Learn English-_-
43.1K subscribers
18 photos
1 video
38 links
Download Telegram
Tapswap ከ notcoin ቀድሞ list ሊደረግ ነው ወገን

ድፍን 24 ቀን አላችሁ ያልጀመራችሁ ዛሬውኑ ጀምሩ

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_806467772
Let (ፍቃድ) ጋር ይያያዛል

Let me
Let him
Let her
Let us
Let them

👨‍🏫 Let me (lemme) ሌሚ

👉 Let me go (lemme  go)
      ልሂድ

👉 Let me help you(lemme  help you)
    ልገዝህ/ሽ/ችሁ

👉 Let me Live (lemme  live)
  ልኑርበት

👉 Let me tell you something (lemme  tell you something)
  የሆነ ነገር ልንገርህ

👨‍🏫 Let us (let's) ሌትስ

👉 Let us Begin (let's begin)
እንጀምር

👉Let us go (let's go)
   እንሂድ

👉Let us pray (let's pray)
እንፀልይ

👉Let us have our dinner (let's have our dinner)
እራታችንን እንብላ
TAPSWAP ላልጀመራቹ 15 ቀናት ያህል ብቻ ይቀሩታል በቀን ሁለት ጊዜ ገብታቹ Tap Tap ማድረግ ያን ያህል ከባድ ነገር አይደለም ፤ ቀኖቹ እየነጎዱ ነው ውሳኔው በእጃቹ ነው 👋

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_806467772
Father ➡️➡️ ↘️
                       ➡️➡️↔️ Parents
Mother ➡️➡️↖️


Brother ➡️➡️➡️↘️
                             ➡️➡️➡️ Siblings
Sister ➡️➡️➡️➡️↖️


Grand father ➡️➡️↘️
                                  ➡️➡️➡️ Grand parents
Grand mother ➡️➡️↖️


Husband ➡️↘️
                      ➡️➡️➡️ Spouses
Wife  ➡️➡️➡️↖️
TON ከነበረበት $7 ዋጋ ወደ $6.72 ወርዷል

TON በነጻ ለማግኘት 👇
https://t.me/preton_drop_bot?start=a461f4c7-12cc-4a84-8e0f-70ec1126d43d
እነዚህን ማወቅ አለባችሁ

Someone who eats a lot = Foodie
ብዙ የምበላ ሰው Foodie ይባላል

Someone who lies a lot = Phony
በጣም ውሸታም ሰው Phony ይባላል

Someone who talks a lot  = Chatty
ብዙ የምያወራ ሰው Chatty ይባላል

Don't forget to react on our posts 👍
The man___ I gave my wallet has absconded with it.

👍 Who

❤️ Which

🎉 Whom

React to right Answer
🔥🔥 Conjunctions አያያዥ ቃላት

❇️Provided = እንደሚያመለክተው

❇️Provided that = በውጤቱም / እንደሚያሳየው

❇️Although = in spite of = Despite the fact that = ቢሆንም
Even though = though = ምንም እንኳን

❇️As long as = እስከ...

❇️As much as = በተቻለ መጠን/አቅም

❇️As soon as = በተቻለ ፍጥነት /ወዲያውኑ

❇️As far as = እስከማውቀው /አስከሚመለከተኝ

❇️As though = ቢሆንም

❇️By the time = ያኔ/ በዚያን ጊዜ

❇️By the way = በነገራችን ላይ

❇️In order to = እንዲህ እንዲያ እንዲሆን

❇️In order that = እንዲሉ

❇️in case = ምናልባት /ድንገት

❇️Now that = አሁን እንግዲህ

❇️Now when = ከመቼ ጀምሮ since when
Better than nothing.
      ከምንም ይሻላል።

Better late than never
        ከመቅረት መዘግየት።

I have nothing to say
        ምንም የምለው የለኝም።

We have nothing in common
        ምንም የሚያመሳስለን ነገር የለም።

He cares for nothing
      ለምንም ነገር አይጨነቅም።

She knows nothing about him
       ስለሱ ምንም ምታውቀው ነገር የለም

Nothing is impossible
       የማይቻል ነገር የለም
English EUEE 🙋QUESTION

Chinese looks like Japanese, but actually the two languages are dissimilar.

🔥. related

❤️. difficult

👍. different

🤩. distracting


React to right answer
Informal              Formal

Maybe              Perhaps       
Many                Numerous         
Say sorry       Apologize
Give up            quite
Go on             Continue
Anyway          Nevertheless
Personality (የግል ባህሪ )

👉 Kind    ደግ
👉 Generous ለጋስ
👉 Polite ትሁት
👉 Honest ሀቀኛ
👉 Responsible ታማኝ
👉 Reliable መታመን የሚችል
👉 Sociable ተግባቢ
👉 Shy      አይናፋር
👉 Tolerance ቻይ፣ ትእግስተኛ
👉 Frank  ግልጽ
👉 Hot headed ችኩል
👉 Aggressive ጠብ አጫሪ
👉 Selfish    ራስ ወዳድ
👉 Foolish    ሞኝ
👉 Philanthropist  ለጋስ
👉 Religious       ሀይማኖተኛ


Don't forget to react our post
---------------------------
#Contractions
___
1)
I am - I’m
2) I will - I'll
3) I had I'd
4) I would - I'd
5) I have - I've
6) you are - you’re
7) you will - you'll
8) you had - you'd
9) you would - you'd
10) you have - you've
11) he is - he’s
12) he has - he’s
13) he will - he’ll
14) he would - he'd
15) he had - he’d
16) she is - she’s
17) she has - she's
18) she will - she’ll
19) she had - she'd
20) she would - she’d
21) it has - it’s
22) it is - it’s
23) it will - it’ll
24) it would - it'd
25) it had - it’d
etc...
ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ሊያደርግ ነው በተጨማሪም ቴሌግራምን ተወዳጅ ሊያደርጉት ከሚችሉ ነገሮች አንዱ ይህ ነው

አሱም MAJOR Telegram Stars ይሰኛል

እንደሚታወቀው TikTok በፈጠረው የቲክቶክ ኮይን ጊፍት አማካኝነት ብዙዎቹ ህይወታቸውን እንዲቀይሩ ረድቷል።

ቴሌግራምም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል ይህም የቴሌግራም ክሬተሮች የተሰጣቸውን ጊፊት ወደ ገንዘብ መቀየር እንዲችሉ ተደርጓል

ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገል መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል።

በተጨማሪም Verify የሆነ Airdrop ነው ከመጣም 5 ቀን አልሆነውም ይህንንም በደንብ የሰራ ሰው የTON ሽልማት እንዳለው አሳውቀዋል

1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ

ይህንን እንደ ኤርድሮፕ እንዳትቆጥሩት ሊስት ብሎ ነገር የለውም ትክክለኛ ገንዘብ ነው ስለዚህ Guys አሁኑኑ ጀምሩት
👇👇

https://t.me/major/start?startapp=806467772
DOGS በ Notcoin እና በ Blum mention የተደረገ Project new

ትላንት ነው መስራት የጀመረው ፤ በ1 ቀን በTelegram 1.4M በላይ ተከታዮችን ማግኘት ችሏል ።

ስትገቡ የሚሰራው ቴሌግራም Register ያደረጋችሁበትን እድሜ consider ያረጋል በዚያ ነው point የምትሰጡት ስለዚህ የተለያየ ነው የሚሆነው የሚሰጣችሁ point

ወዳጅ ዘመንድን ጋብዙ
point ሰብስቡ


ለመጀመር https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=l-01BJt3Qm6cCbd7T3DuZg