እንግሊዘኛ ሊዘመትበት ነው! ⚒️
በዚህ ክረምት በራስ ተማመኖ እንግሊዘኛ መናገር የሚያስችላችሁን ልዩ የ 2 ወር "ዘመቻ እንግሊዘኛ ላይ" ፕሮግራም ይዘንላችሁ መጥተናል! 🚀
📌 በቪዲዮው ውስጥ ምን ይጠብቃችኋል?
• ትምህርቱን ከዜሮ ጀምራችሁ እንዴት በነፃ መከታተል እንደምትችሉ
• በተለይ በውጭ ሀገር ለምትኖሩ የተዘጋጀውን የ 50 ሰዎች የነፃ ልዩ ስልጠና ዕድል እንዴት ማግኘት እንደምትችሉ
ዕድሉ እንዳያመልጣችሁ አሁኑኑ ቪዲዮውን ተጭናችሁ ይመልከቱ! 👇
https://youtu.be/GhFHRdSGw-U?si=31Gm9AAxYxOq_fKa

YouTube
በ60 ቀናት እንግሊዘኛችሁን ከ 0 እስከ Advanced!
Welcome to "Campaign on English"
(ዘመቻ እንግሊዘኛ ላይ) our exclusive 2-month intensive training program!
This program is specially designed for Ethiopians living abroad who are struggling with language barriers at their workplaces, missing out on well-deserved…

❤32👍15🙏11😁1🤔1
What's Your Strategy for Our #ዘመቻእንግሊዝኛላይ?
Every successful campaign needs a strategy. If we're going to conquer English in 60 days, let's learn to speak like native speakers.
💡 2 Powerful English Expressions
1. Tackle something head-on
Meaning: Face a problem directly without avoiding it.
Example: I'm going to tackle my fear of speaking English head-on.
2. Bring your A-game
Meaning: Give your very best effort.
Example: Bring your A-game to every lesson!
🧠 Quick Challenge
Fill in the blanks with the correct expression.
1. If you want to improve your grammar, you have to __ it __.
2. Tomorrow is our group debate, so everyone needs to ____.

❤44👍9
🚀 ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ — Part 1: The Verb "To Be"
የ60 ቀን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ዘመቻችን በይፋ ተጀምሯል! 🎉
በመጀመሪያው ቪዲዮችን ተማሪአችን ሀብታሙ (ሀብቲ) ከእኛ ጋር አብሮ በመሆን የእንግሊዝኛ ትምህርቱን በይፋ ጀምሯል። በቋንቋ ትምህርት ውስጥ ፍርሃት እንዳለብዎት የሚሰማዎት ከሆነ፣ የሀብቲ ጉዞ እና የዛሬው ትምህርት ትልቅ መነቃቃትን ይፈጥርልዎታል!
ይህንን የመጀመሪያ ክፍል ቪዲዮ በመመልከት የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትልቅ መሠረት የሆነውን Verb "To Be" (መሆን / መኖር) እንዴት በቀላል መንገድ መቆጣጠር እንደሚችሉ ይመልከቱ።
💿 በቪዲዮው ውስጥ የሚያገኙት ትምህርት:
🔸 Present Tense (የአሁን ጊዜ): am፣ is፣ እና are በመጠቀም ወቅታዊ ማንነትዎን እና ሁኔታዎን መግለጽ
🔸 Past Tense (ያለፈ ጊዜ): was እና were በመጠቀም ባለፈው የነበሩበትን ሁኔታ ማብራራት
🔸 Future Tense (የወደፊት ጊዜ): will be በመጠቀም የወደፊት ዓላማዎችን እና ሁኔታዎችን መግለጽ
🔸 Speaking Tip: የነገሮችን ቦታ ሲናገሩ እንደ in፣ at፣ around ያሉ ቃላትን እንዴት አጣጥመው መጠቀም እንዳለብዎት
💡 ለምን ማየት አለብዎት? ቪዲዮው ከሀብቲ ጋር የተደረገ ቀጥታ ውይይት እና ልምምድ ስለሆነ ድክመቶችን እንዴት ማስተካከል እንደሚቻል በአካል ያሳያል።
🎥 ቪዲዮውን አሁኑኑ ይመልከቱ:
👇👇👇
https://youtu.be/P-1NaVA3JKg?si=EOqAqN6vGiLJtPP9

❤55🔥8👏1🤔1
Learneta Academy - ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ Pt1 .pdf
265.9 KB
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ ክፍል 1
PDF is ready! Dive in and look around
PDF is ready! Dive in and look around
❤67🥰20👍15👏3
AI ብለን ምናቀው ግኝት አሁን ባለበት ደረጃ Large Language Model በመባል ይታወቃል።
ቋንቋ አቀናባሪ system ነው ማለት ይቻላል። 🗣️
🔑 እና በዚ የ AI ዘመን፣ ዋናው እና ትልቁ ቁልፍ የቋንቋ ችሎታ ነው፣ በተላይ የ እንግሊዝኛ (English) ቋንቋ ችሎታ።
🌍 ወደፊት ሌሎች ቋንቋዎችን በመጠቀም ፍሬያማ ውጤት ማግኘት ቢቻልም፣ አሁን ባለው ሁኔታ English ችሎታ ነው AIን ሚያንቀሳቅሰው።
Learneta ተቀላቀሉ፣ ከቴክኖሎጂ ጋር አብራችው ሂዱ 🤝💻

❤53👍15⚡5
በውጭ ሀገር ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን!
በእንግሊዘኛ ቋንቋ ምክንያት የሚያጋጥማችሁን ማንኛውም ችግር የምንፈታበት ነጻ የቀጥታ (Live) ልምምድ አዘጋጅተናል!
በቅርቡ ስለምንጀምረው የ3 ወር ቻሌንጅና ስለ ምዝገባው ያላችሁን ማንኛውንም ጥያቄ በቦታው ጠይቃችሁ መልስ ታገኛላችሁ!
📅 ቀን፦ ነሐሴ 6 እና 7 (August 12 & 13)
📍 ቦታ፦ በዩቲዩብ (YouTube) እና በፌስቡክ (Facebook) አካውንታችን የቀጥታ ስርጭት
👉 ያሉን ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ!
ለመሳተፍ እና ሙሉ መረጃ ለማግኘት በwhatsapp - 0901719274 ይደውሉ!
ወይም @Learneta_challenge ላይ በቴሌግራም ወይም በwhatsapp ይቀላቀሉን!

❤50👍11👏4🥰3🙏2
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ | Part 2 is OUT NOW!
የክረምት የእንግሊዘኛ ዘመቻችን ክፍል 2 ተለቋል! 🎬
💡 In this video: Mastering how to express possession easily across all tenses — from Have / Has to Had and Will have (including don't / doesn't / didn't / won't).
📌 ቪዲዮውን ተከታትላችሁ በቴሌግራም ግሩፓችሁ የተሰጠውን አጭር የቪዲዮ Homework መስራታችሁን እንዳትረሱ!
👇 አሁኑኑ ይመልከቱ : https://youtu.be/si-SGF_Cwxg?si=s2sa0pX7_yc4ImMv

❤22
Learneta Academy - ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ Pt2.pdf
265.7 KB
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ ክፍል 2
PDF is ready! Dive in and look around
PDF is ready! Dive in and look around
❤55👏5🔥4
🚗🚆✈️ የእንግሊዝኛ ትምህርት ለልጆች! | English for Kids
ለልጆቻችሁ አዝናኝ እና አስተማሪ የእንግሊዝኛ ትምህርት ይዘንላችሁ መጥተናል! 🌟
💡 In this video: Explore different types of transportation (land, air, and water) — helping kids effortlessly build their English vocabulary with fun visuals and easy everyday words! 🚗✈️🚢
📌 ልጆቻችሁ እየተዝናኑ እንግሊዝኛቸውን እንዲያዳብሩ አሁኑኑ ያሳዩአቸው!
👇 አሁኑኑ ይመልከቱ / Watch here: https://youtu.be/Tz7nLpt2faU?si=XSpZcnoY8wDW-bYD

❤26👍8
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ| Part 3 is OUT NOW!
የክረምት የእንግሊዘኛ ዘመቻችን ክፍል 3 ተለቋል! 🎬
💡 In this video: Mastering "Verb To Do" and action expressions across tenses — learning how to easily build daily action sentences, questions, and negative statements with confidence.
📌 ቪዲዮውን ተከታትላችሁ በቴሌግራም ግሩፓችሁ የተሰጠውን አጭር የቪዲዮ Homework መስራታችሁን እንዳትረሱ!
👇 አሁኑኑ ይመልከቱ : https://www.youtube.com/watch?v=vXh2-mWqVXI

❤31
Learneta Academy - ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ Pt3.pdf
269.7 KB
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ ክፍል 3
PDF is ready! Dive in and look around
PDF is ready! Dive in and look around
❤35👍11
Good morning Learneta Family 👋🏽
Let's start off the day with some sentence unscramble exercises 👍
Rearrange the following jumbled sentences
1. usually / to / work / by / bus / goes / She
2. you / weekend / What / did / do / last / the / ?
3. door / Please / the / close / behind / you
4. have / English / three / We / classes / week / a
5. live / you / city / Which / do / in / ?

❤42👍6🔥2🤯1
Learneta Academy
አድካሚ ቀን አሳልፋችው "አድካሚ ቀን ነበር።" እንዴት ልትሉ ትችላላችው?
Good answers for this
- I had a long day.
- It was a long day.
- It was an exhausting day.
The best answer - I had a long day.
The morning's jumbled sentence answers
1. She usually goes to work by bus.
2. What did you do last weekend?
3. Please close the door behind you.
4. We have three English classes a week.
5. Which city do you live in?

👍27❤23
ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ| Part 4 is OUT NOW!
የክረምት የእንግሊዘኛ ዘመቻችን ክፍል 4 ተለቋል! 🎬
💡 In this video, we look at Mastering Modal Verbs (must, have to, should, can, could, will, would, and might) — learning how to easily express obligation, advice, ability, possibility, and certainty to transform everyday sentences.
📌 ቪዲዮውን ተከታትላችሁ በቴሌግራም ግሩፓችሁ የተሰጠውን አጭር የቪዲዮ Homework መስራታችሁን እንዳትረሱ!
👇 አሁኑኑ ይመልከቱ : https://www.youtube.com/watch?v=Fop3Lo9gXA0

❤13