም @Learneta_challenge ላይ በቴሌግራም ወይም በwhatsapp ይቀላቀሉን!

❤50👍11👏4🥰3🙏2
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ | Part 2 is OUT NOW!
የክረምት የእንግሊዘኛ ዘመቻችን ክፍል 2 ተለቋል! 🎬
💡 In this video: Mastering how to express possession easily across all tenses — from Have / Has to Had and Will have (including don't / doesn't / didn't / won't).
📌 ቪዲዮውን ተከታትላችሁ በቴሌግራም ግሩፓችሁ የተሰጠውን አጭር የቪዲዮ Homework መስራታችሁን እንዳትረሱ!
👇 አሁኑኑ ይመልከቱ : https://youtu.be/si-SGF_Cwxg?si=s2sa0pX7_yc4ImMv

❤23
Learneta Academy - ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ Pt2.pdf
265.7 KB
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ ክፍል 2
PDF is ready! Dive in and look around
PDF is ready! Dive in and look around
❤55👏5🔥4
🚗🚆✈️ የእንግሊዝኛ ትምህርት ለልጆች! | English for Kids
ለልጆቻችሁ አዝናኝ እና አስተማሪ የእንግሊዝኛ ትምህርት ይዘንላችሁ መጥተናል! 🌟
💡 In this video: Explore different types of transportation (land, air, and water) — helping kids effortlessly build their English vocabulary with fun visuals and easy everyday words! 🚗✈️🚢
📌 ልጆቻችሁ እየተዝናኑ እንግሊዝኛቸውን እንዲያዳብሩ አሁኑኑ ያሳዩአቸው!
👇 አሁኑኑ ይመልከቱ / Watch here: https://youtu.be/Tz7nLpt2faU?si=XSpZcnoY8wDW-bYD

❤26👍8
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ| Part 3 is OUT NOW!
የክረምት የእንግሊዘኛ ዘመቻችን ክፍል 3 ተለቋል! 🎬
💡 In this video: Mastering "Verb To Do" and action expressions across tenses — learning how to easily build daily action sentences, questions, and negative statements with confidence.
📌 ቪዲዮውን ተከታትላችሁ በቴሌግራም ግሩፓችሁ የተሰጠውን አጭር የቪዲዮ Homework መስራታችሁን እንዳትረሱ!
👇 አሁኑኑ ይመልከቱ : https://www.youtube.com/watch?v=vXh2-mWqVXI

❤33
Learneta Academy - ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ Pt3.pdf
269.7 KB
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ ክፍል 3
PDF is ready! Dive in and look around
PDF is ready! Dive in and look around
❤36👍12
Good morning Learneta Family 👋🏽
Let's start off the day with some sentence unscramble exercises 👍
Rearrange the following jumbled sentences
1. usually / to / work / by / bus / goes / She
2. you / weekend / What / did / do / last / the / ?
3. door / Please / the / close / behind / you
4. have / English / three / We / classes / week / a
5. live / you / city / Which / do / in / ?

❤44👍7🔥2🤯2
Learneta Academy
አድካሚ ቀን አሳልፋችው "አድካሚ ቀን ነበር።" እንዴት ልትሉ ትችላላችው?
Good answers for this
- I had a long day.
- It was a long day.
- It was an exhausting day.
The best answer - I had a long day.
The morning's jumbled sentence answers
1. She usually goes to work by bus.
2. What did you do last weekend?
3. Please close the door behind you.
4. We have three English classes a week.
5. Which city do you live in?

👍30❤23
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ| Part 4 is OUT NOW!
የክረምት የእንግሊዘኛ ዘመቻችን ክፍል 4 ተለቋል! 🎬
💡 In this video, we look at Mastering Modal Verbs (must, have to, should, can, could, will, would, and might) — learning how to easily express obligation, advice, ability, possibility, and certainty to transform everyday sentences.
📌 ቪዲዮውን ተከታትላችሁ በቴሌግራም ግሩፓችሁ የተሰጠውን አጭር የቪዲዮ Homework መስራታችሁን እንዳትረሱ!
👇 አሁኑኑ ይመልከቱ : https://www.youtube.com/watch?v=Fop3Lo9gXA0

❤22👍1
Learneta Academy - ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ Pt4.pdf
250.2 KB
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ ክፍል 4
PDF is ready! Dive in and look around
PDF is ready! Dive in and look around
❤26👍3