Forwarded from Merkato electronics
Forwarded from Merkato electronics
Forwarded from Merkato electronics
Forwarded from Merkato electronics
Forwarded from Merkato electronics
Forwarded from Merkato electronics
✅ የተለያዩ ሪሲቨሮች Server Account ለምትፈልጉ ደንበኞቻችን በሚገርምና በአሪፍ ዋጋ ከኔ ጋር ማስሞላት ትችላላችሁ።
◍ Gshare 6 ወር
◍ Gshare የአንድ አመት
◍ E-vision Iptv የ አንድ አመት
◍ MY HD IPTV የ 6 ወር
◍ MY HD የ አንድ አመት
◍ Forever 1 አመት
◍ Apollo 1 አመት
◍ Forever እና Apollo 1 አመት
◍ Funcam እና Apollo 1 አመት
◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌
👉 የተለያዩ Original የሆኑ ሪሲቨሮች | 4K ወይም HD |
👉 Digital Finders , Dish ,Tv , Wifi Antena ማንኛውን አይነት የዲሽ እቅ በብዛትም ሆነ በፍሬ በቅናሽ ዋጋ ከኛ ዘንድ ያገኛሉ
👤 t.me/yohanismobile
ስልክ: 📲 +251917089470

የአፍሪካ ዋንጫ!!
ሁሉንም ጨዋታዎች በዲኤስቲቪ በቀጥታ በሱፐርስፖርት ብቻ!!
በጉጉት የሚጠበቀው የዘንድሮው “የቶታል ኢነርጂስ አፍሪካ ዋንጫ” ከእሁድ ጥር 1/2014 ዓ/ም - እስከ ጥር 29/2014 ዓ.ም ድረስ በካሜሩን ይካሄዳል፡፡
ለአንድ ወር ያህል የሚከናወነው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ሁሉም 52 ጨዋታዎች በቀጥታ በዲኤስቲቪ ሱፐርስፖርት ብቻ ይከታተሉ!
የዲኤስቲቪ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን የMyDStv Telegram ሊንክ ይጫኑ!
https://bit.ly/2WDuBLk
#DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው #Unbeatablefootball #DStvየራሳችን #DStvSelfServiceET

Forwarded from Yohanis Emiru
መዝሙር 109
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ አምላክ ሆይ፥ ምሥጋናዬን ዝም አትበል፥
² የኃጢአተኛ አፍና የተንኰለኛ አፍ በላዬ ተላቅቀውብኛልና፤ በሽንገላ አንደበትም በላዬ ተናገሩ፤
³ በጥል ቃል ከበቡኝ፥ በከንቱም ተሰለፉብኝ።
⁴ በወደድኋቸው ፋንታ አጣሉኝ፥ እኔ ግን እጸልያለሁ።
⁵ በመልካም ፋንታ ክፉን፥ በወደድኋቸውም ፋንታ ጠላትነትን መለሱልኝ።
⁶ በላዩ ኃጢአተኛን ሹም፤ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም።
⁷ በተምዋገተም ጊዜ ተረትቶ ይውጣ፤ ጸሎቱም ኃጢአት ትሁንበት።
⁸ ዘመኖቹም ጥቂት ይሁኑ፤ ሹመቱንም ሌላ ይውሰድ።
⁹ ልጆቹም ድሀ አደግ ይሁኑ፥ ሚስቱም መበለት ትሁን።
¹⁰ ልጆቹም ተናውጠው ይቅበዝበዙ ይለምኑም፥ ከስፍራቸውም ይባረሩ።
¹¹ ባለዕዳም ያለውን ሁሉ ይበርብረው፥ እንግዶችም ድካሙን ሁሉ ይበዝብዙት።
¹² የሚያግዘውንም አያግኝ፤ ለድሀ አደግ ልጆቹም የሚራራ አይኑር።
¹³ ልጆቹ ይጥፉ፤ በአንድ ትውልድ ስሙ ይደምሰስ።
¹⁴ የአባቶቹ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት ትታሰብ፤ የእናቱም ኃጢአት አትደምሰስ።
¹⁵ በእግዚአብሔር ፊት ሁልጊዜ ይኑሩ፤ መታሰቢያቸው ከምድር ይጥፋ።
¹⁶ ምሕረትን ያደርግ ዘንድ አላሰበምና ችግረኛንና ምስኪንን ልቡ የተሰበረውንም ሰው ይገድል ዘንድ አሳደደ።
¹⁷ መርገምን ወደደ ወደ እርሱም መጣች፤ በረከትንም አልመረጠም ከእርሱም ራቀች።
¹⁸ መርገምን እንደ ልብስ ለበሳት፥ እንደ ውኃም ወደ አንጀቱ፥ እንደ ቅባትም ወደ አጥንቱ ገባች።
¹⁹ እንደሚለብሰው ልብስ፥ ሁልጊዜም እንደሚታጠቀው ትጥቅ ይሁነው።
²⁰ ይህ ሥራ ከእግዚአብሔር ዘንድ በሚያጣሉኝ በነፍሴም ላይ ክፉን በሚናገሩ ነው።
²¹ አንተ ግን አቤቱ ጌታዬ፥ ስለ ስምህ ምሕረትህን በእኔ ላይ አድርግ፤ ምሕረትህ መልካም ናትና አድነኝ።
²² እኔ ችግረኛ ምስኪንም ነኝና፥ ልቤም በውስጤ ደነገጠብኝ።

²³ እንዳለፈ ጥላ አለቅሁ፥ እንደ አንበጣም እረገፍሁ።
²⁴ ጕልበቶቼ በጾም ደከሙ፤ ሥጋዬም ቅቤ በማጣት ከሳ።
²⁵ እኔም በእነርሱ ዘንድ ለነውር ሆንሁ፤ ባዩኝ ጊዜ ራሳቸውን ነቀነቁ።
²⁶ አቤቱ አምላኬ፥ እርዳኝ፥ እንደ ምሕረትህም አድነኝ።
²⁷ አቤቱ፥ እጅህ ይህች እንደ ሆነች፥ አንተም ይህችን እንዳደረግህ ይወቁ።
²⁸ እነርሱ ይራገማሉ አንተ ግን ባርክ፤ በእኔ ላይ የሚነሡ ይፈሩ፥ ባሪያህ ግን ደስ ይበለው።
²⁹ የሚያጣሉኝ እፍረትን ይልበሱ፤ እፍረታቸውን እንደ መጐናጸፊያ ይልበሱአት።
³⁰ እግዚአብሔርን በአፌ እጅግ አመሰግነዋለሁ። በብዙዎችም መካከል አከብረዋለሁ፤
³¹ ነፍሱን ከሚያሳድዱአት ያድን ዘንድ በድሀ ቀኝ ቆሞአልና።